Tuesday, October 28, 2025

After Ethiopia, The Antichrist States of Turkey & UAE Are Now Massacring 'non-Arabs' in Sudan

https://rumble.com/v70wp0w-after-ethiopia-the-antichrist-states-of-turkey-and-uae-are-now-massacring-n.html

https://www.bitchute.com/video/CWcvwhCOd6yz/

😔 ከኢትዮጵያ በኋላ የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ቱርክ እና የአረብ ኤሚሬቶች አሁን አረብ ያልሆኑትን ሱዳናውያን በመጨፍጨፍ እና ሱዳንን ከአፍሪካውያን በማጽዳት ላይ ናቸው።

ኤርትራን ጨምሮ በኢትዮጵያም እየተካሄደ ያለው ይህ ነው። የአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመታት የወራሪ አረብ ሙስሊም ታሪክ ይህን ነው የሚነግረን። ዛሬ ከሃዲ ጋላ-ኦሮሞዎች፣ ሕወሓቶች፣ ብአዴኖች እና ሻዕብያዎች የዲያብሎሳዊን ጂሃድ መንገድ ቀላል አድርገውላቸዋል። የጦርነቱን እና የዕልቂቱን ድራማ በየጊዜው በመቀያየር እየፈጠሩ ክርስቲያኑን ወጣት በእሳት በመማገድ ቁጥሩን ቀስበቀስ ይቀንሱታል። በዚህ ደግሞ ኤዶማውያኑም እስማኤላውያኑም በጣም ደስተኞች ናቸው። መሀመዳውያኑ በግብጽ፣ በሱዳን፣ በሶርያ፣ በሊባኖስ እና ኢራቅ ያደረጉት እኮ ልክ ይህን ነበር።

ዛሬ በኢትዮጵያ፣ ኮንጎ፣ ናይጄርያ ብሎም ሞዛምቢክ በግልጽ እንደምናየው መሀመዳውያኑ በተለይ በአፍሪካውያን ክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃድ አውጀውብናል።

እንግዲህ ለሁሉም ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወደ ገሃነም እሳት ይጣሉ ዘንድ ግድ ይሆናል።

! ወገን ግን ማንቀላፋቱ ይብቃህ፣ ተደራጅ፣ አማራ፣ ተጋሩ ቅብርጥሴ ማለቱን አቁም፣ ይህ እግዚአብሔር አምላክ የማያውቀው እና እራስህን የምታጠፋበት ከንቱ ማንነት ነው፣ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለውና አትለሳለስ፣ አልጫ አትሁን፣ እንደ አባቶቻችን ወንድ ሁን፣ ተነሳ፣ ሌላ ምንም አማራጭ የለህም፣ ክርስቲያናዊ ሠራዊትን መሥርት፣ የመስቀል ጦርነት አውጅ፣ ግዴታህ ነው፤ ዋ ሃገር እንዳናጣ! ሌላው ነገር ሁሉ ቀላል ነው!

🏴 Unholy alliance: Edomite West + Ishmaelite East (ESAU & Ishmael)

  • አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
  • የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

👉 ኤሳው እስማኤልን እያጎለበተው ነው 👈

👉 ከኳታር እስከ ሳውዲ አረቢያ 👈

  • ☪ The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!
  • People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!

👉 Esau Empowering Ishmael 👈

👉 From Turkey to United Arab Emirates 👈

😳 Did you know the United Arab Emirates (UAE) was created more recently than Israel?

Non-Arab Sudanese – who are now massacred and displaced by a UAE-backed militia — are older than the country orchestrating the seizure of their homes.

What’s happening in Sudan is a genocide and an occupation carried out by the RSF, a militia armed and funded by the United Arab Emirates. To understand how this came to be, we have to go back to how the UAE itself was built: as a U.S. client state in the 1970s, designed to protect Western oil and power in the Middle East.

Today, that same sub-empire fuels the destruction of Sudan — extracting gold, land, and resources while our communities are massacred and displaced.

🛑 Foreign Backers

Anwar Gargash, an adviser to the president of the United Arab Emirates, called the city's capture a "turning point" that showed "the political path is the only option to end the civil war".

The UAE has been accused by the UN of supplying the RSF with weapons. It is also a member of the so-called Quad -- alongside the United States, Saudi Arabia and Egypt -- which is working for a negotiated peace.

The group has proposed a ceasefire and a transitional civilian government that excludes both the army and the RSF from power.

Talks last week in Washington involving the Quad made no progress.

The army has its own foreign backers in Egypt, Saudi Arabia, Iran and Turkey, observers have reported. They too have denied the claims.

🛑 Sudan Militia Implicated on War Crimes Used UK Military Equipment, UN Told

Today, The Guardian reported that material seen by the UN has shown British military equipment was found on battlefields in Sudan

British military equipment has been found on battlefields in Sudan, used by the Rapid Support Forces (RSF), a paramilitary group accused of genocide, according to documents seen by the UN security council.

UK-manufactured small-arms target systems and British-made engines for armoured personnel carriers have been recovered from combat sites in a conflict that has now caused the world’s biggest humanitarian catastrophe.

The findings have again prompted scrutiny over Britain’s export of arms to the United Arab Emirates (UAE), which has been repeatedly accused of supplying weapons to the paramilitary RSF in Sudan.

They also raise questions for the UK government and its potential role in fueling the conflict.

🛑 Warnings of executions and ethnic cleansing mount in Sudan's El-Fasher Africa

Reports were emerging Tuesday of mass killings and ethnically targeted atrocities in the western Sudanese city of El-Fasher since its capture by the Rapid Support Forces (RSF) paramilitary. A coalition of armed groups allied to the Sudanese army accused the RSF of executing more than 2,000 civilians, raising fears of systematic ethnic cleansing.

Sudan Is Burning — and The World Is Fueling the Fire | Why Sudan’s Partition Now Looks Inevitable

https://www.bitchute.com/video/wqTKsDvg2xVP/

https://rumble.com/v70wiak-sudan-is-burning-and-the-world-is-fueling-the-fire-why-sudans-partition-now.html

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

ሱዳን እየነደደች ነው፤ እናም ዓለም እሳቱን እያቀጣጠለችው ነው። አረብ ባልሆኑት የሱዳን ሕዝቦች ላይ ጀነሳይዱ ቀጥሏል-| ቀጣዩ የሱዳን መገነጣጠል አሁን የማይቀር ይመስላል

በኢትዮጵያም እኮ አረብ እና ሙስሊም በልሆነው ሕዝባችን ላይ ነው የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ እና እስማኤላውያን እና ኤዶማውያን አጋሮቹ ጀነሳይድ በመፈጸም ላይ ያሉት። እነዚህ የሰይጣን ጭፍሮች እኮ ደማችንን ማፍሰስ ብቻ ሳይሆን፣ እህቶቻችንንም፣ መሬቱንም፣ ውሃውንም፣ ወርቁንም ቢቻላቸው ነፍሳችንንም ነው እየሠረቁብን ያሉት እኮ። እንዴት ነው ወገን ይህን ማየትና ማወቅ የተሳነው?! ለምኑ ነው እየኖረ ያለው?! ምን ዓይነት አሳፋሪ፣ ሰነፍና ልፍስፍስ ትውልድ ነው?!

ወይኔ ሱዳን፣ ኢትዮጵያና ሶማሊያ! የተማረና ብቁ የሆነ ሰው ባልጠፋበት ዘመን ይህን ያህል የአረመኔዎቹ እስማኤላውያን እና ኤዶማውያን መጫወቻ ትሆኑ? በኤዶማውያኑ እየተደገፉ የሚጠነሰሰውን የግብጾችን፣ የሳውዲዎችን፣ የኤሚራቶችን፣ የኳታሮችን፣ የቱርኮችን እና ኢራናውያኑን ዲያብሎሳዊ ሤራ ለዘመናት እያያችሁ እንደነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ያሉትን ቆሻሻ የአረብ ቅጥረኞች ለአንድም ቀን ስልጣንል ላይ እንዲቆዩ የፈቀዳችሁ 'ልሂቃን' ተብየዎች እግዚአብሔር በቶሎ ፍርዱን ይስጣችሁ!

😈 The Evil State of The United Arab Emirates Backing A Genocidal Militia in Sudan

In this video, TLDR takes another look at Sudan’s civil war; what just happened over the weekend; and why this leaves the international community with an uncomfortable dilemma.

Fear of mass killings as thousands trapped in besieged Sudan city taken by militia group.

US-based researchers have been analysing images from the besieged city of el-Fasher.

They've described "piles of bodies executed en masse, or shot by snipers attempting to breach" the city's perimeter wall.

"We see clear evidence of house-to-house clearance operations, particularly in the Darajula neighbourhood near Saudi Hospital - with what appears to be piles of objects consistent with human remains between 1.5 to two metres in length," Nathaniel Raymond, executive director of Yale's Humanitarian Research Lab.

El-Fasher is the capital of northern Darfur, a region as large as France. It’s located over 800km (497 miles) west of Khartoum and about 195 km from Nyala, capital of South Darfur State.

The city became an important commercial hub, located at the centre of Darfur states, North Kordofan, Khartoum and the Northern state.

The city serves as the main entry point for aid convoys from Port Sudan before distribution across Darfur.

El-Fasher is home to diverse tribal and ethnic groups, mainly Zaghawa, Fur, and Masalit, many of whom live in displacement camps. Arab-origin tribes are fewer and mostly in South Darfur, controlled by the Rapid Support Forces (RSF).

It has been under siege by the RSF for over a year since fighting erupted between these forces and the army, with violent battles claiming hundreds of lives.

El-Fasher hosts many displacement camps. Some were established over two decades ago after Darfur’s civil war during former President Omar al-Bashir’s era, while new camps were set up after the current war, housing displaced people from other Darfur states taken over by the RSF.

In 2008, the UN-AU mission in Darfur (UNAMID) chose el-Fasher as its main base, boosting its status and urban development.

Monday, October 27, 2025

The Romanian People Achieved a Miracle: The Most Imposing Orthodox Cathedral In The World

https://www.bitchute.com/video/7lljM33AsBUX/

https://rumble.com/v70uys8-the-romanian-people-achieved-a-miracle-the-most-imposing-orthodox-cathedral.html

የሮማኒያ ህዝብ ተአምር አሳክቷል፡ በዓለም ላይ እጅግ አስደማሚው የኦርቶዶክስ ካቴድራል

የሮማኒያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ካቴድራሉን "የብሔራዊ ማንነት ምልክት" ብላ ጠርታዋለች።” ኢትዮጵያውያን ከዚህ እንማር!

ሮማኒያውያን ከ፲፭/15 ዓመታት ግንባታ በኋላ በዓለም ላይ ትልቁ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ወደሆነው አዲስ ካቴድራል ጎርፈዋል።

በእሁድ ዕለት በሺዎች የሚቆጠሩ ምዕመናን በሮማኒያ ዋና ከተማ ውስጥ ለ፲፭/15ዓመታት ግንባታ በተከፈተው በዓለም ትልቁ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሃይማኖታዊ ሥዕሎችን ለመቀደስ ተገኝተዋል።

ምዕመናን እና ባለስልጣናት ብሔራዊ ካቴድራል በመባል በሚታወቀው የሕዝቦች መዳን ካቴድራል በገፍ ደርሰዋል። ካቴድራሉ በከፍተኛው ቦታ ከመቶ ሃያ አምስት/125 ሜትር (410 ጫማ) በላይ ከፍታ ላይ የሚገኝ ሲሆን በጥልቅ ኦርቶዶክስ ሀገር ውስጥ ለአምስት ሺህ/5,000 ምዕመናን ውስጣዊ አቅም አለው። የካቴድራሉ ውብ ውስጠኛ ክፍል ቅዱሳንን በሚያሳዩ ሥዕላት እና ሞዛይኮች ተሸፍኗል።

ወደ አስራ ዘጠም/19 ሚሊዮን የሚጠጉ ነዋሪዎች ባሉባት ሀገር ውስጥ ብሔራዊ ካቴድራል ለማዘጋጀት ሀሳቦች ከአንድ ምዕተ ዓመት በላይ ቀርበዋል፣ ነገር ግን ፍሬው በሁለት የዓለም ጦርነቶች እና ሃይማኖትን ለመጨቆን በሚጥሩ አስርት ዓመታት የኮሚኒስት አገዛዝ ተስተጓጉሏል። የሮማኒያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ካቴድራሉን "የብሔራዊ ማንነት ምልክት" ብላ ጠርታዋለች።

ሮማኒያ በአውሮፓ ህብረት ውስጥ ካሉት እጅግ ሃይማኖተኛ አገሮች አንዷ ስትሆን፣ ፹፭/85% የሚሆነው ሕዝብ ሃይማኖተኛ መሆኑ ይታወቃል።

😇 ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!

Romanians flock to a new cathedral that is the world´s largest Orthodox church after 15 Years of Construction.

Thousands of pilgrims turned out Sunday in Romania´s capital for the consecration of religious paintings inside the world´s largest Christian Orthodox church that was being opened after 15 years of construction.

Worshippers and officials arrived in droves at the People´s Salvation Cathedral, known as the National Cathedral, which at its highest point stands more than 125 meters (410 feet) and has an inner capacity for 5,000 worshippers in the deeply Orthodox country. The cathedral's opulent interior is covered with frescoes and mosaics depicting saints and icons.

Proposals for a national cathedral in the country of about 19 million people had been put forward for more than a century, but its fruition was hampered by two world wars and the decades of communist rule, which sought to suppress religion. The Romanian Orthodox Church has called the cathedral "a symbol of national identity."

Romania is one of the most pious countries in the European Union, with around 85% of the population identifying as religious.

Situated behind the hulking Palace of the People built by the late communist leader Nicolae Ceausescu, construction for the cathedral finally began in 2010, and its altar was consecrated in 2018. It has so far cost a reported 270 million euros ($313 million), with a majority drawn from public funds, and some works are yet to be completed.

Traffic was restricted for Sunday´s service, which was attended by President Nicusor Dan and Prime Minister Ilie Bolojan. Many worshippers watched via TV screens set up outside the cathedral.

The cathedral´s mosaics and iconography cover an area of 17,800 square meters (191,000 square feet), according the cathedral´s website.

Daniel Codrescu, who has spent seven years working on the frescoes and mosaics, told The Associated Press that much of the iconography has been inspired by medieval Romanian paintings and others from the Byzantine world.

"It was a complex collaboration with the church, with art historians, with artists, also our friends of contemporary art," he said. "I hope (the church) is going to have a very important impact on society because ... it´s a public space."

With one of the largest budget deficits in the EU, not everyone in Romania was happy about the cost of the project. Critics bemoan that the massive church has drawn on public funds, which could have been spent on schools or hospitals.

Claudiu Tufis, an associate professor of political science at the University of Bucharest, said the project was a "waste of public money" but said it could offer a "boost to national pride and identity" for some Romanians.

"The fact that they have forced, year after year, politicians to pay for it, in some cases taking money from communities that really needed that money, indicates it was a show of force, not one of humility and love of God," he said. "Economically, it might be OK in the long term as it will be a tourist attraction."

Rares Ghiorghies, 37, supports the church but said the money would be better spent on health and education as "a matter of good governance."

"The big problem in society is that most of those who criticize do not follow the activities of the church," he said.

😇 Glory to God!

Romania is Building the Biggest Orthodox Church in the World | A Christian Nation is a Healthy Nation

https://www.bitchute.com/video/7GeiWwOe6jQZ/

https://rumble.com/v5q8fuq-romania-is-building-the-biggest-orthodox-church-in-the-world-a-christian-na.html

https://wp.me/piMJL-dZl

ሮማኒያ በዓለም ትልቁን የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እየገነባች ነው | የክርስቲያን ሀገር ጤናማ ህዝብ ነው። የሮማውያንን ታሪክ ለሚያውቅ ይህ ትልቅ እና የተቀደሰ ተግባር ነው። እግዚአብሔር ይመስገን!

የሮማኒያ ዋና ከተማ የቡካሬስት ግዙፍ እና ድንቅ የህዝብ ድነት ካቴድራል ሊከፈት ከተያዘለት ወራት ቀርቷል፣ ነገር ግን ይህ ግዙፍ የቤተ ክርስቲያን ህንፃ የሮማኒያ ዋና ከተማን ሰማይ ይቆጣጠራል።

በሮማኒያ ዋና ከተማ መሀል የሚገኘው አስደናቂ የቤተ ክርስቲያን ህንፃ በመጭው የአውሮፓውያኖች በ2025 ይጠናቀቃል። የአለም ትልቁ እና ረጅሙ የምስራቅ ኦርቶዶክስ ካቴድራል ይሆናል። የመጨረሻው መስቀል ወደ ማእከላዊ ኩፖላ/ፋኖስ ሲጨመር፣ ሕንፃው ፻፳፯/127 ሜትር ቁመት/ከፍታ ይኖረዋል።

የኦርቶዶክስ ክርስትናን ከፍታ አሳይቶ ለማክበር ሰማይ ጠቀሱን ካቴድራል ለማቋቋም የታቀደው እ... 1878 ሩሲያ እና ሮማኒያ በክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የኦቶማን ሙስሊም ኃይሎች ላይ ድል በተቀዳጁበት ወቅት ነው። ሮማውያን ያንን ግጭት የነጻነት ጦርነት ብለው ይጠሩታል።

በ፳/20ኛው መቶ ዘመን፣ የዓለም ጦርነቶች፣ ከዚያም የኮሚኒስት አምባገነንነት እንቅፋት በመሆናቸው እንዲሁም በወቅቱ አካባቢን ለመምረጥ በመቸገራቸው የካቴድራሉ ፕሮጀክት በተደጋጋሚ እንዲቀር ተደርጓል። በመጨረሻም፣ እ... 2010፣ በኮሚኒስት አምባገነን ኒኮላ ቻውሴስኩ ታወቀው አንጋፋ የፓርላማ ቤተ መንግስት ግዛት ጥቅም ላይ ባልዋለ መሬት ላይ ካቴድራሉ እንዲሠራወስኗል፣ እና ግንባታው ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ቀጥሏል።

እስካሁን ለፕሮጀክቱ ፪፻/200 ሚሊዮን ዩሮ (፪፻፲፮/216 ሚሊዮን ዶላር) ወጪ ተደርጓል፣ አብዛኛው ገንዘብ የሚገኘው ከህዝብ መዋጮ እና ሩቡም ከልገሳ ነው።

የካቴድራሉ መንፈሳዊ እና ተግባራዊ ውጤቶች ዋጋውን ከዋጋው በላይ ያደርገዋል። ቦታው ለሁለቱም የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች እና አማኝ ያልሆኑ ሰዎች ትልቅ የአምልኮ ስፍራ ሊሆን ይችላል።

ካቴድራሉ አንድ ሺህ/1,000 ዘማሪዎችን እና ስድስት ሺህ/ 6,000 ምእመናንን በዋናው አዳራሽ ውስጥ መያዝ ይችላል። አንድ ትልቅ የአርቲስቶች ቡድን በአሁኑ ጊዜ የውስጥ ገጽታዎችን በሚሞሉ ሞዛይኮች ላይ እየሠራ ነው።

ለፕሮጀክቱ ፳፭/25 ቶን ደወል የተነደፈው በጣሊያን ካምፓኖሎጂስት ፍላቪዮ ዛምቦቶ በሚመራ ቡድን ነው። እሱ የሚያወጣው እያንዳንዱ ደወል ለእሱ "እንደ ልጅ" ቢሆንም ለቡካሬስት ካቴድራል የተነደፈውን ግዙፍ መሣሪያ "ለመጀመሪያ ጊዜ ለመስማት ስሜታዊ ነበር ጠንካራ፣ ጥልቅ፣ ረጅም፣ አንተን የሚያቅፍ ድምፅ ነው፣ ምልክት ያደርጋል” በማለት ባለሙያው ለሮማኒያ ሚዲያ ተናግሯል።

በ፳/20 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ደወሉን ለመስማት የሚቻል መሆኑን ዘገባዎች ጠቁመዋል።

በቪዲዮው ላይ የዘመናዊው የሮማኒያ ግዛት መቶኛ ዓመት ሆኖ ስለተከበረ የሕዝባዊ ድነት ካቴድራል እ... ሕዳር 25 ቀን 2018 ተቀድሷል። በቪዲዮው ላይ ብዙ አማኞች ከካቴድራሉ ውጭ ተሰብስበው አገልግሎቱን በትልልቅ ስክሪኖች ሲመለከቱ እናያለን።

ቤተ ክርስቲያኑ በእስልምና እና በኮሚኒዝም ላይ የድል ምልክት ሆኖ ያበራል።

👉 የተመረጡ አስተያየቶች፡-

የሮማኒያ ኦርቶዶክስ ሰዎች መገኘት የሚያሳየው ይህ ካቴድራል ከ፲፵/140 ዓመታት በፊት የታቀደው ከንቱ እንዳልሆነ ነው። ለሁሉም ለሮማኒያ ጀግኖች መታሰቢያ እና የሀገር አንድነት ምልክት ነው።

አዎ! ሃሌ ሉያ! ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ ቅርሶቿን እና ማንነቷን ለመጠበቅ ለሮማኒያውያን ምስጋና እና አድናቆት

ክርስቲያን ሕዝብ ጤናማ ሕዝብ ነው።

እንደ ሮማንያዊ ይህ ቤተክርስቲያን እስኪጠናቀቅ መጠበቅ አልችልም! እዛ ሄጄ ለመጸለይ እና በክርስቶስ ፊት ለመሆን እቅድ አለኝ! ክርስቶስ በሁሉም ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ አለ።

እንደ ማሌዥያዊ ኦርቶዶክስ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። በዚህ ልፍስፍስ ምዕራባዊ ዓለም መካከል ሮማውያን በእምነታቸው ያድጉ ዘንድ መልካም ነው።

ምንም እንኳን ኦርቶዶክስ ባልሆንም ለእነሱ ትልቅ ክብር አለኝ ይህ ካቴድራል እጅግ አስደናቂ ነው የአውሮፓ ህብረትን ለሚመሩት ዓለማውያን ትልቅ የፊት ጥፊ መመታት ነው።

ቆንጆ! እግዚአብሔር ሮማኒያን ይጠብቅ

ይህ በጣም ጥሩ ነው። ሮማኒያ ባህሏንና ሥሮቿን/መሠረቶቿን ከፍ አድርጋ ትመለከታለች። በምዕራቡ ዓለም ከእነርሱ አንድ ነገር መማር እንችላለን።

ውብ ይሆናል። ከአንድ ካቶሊክ እግዚአብሔር አምላክ ሮማኒያን እና የኦርቶዶክስ እምነትን ይባርክ።

ከብሪታኒያ ሃይማኖት የቀየርኩ/የተለወጠ ሰው ነኝ ባለፈው እሁድ ተጠመቅኩ... ምርጥ ምርጫ!

አሜሪካ ውስጥ ያለሁ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እንደመሆኔ፣ ይህንን በቅርብ ጊዜ እጎበኘዋለሁ።

እንደ ሮማንያዊ ምንም የሚያከራክር ነገር የለም። ካቴድራሉ ለ ፪፻/200 ዓመታት እቅድ ተይዞ ነበር ነገር ግን ሥራ ይጀመራል በተባለ ቁጥር ጦርነቱ እያራዘመው ነበር።

£200m ለሀገር አቀፍ ግንባታ? ለእኔ ምክንያታዊ እና ተገቢ ነው። ብሪታኒያ ለዌምብሌይ ስታዲየም ብቻ £800m አውጥታለች። እግር ኳስ የሚጫወትበት ሕንፃ። ታዲያ ለፀሎት ውድ የሆነ ሕንፃ ያስደንቃልን?

እግዚአብሔርን ያከብራል ምእመናንን ያነሳሳል ስለዚህም ዋጋው ሲያንሰው ነው።

ሚኒሶታ 1.4ቢሊየን ዶላር (ጥገናን ሳይጨምር) በህዝብ የተደገፈ የአሜሪካ እግር ኳስ/NFL ስታዲየም አላት።

ሮማኒያ እንደሌሎች የክርስቲያን ሃገራት ብሔራዊ ካቴድራል የላትም፣ ይህ ደግሞ ከ፻/100 ዓመታት በላይ ሲሠራ ቆይቷል። አሁን እየገነባን መሆናችን በፍፁም የተረጋገጠ ነው፣ እኛ ከመቼውም ጊዜ በላይ ሀብታም ስንሆን።

እንደ አንድ ምዕራባዊ ሰው በየቦታው ብዙ ከንቱ ፕሮጄክት ህንጻዎች ጋር (እውነት ነው በሌላ ጊዜ መገንባት)፣ አንዳንድ ሀውልት ህንፃዎችን የሚሹ አገሮችን ሲተቹ መስማት እንዴት አስቂኝ ነው?! ቬርሳይ እና መሰሎቹ ህዝቡ እየተራበ እንዳልተገነቡ። በዚያ ላይ ምስራቃዊ አውሮፓን መጎብኘት እና ግዙፍ የስነ-ህንፃ ጥበብ ስለሌላቸው ልንነቅፋቸው ይገባናልን?! ይህን ስል፣ እኔ በጣም ሃይማኖተኛ ባልሆንም እንኳ፣ ብዙ ሰዎች እንዳሉ ይገባኛል፣ እና እናንተም አብያተ ክርስቲያናትን መገንባት አለባችሁ የሚል እምነት አለኝ። ሰዎች ለሆስፒታሎችም እኮ ይለግሳሉ። ለጦርነት እና ጦር መሣሪያም እንደዚሁ! ዪክሬንን ብቻ ማየት በቂ ነው!

ይህ በእንዲህ እንዳለ ፴/30 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በረሃብ እየተጋፈጡ ባለበት ወቅት፣ የፋሺስት ጋላ-ኦሮሞው አገዛዝ የዘር ማጥፋት እልቂት መሪ ለራሱና ለኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ሞግዚቶች ፲፭/15 ቢሊዮን ዶላር ቤተ መንግሥት እየገነባ ነው። በሰሜናዊው ንፍቀ ክበብ ከሚመጣው የኒውክሌር አፖካሊፕስ መትረፍ ይችሉ ዘንድ ሉሲፈርያውያን ከኢትዮጵያ ቅዱሳን ተራሮች በታች መትረፊያ የዋሻ ቤቶችን እንዲሠራ ትእዛዝ ሰጥተውታል።

😮(የሚገርም ነው፤ የሮማኒያ ካርታ ቅርጽ የተገመሰችውን የኢትዮጵያን ካርታ ይመስላል)

#bucharest #christianity #orthodox #church #cathedral




Saint Stephen’s Martyrdom in an Ancient Manuscript | የቅዱስ እስጢፋኖስ ሰማዕትነት በጥንታዊ ጽሑፍ

https://www.bitchute.com/video/iPau2wt5fzzF/

https://rumble.com/v70us8k-saint-stephens-martyrdom-in-an-ancient-manuscript-.html

እስጢፋኖስ በግሪክ ቋንቋ አክሊል ማለት ነው፡፡ በግብሩ የቀን ሃሩር የሌሊት ቁር የማይለውጠው፣ መብራት ማለት ነው

ቅዱስ እስጢፋኖስ በቤተክርስቲያን ታሪክ ስለክርስቶስ መስክሮ ሰማዕትነትን የተቀበለ የመጀመሪያው ዲያቆን ነው

ቀዳሚ ሰማእት / እስጢፋኖስ በጥቅምት ፲፯ ዕለት ሊቀ-ዲያቆናት ተደርጎ በሐዋርያት ተሾመ፡፡

😇 ሊቀ ዲያቆናት ቅዱስ እስጢፋኖስ የተቀዳጃቸው ሦስቱ አክሊላት፡-

    . ስለንፅህናው ስለድንግልናው

    . ስለሰማዕትነቱ /ስለምስክሩ/ ስለተጋድሎው

    . ስለስብከቱ /ስለትምህርቱ/ ስለተአምራቱ

ቅዱስ እስጢፋኖስ የተወገረበት ድንጋይ ሰባት አብያተ ክርስቲያናት ታንፆበታል፡፡ /ሰባት ቤተክርስቲያናትን አንጿል፡፡/

የቤተክርስቲያን አባቶች የቀዳሜ ሰማዕት የቅዱስ እስጢፋኖስ ሞት ለክርስትና እምነት መስፋፋት ዋነኛ ምክንያት መሆኑ የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራውን እንድናይበት አድርጎናል ሲሉ ይገልፁታል እውነት ነውና፡፡

የቀዳሚ ሰማእት የቅዱስ እስጢፋኖስ ሞት ለክርስትና እምነት መስፋፋት ዋነኛ ምክንያት ነበር፤ የዘመኑ የወገኖቻችን ሰቆቃ እና ሞትም ለተዋሕዶ ክርስትና መስፋፋት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል።

🙏 እንኳን አደረሰን! ሊቀ ዲያቆናትና ቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱን ያድለን አሜን !!!

😇 Archdeacon and First Martyr Saint Stephen

In the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, Saint Stephen is commemorated monthly on the 17th day of every month, and the annual feast of Saint Stephen the Archdeacon is celebrated on Teqemet 17 (which is October 27th in the Gregorian calendar). He is honored as the first martyr (Protomartyr) and as the first of the seven deacons chosen after Pentecost

Dedication to the ordination of the First Martyr and Archdeacon Stephen, who was stoned to death about three years after the Ascension of the Lord.

Saint Stephen was a Hellenistic Jew and belonged to the group of the seven deacons selected by the Apostles to carry out the charity work of the first Christian community of Jerusalem.

According to the Acts of the Apostles, he was a man filled with the grace of the Holy Spirit. He preached with boldness and performed many great wonders. His action caused the animosity of the Judean priesthood, for they failed to understand and accept the ecumenical dimension and the liberating content of Christ’s preaching to every human being, and especially to those who had been wronged.

The First Martyr Stephen was considered a blasphemer and a denier of Judaism, for he declared, even before the Sanhedrin (great assembly), that Moses and the Mosaic Law, as well as all the Prophets and the Righteous of the Old Testament, were not carriers of salvation, but prepared the way for the coming of the true Savior, who is Christ.

Imitating His love, and dedicating himself to Him, he forgave his murderers, begging the Triune God not to impute to them the sin they had committed.

🙏 May his intercession be with all of us, Amen!

ሐይቅ ቅዱስ እስጢፋኖስ አቡነ እየሱስ ሞዐ አንድነት ገዳም፤ ቀዳማይ ዩኒቨርሲቲ ዘኢትዮጵያ

https://wp.me/piMJL-bJo

የሐይቅ እስጢፋኖስ /አቡነ እየሱስ ሞዓ አንድነት/ ገዳም

መስቀል፤ የመስከረም ፲፯ / ፳፻፲፩ ዓ.ም ክብረ በዓል በቅዱስ እስጢፋኖስ | የሰዶም ዜጎች አዲስ አበባን ገና ሳይቆጣጠሯት

https://wp.me/piMJL-dHW

(ይህን ጦማሬን እስካሁን ድረስ አፍነውታል፤ በየረርና የካ ተራሮች በዋሻ ሚካኤል እና በአክሱም ላሊበላ ተራራማ ዋሻዎች ላይ እየተሠራ ያለውን የሉሲፈራውያኑን ሤራ በከፊል በማጋለጡ!)

💭 በወቅቱ የቀረበ ጽሑፍ ፥ ትናንትና ዛሬ፤ በትናንትናው የመስቀል አደባባይ የኢሬቻ ጣዖት አምላካዊች የጽዮንን ሰንደቅ ከለከሏቸው፤ ዋይ! ዋይ! ዋይ!

የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያንን ግቢ እንዲህ ግጥም፡ ሙልት ብሎ አይቼው አላውቅም፤ በአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማታችን ያሸበረቁ በጣም ብዙ ምዕመናን ተገኝተው ነበር።

ለመንፈሳዊ ሕይወት በጣም ታታሪ የሆነው ክርስቲያን ወገናችን ሊመሰገን፣ ሊወደስና ሊደነቅ ይገባዋል፤ ብዙ ጊዜ ሲኮነን እንጂ ሲደነቅ አንሰማም። ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰዓት አንስቶ እስከ ቀኑ ስድስት ሰዓት ድረስ ቀዳሚ ሰማዕት ቅ/እስጢፋኖስን ለማስታወስ በቤተክርስቲያኑ ተገኝቷል።

እስኪ የት ሌላ ዓለም ነው ተመሳሳይ ሁኔታ የሚታየው? በየትኛውስ ሌላ ሐይማኖት? ካቶሊኩና ፕሮቴስታንቱ ከአንድ ሰዓት በኋላ፣ እስላሙ ከሠላሳ ደቂቃ በኋላ ነው ለአምላኮቻቸው ጸልይው የሚበታተኑት።

ደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን፣ ለመጀመሪያ ጊዜ በንግሥት ዘውዲቱ ዘመነ መንግሥት በ፲፱፻፱ ዓ/ም ተመሠረተ። በዚያን ጊዜም ዘመኑ በፈቀድው መልክ የቤተ ክርስቲያኑ ሕንጻ ተጠናቆ ሲወደስበት ሳለ፤ በጣልያን የወረራ ዘመን፣ በ፲፱፻፴፪ ዓ/ም ባልታወቀ ምክንያት የእሳት አደጋ ደርሶበት ሕንጻው ተቃጠለ።

ኢትዮጵያ ከ ፋሺስት የወረራ ቀንበር ከተላቀቀች በኋላ፤ የግንባታው ሥራ በሥራ ሚኒስቴር ኃላፊነት በዘመናዊ መልክ እንዲሠራ በተሰጠው ትዕዛዝ መሠረት ሚኒስትሩ ባላምባራስ (በኋላ ብላቴን ጌታ) ማኅተመ ወልደ መስቀል በአንድ በኩል የአካባቢውም ኗሪ እና የቤተ ክርስቲያኑ ምእመን በመሆናቸው እና በሚኒስቴራዊ ኃላፊነታችው፤ ሥራውን በቅርብ እየተከታተሉና እየተቆጣጠሩ አሠርተውት የአሁኑ ሕንጻ ግንባታ ፍጻሜ አግኝቶ ጥቅምት ፲፯ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓ/ም ቅዳሴ ቤቱ የግብጽ ኮፕት ቤተ ክርስቲያን ፓትረያርክ፣ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቄርሎስ ፮ኛ በተገኙበት ተባረከ፡፡



Friday, October 24, 2025

7 Antichrist Countries Where The Bible is Banned | መጽሐፍ ቅዱስ የታገደባቸው 7 የክርስቶስ ተቃዋሚ ሃገራት

https://rumble.com/v70q6zw-7-antichrist-countries-where-the-bible-is-banned.html

https://www.bitchute.com/video/12W9ZQj0KD5I/

💭 መጽሐፍ ቅዱስ ሊታገድ ይችላል፣ ግን የእግዚአብሔር ቃል ሊታሰር አይችልም

እስልምና + ኮሚኒዝም ☆

መጽሐፍ ቅዱስ ሙሉ በሙሉ የታገደ እና ክርስቲያኖች ከባድ ስደት የሚያጋጥሟቸውንባቸውን ሰባት7 የክርስቶስ ተቃዋሚ ሃገራትን ይወቋቸው። በእነዚህ ሃገራት ውስጥ መጽሐፍ ቅዱስን ባለቤትነት በመያዝ ወደ እስር፣ ማሰቃየት አልፎ ተርፎም ሞት ሊመራ ይችላል። ይህ አስደንጋጭ እውነታ ዋና ሚዲያ ስለማያውቅ ከሚያገለግለው ከክርስትና ጋር የሚወዳደሩትን የዓለም ጦርነት ይገልጻል።

ከሰሜን ኮሪያና ሶማሊያ እስከ ሳዑዲ አረቢያ፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ክርስቲያኖች የእግዚአብሔር አምላክን ቃል ለማንበብ ብዙ መስዋዕት በመክፈል ላይ ይገኛሉ። ከመሬት በታች ቤተክርስቲያናቱ በስውር ይገኛሉ፣ መጽሐፍ ቅዱሶች በየወገናቸው ይሰበሰባሉ፣ እናም አማኞች በየቀኑ በእምነታቸው ዕለት አስከፊ ስደት ያጋጥማቸዋል።

እነዚህ ሃገራት አብዛኞቹ የሙስሊም ሃገራት ሲሆኑ፣ ከፊሎቹ ደግሞ የኮሙኒዝም ሥርዓት የሰፈነባቸው ሃገራት ናቸው።

አዲስ አበባን ጨምሮ ሰይጣን ራሱ በዙፋኑ ላይ የተቀመጠባቸው ሃገራት፤

ሰሜን ኮሪያ

ሳዑዲ አረቢያ

ማልዲቮች

ሶማሊያ

ኢራን

አፍጋኒስታን

ቻይና

🛑 መጽሐፍ ቅዱስ ሕገወጥ እና / ወይም ከባድ ስደት የሚደርስበት ፶፪/52 ሀገሮች ሙሉ ዝርዝር

1. አፍጋኒስታን

2. ኢራን

3. ካዛክስታን

4. ኪርጊስታን

5. ማልዲቮች

6. ማውሪቲኒያ

7. ሰሜን ኮሪያ

8. ሳዑዲ አረቢያ

9. ሶማሊያ

10. ታጂኪስታን

11. ቱርክሚስታን

12. ኡዝቤኪስታን

13. ኖርስ

14. አልጄሪያ

15. ቡታን

16. ብሩኒኒ

17. ቻይና

18. ኩባ

19. ጂቡቲ

20. ኤርትራ

21. ኩዌት

22. ላኦስ

23. ሊቢያ

24. ማሌዥያ

25. ሞሮኮ

26. ኦማን

27. ሱዳን

28. ቱኒዚያ

29. ባሕሬን

30. ባንግላዴሽ

31. የማዕከላዊ አፍሪካ ሪ Republic ብሊክ

32. ኮሎምቢያ

33. ግብፅ

34. ኢትዮጵያ

35 ህንድ

36. ኢራቅ

37. ዮርዳኖስ

38. ኬንያ

39. ሊባኖስ

40. ማሊ

41. ማያንማር (በርማ)

42. ኔፓል

43. ኒጀር

44. ናይጄሪያ

45. ፓኪስታን

46. ፊሊፒኖች (ማንዳናኦ)

47. ስሪ ላንካ

48. ሶሪያ

49. ታንዛኒያ

50 ቱርክ

51. የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች

52. ቬትናም


👹 የሚከተሉት ሀገራት 100% የሚገዙት በሰይጣን እና 'በሰው' ወኪሎቹ ነው።

ፈረንሳይ

ብሪታንያ

ጣሊያን

ስዊዘርላንድ

አውስትራሊያ እና ኒው ዚላንድ

ቻይና

ህንድ

ደቡብ አፍሪካ

ኬንያ

ናይጄሪያ

ሃይቲ

ጋና

አርጀንቲና

ብራዚል

ሁሉም 57 እስላማዊ ሀገራት

ሌሎች ብዙ ሰዎች በሰይጣን ቁጥጥር ሥር ለመሆን በጉዞ ላይ ናቸው።

😔 The Bible May be Banned, but The Word of God Cannot be Chained

Islam + Communism ☆

Discover the 7 countries where the Bible is completely banned and Christians face severe persecution. In these nations, owning a Bible can lead to imprisonment, torture, or even death. This shocking reality reveals the global war against Christianity that mainstream media won't talk about.

From North Korea to Saudi Arabia, millions of Christians risk everything just to read God's Word. Underground churches meet in secret, Bibles are smuggled across borders, and believers face daily persecution for their faith.

🛑 The Full list of 52 countries where the bible is illegal and/or severely persecuted:


  1. Afghanistan

  2. Iran

  3. Kazakhstan

  4. Kyrgyzstan

  5. Maldives

  6. Mauritania

  7. North Korea

  8. Saudi Arabia

  9. Somalia

  10. Tajikistan

  11. Turkmenistan

  12. Uzbekistan

  13. Yemen

  14. Algeria

  15. Bhutan

  16. Brunei

  17. China

  18. Cuba

  19. Djibouti

  20. Eritrea

  21. Kuwait

  22. Laos

  23. Libya

  24. Malaysia

  25. Morocco

  26. Oman

  27. Sudan

  28. Tunisia

  29. Bahrain

  30. Bangladesh

  31. Central African Republic

  32. Columbia

  33. Egypt

  34. Ethiopia

  35. India

  36. Iraq

  37. Jordan

  38. Kenya

  39. Lebanon

  40. Mali

  41. Myanmar (Burma)

  42. Nepal

  43. Niger

  44. Nigeria

  45. Pakistan

  46. Philippines (Mindanao)

  47. Sri Lanka

  48. Syria

  49. Tanzania

  50. Turkey

  51. United Arab Emirates

  52. Vietnam

👹 Where Satan Himself Sits on The Throne

☆ North Korea

☪ Saudi Arabia

☪ Maldives

☪ Somalia

☪ Iran

☪ Afghanistan

☆ China

👹 The following nations are 100% Ruled by Satan and Its 'Human' Agents

France

Britain

Italy

Switzerland

Australia + New Zealand

China

India

South Africa

Kenya

Nigeria

Ghana

Haiti

Argentina

Brazil

All 57 Islamic Countries

Many others are on their way to be fully controlled by Satan.

After Ethiopia, The Antichrist States of Turkey & UAE Are Now Massacring 'non-Arabs' in Sudan

https://rumble.com/v70wp0w-after-ethiopia-the-antichrist-states-of-turkey-and-uae-are-now-massacring-n.html https://www.bitchute.com/video/...