https://www.bitchute.com/video/LnwjPmKFiooj/
😇 በአደጋ መካከል የተደረገ ተአምር! የ፮/6 ወር ህፃን ከኮሎምቢያ የመሬት መንቀጥቀጥ በኋላ ዳነ
በካሊ፣ ኮሎምቢያ በ7.4 ማግኒትድ የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት በፈረሰ ባለ አምስት ፎቅ ሕንፃ ፍርስራሽ ውስጥ የ፮/6 ወር ህፃን እና አዲስ የተወለደ ህፃን በተአምራዊ ሁኔታ በሕይወት ተርፈዋል።
😢 ቪዲዮውን ልክ ሳይ በስሜት አስለቀሰኝ! የእግዚአብሔር ሥራ እጅግ በጣም ድንቅ ነው!!!
❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፰፥፲ ]❖
“ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን እንዳትንቁ ተጠንቀቁ፤ መላእክቶቻቸው በሰማያት ዘወትር በሰማያት ያለውን የአባቴን ፊት ያያሉ እላችኋለሁና።”
😇 A 6-month-old baby and a newborn baby were miraculously rescued alive from the rubble of a collapsed five-story building in Cali, Colombia, following a devastating 7.4-magnitude earthquake.
❖[Matthew 18:10 ]❖
“See that you do not despise one of these little ones. For I tell you that in heaven their angels always see the face of my Father who is in heaven."
No comments:
Post a Comment