https://www.bitchute.com/video/7tRnUHxKFdSy/
🥴 ትራምፕ (ኤሳው) የአልቃይዳ ዓለም አቀፍ መሪ (ኢስማኤል)ን በዋሽንግተኑ ነጭ ቤት ተቀብለው አነጋገሩት ፥ - በሶሪያ የክርስቲያን (ያዕቆብ) የዘር ማጥፋት ወንጀልን የሚደግፈውን ገዳይ አምባገነንን!
☪ አልቃይዳ3.0 በነጩ ቤት
👉 ዔሳው እስማኤልን እያጎለበተው ነው👈
👉 ከኦሳማ ቢን ላደን እስከ አህመድ አልሻራ 👈
👹 የየሶሪያ ክርስቲያኖች✞ አራጅ አህመድ አል-ሻራ የሽብርተኝነት ዝርዝር ከተሰረዘ በኋላ ዋሽንግተንን ለመጎብኘት ተፈቀደለት። ይህ የጥላው/ስውሩ ፕሬዝዳንት የያሬድ ኩሽነር + የእስራኤል + የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ስራ ነው።
እህህ… መቼም አትርሱ???
አልቃዴ ከአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጋር በነጩ ቤት እንደሚገናኝ ማን ያስብ ነበር?
አህመድ አሜሪካውያንን ለገደሉ በርካታ ጥቃቶች ተጠያቂ የሆነው ጂሃዳዊ መሪ ነበር፣ እና አሁን ወደ ነጩ ቤት እንዲገባ ተፈቀደለት? በእውነት ይህ በዚያ ጦርነት ወቅት ለተዋጉት የአሜሪካ ወታደሮች እና ቤተሰቦቻቸው ትልቅ ንቀት አይደለምን? ይህ ሰው አልቃይዳ እኮ ነው ፥ የክርስቲያኖች አራጅ እኮ ነው። ስለዚህ፣ አሁን 'በቃ፣ እርሳው…ቀጥል' ነው ነገሩ? እነዚያ ሁሉ ወንጀሎች ምንም ለውጥ አያመጡም! ነው አይደል!?
እሺ፣ አሁን እንደ አልቄዳ፣ አይኤስአይኤስ እና ተባባሪ ያሉ ሁሉም የእስማኤላዊ አሸባሪ ቡድኖች በእውነቱ የአሜሪካ (ኢሳው) ቡድኖች መሆናቸው ግልፅ ነው። አሜሪካ አፍጋኒስታንን ለታሊባን፣ ሶሪያን ለአልቃይዳ፣ ኢትዮጵያን ደግሞ ለአረማውያን የዘር ማጥፋት ወንጀል ለፈጸሙት ኦሮሞዎች ሰጥታቸዋለች፣ ኤዶማውያን በየቦታው ያሉ እስማኤላውያን አህመዶችን ይወዷቸዋል። አይይይ!
- ☪ አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
- ❖ የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!
☪ Al-Qaida 3.0 in the House
👉 Esau Empowering Ishmael 👈
👉 From Osama Bin Laden to Ahmed al-Sharaa 👈
👹 The Butcher of ✞ Syrian Christians Ahmed al-Sharaa Visits Washington After Terror List Removal. This is the work of the shadow president Jared Kushner + Israel + Antichrist Turkey.
Ummm… Never Forget???
Who would have thought that al-Qaida would be meeting the President in the White House?
Ahmed was a jihad leader responsible for many attacks that killed Americans, and you accepted him in the White House? Isn't this a huge disrespect to the American fallen soldiers and soldiers who fought during that war? This man was Al queda – a butcher of Christians. So, now it's 'move on', all those crimes don’t matter!
Well, it's obvious by now that all those Ishmaelite terrorist groups like Al-Qaida, ISIS, Taliban and co. are actually American (Esau) groups. The USA gave Afghanistan to the Taliban, Syria to Al-qaeda and Ethiopia to the heathen genocidal Oromos, The Edomites love the Ishmaelite Ahmeds everywhere.
- ☪ The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!
- ❖ People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!
✞ 100 Christian Leaders Urge Trump to Save Syria's Christians as He Hosts President al-Sharaa
Monday, Nov 10, 2025
Syian President Ahmed al-Sharaa, whose al-Qaeda name is Abu Mohammad al-Julani, is being welcomed in Washington Monday where he's meeting President Trump at the White House, which is a first for any Syrian head of state in history.
But just before this, some 100 influential Christian leaders sent a letter to President Trump calling on him to raise the issue of minority rights and protection of Syria's ancient Christian community.
The letter was led by Dede Laugesen, president of Save the Persecuted Christians. The letter, submitted to the White House Friday, highlighted that Trump has made the protection of persecuted Christians in foreign lands like the Middle East and Africa a priority, and that the issue must be pressed firmly with Sharaa. Former member of Trump's cabinet, Dr. Ben Carson, was among those who signed the urgent letter.
😔 Genocide Alert: Muslims in Syria Are Lighting Entire Christian Villages on Fire
https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/genocide-alert-muslims-in-syria-are.html
https://www.bitchute.com/video/Arm48NRQzik0/
😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠
😔 የዘር ማጥፋት ማስጠንቀቂያ፤ በሶሪያ የሚገኙ ሙስሊሞች የክርስቲያን መንደሮችን በሙሉ በእሳት እያቃጠሉ ነው።
☪ በኤዶማውያኑ ምዕራባውያን የሚደገፉት መሀመዳውያኑ በየመንደሩ እየዞሩ የክርስቲያኖችን ቤት እያቃጠሉ ነው። ✞
በሶርያ ውስጥ ያለው የክርስቲያን ህዝብ በሃያ/20 አመት ውስጥ ከሦስት/3 ሚሊዮን ወደ ሦስት መቶ ሺህ/ 300,000 ዝቅ ብሏል።
ይህ ትክክለኛ የዘር ማጥፋት ነው። ምንም ተቃውሞዎች፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማስታወቂያዎች፣ ከምዕራባውያን መንግስታት ምንም አይነት ውግዘት የለም።
በጣም የሚያሳዝን ጉዳይ ነው! ክርስቲያን ሕዝቦች የራሳቸውን ሠራዊት መመሥረትና የኤዶማውያኑን እና እስማኤላውያኑን ዓለም ማንበርከክ ይኖርባቸዋል፤ ይህ ግዴታቸውም ይሆናል! በተለይ ሰሜን ኢትዮጵያ ባፋጣኝ ክርስቲያን ጽዮናዊ ሠራዊት መገንባት ይኖርባታል። ሌላ ምንም አማራጭ አይኖረም! ከክርስቶስ ተቃዋሚው ጠላታችን ጋር 'አብሮነት/ሕብረት' የምንጨዋትበት ጊዜ አብቅቶለታል! ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው እኮ! ቀበቷችንን ጠበቅ በማድረግ ለመስቀል ጦርነት እንዘጋጅ!
☪ The Mohammedans, supported by the Edomites West, are going village to village and burning down the homes of Christians. ✞
The Christian population in Syria went from 3 million to less than 300,000 in just 20yrs.
This is an actual genocide. No protests, no UN announcements, no condemnations from Western governments.
👹 Esau (NATO) + Ishmael (Islam) are About to Massacre The Remaining Ancient Christians of Syria
https://www.bitchute.com/video/evGpkmgVGGho/
👹 ኤሳው (ኔቶ) + እስማኤል (እስልምና) የሶርያን ቀሪ የጥንት ክርስቲያኖችን ሊጨፈጭፏቸው ነው
ኢየሱስ የሶርያን የመጨረሻውን ዘመን ትንቢቶች ገልጿል።
♱ Christians in Syria Chant “Lift up The Cross on High!” And “Christians Are Not Afraid of Death!”
https://www.bitchute.com/video/Ruhfvh34XWPw/
♱ በሶርያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወገኖቻችን፤ “መስቀልን ወደ ላይ አንሡ!ክርስቲያኖች ሞትን አይፈሩም!” እያሉ በመዘመር የደማስቆ ከተማ ጎዳናዎችን በተቃውሞ ሰለፍ አጥለቀለቁ።
♱ Christians Need a Christian Country + an International Christian Defense Force
https://www.bitchute.com/video/8tUCc9PBX7ew/
😈 Is 'Abraham Accord' Jared Kushner the President of The United States?
😔 Trump-Praised Jihadist Leader of Syria, Ahmed Al-Sharaa, Massacres 48 Christian Women on Pentecost
https://www.bitchute.com/video/VidHc44XK70j/
https://rumble.com/v6urzpz-trump-praised-jihadist-leader-of-syria-ahmed-al-sharaa-massacres-48-christi.html
😔 ፕሬዝደንት ትራምፕ-የደገፉት ጂሃዳዊው የሶሪያ መሪ አህመድ አል-ሻራ ፵፰/48 ክርስቲያን ሴቶችን ባለፈው የጰራቅሊጦስ/ጴንጤቆስጥ ዕለት በደማስቆ በመግደል ለሰማዕትነት አብቅቷቸዋል
No comments:
Post a Comment