Friday, August 28, 2026

From Outlaw to Saint. The Life of Saint Moses the Ethiopian Teaches Us Redemption is Always Possible

https://www.bitchute.com/video/C8emaKBtuoCp/

https://rumble.com/v7erklw-from-outlaw-to-saint.-the-life-of-saint-moses-the-ethiopian-teaches-us-rede.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም 😇 ኡራኤል ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

👉 Courtesy: https://www.youtube.com/@SensusFidelium

😮 (የሚገርም ነው፤ ዛሬ በፈረንጆቹ ነሐሴ 28 ነው፤ የቅዱስ ሙሴ ፀሊም እና የሊቀ መላዕክት ቅዱስ ኡራኤል ዕለት ነው። ይህን ቪዲዮ ያቀበለኝ ቻኒል ላይ እንደ 28ኛ ሰው 'ላይክ' ያደረግኩት እኔ ነኝ!

ከሕገ-ወጥ ወደ ቅዱስ። የቅዱስ ሙሴ ኢትዮጵያዊ ሕይወት የሚያስተምረን ቤዛነት ሁልጊዜ እንደሚቻል ነው

😇 እንደ ሙሴ ኢትዮጵያዊ (በሰማይ ያሉት) ካሉ ንስሐ የገቡ ክርስቲያን ቅዱሳን በተለየ መልኩ 👹 ንስሐ ያልገበው እና የተረገመው የእስልምና 'ነቢይ' መሀመድ በተቃራኒው ሁሉንም የአሠርቱ ቃላትን ትዕዛዝ የሚያፈርሱ ሥራዎች ሲሠራ ሞቷል። ጣረ ሞት ላይ እያለ እንኳን አይሁዶችን እና ክርስቲያኖችን ይራገም እንደነበር ይታወቃል።

እንደ ኢስላማዊ ምንጮች ገለጻ፣ መሀመድ ወረረ፣ ቀማ፣ ዘረፈ፣ ሕዝቦችን አሰቃየ፣ ገደለ፣ አፍነ፣ ባሮችን ያዘ፣ ባሮችን ገደለ፣ ባሮችን አስገድዶ አሰለመ፣ ከሃዲዎችን ገደለ፣ ሚስትን መደብደብን አበረታታ፣ የጉዲፈታ ልጁን ሚስት ቀማ፣ ከሕጻናት ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት ፈጸመ፣ እና እስከ ሞቱ ድረስ በማይቀረው ዘላለማዊ የሲኦል እሳት ውስጥ ገባ፣ እዚያም ዛሬ እየተሰቃየ ነው።

የምስራቅ ኦርቶዶክስ ወገኖቻችን በዛሬዋ እ..አ ነሐሴ ፪፰/28ዕለት የአባ ሙሴ ጸሊምን መታሰቢያ ያከብራሉ።

ግብጻውያን ስማቸውን ጠርተው ከማይጠግቧቸው ቅዱሳን መካከል አንዱ ኢትዮዽያዊው ጻድቅ አባ ሙሴ ጸሊም ነሰኔ ፳፬/ 24 ነው ያረፈው፡፡

አስቀድሞ ሽፍታ፣ ወንበዴ፣ ዘማዊ ፣ጣኦት አምላኪ ነበር፤ በኃላ እንደ አብርሃም አምላኬ ማን ነው? ብሎ ተመራመረ፤ ወደ አስቄጥስ ገዳም ብትሄድ አምላክህ ማን እንደሆነ ይነግሩሃል የሚል ራዕይ አየ፣ ተመለከተ፤ ተነስቶም ሄደ ፤ አባ ኤስድሮስን አገኛቸው፤አጽናንተው አረጋግተው ወደ አባ መቃርስ ወሰዱት አባ መቃርስም ንስሃውን ተቀብለው ቀኖና ሰጡት ኋላም አመነኮሱት ፤ የሽፍቶች አለቃ የነበረው የመነኮሳት አለቃ እስከመሆን ደረሰ፤ ሰይፉን ወርውሮ ከፍቅር ጋር ተወዳጀ፤ሌሊት እየተነሳ ለሁሉም መነኮሳት ውኃ ይቀዳላቸው ነበር፤ ለሁሉም ይታዘዛቸው ነበር ትንሹም ትልቁም ሙሴ ይህን አድርግሊኝ ይሉታል አርሱም ሁሉንም እሺ ይላል፤ ራሱን ዝቅ አደረገ ትሁትም ሆነ፤ በጸሎቱ ዝናብ ያዘንም ነበር፤ እድሜው መጨረሻ አካባቢ ቡራኬ ሊቀበል ከመነኮሳት ጋር ሆኖ ወደ አባ መቃርስ ሄደ አርሳቸውም ልጆቼ ከእናንተ መካከል በሰማእትነት የሚሞት አለ ብለው ትንቢት ተናገሩ ሙሴ ጸሊምም አባቴ ያ ሰው እኔ ነኝ ሰይፍ የሚያነሱ በሰይፍ ይጠፋሉ የሚል ቃል አለ ይህን ጊዜ በጉጉት ስጠባበቀው ነበር አላቸው፤ እንደተባለውም የበርበር ሰዎች ገዳሙን ሊያጠፉ መጡ መነኮሳቱ ሲሸሹ ሙሴ እዚያው ቀረ ሌሎች ሰባት መነኮሳት ከአባታችን ጋር እንሞታለን ብለው አብረውት ሆኑ ፤ የበርበር ሰዎች ደረሱ ሁሉንም በሰይፍ ገደሏቸው፤ ይህም ሰኔ ፳፬/24 ቀን ነው፤ የአባታችን የሙሴ ጸሊም ስጋው በገዳመ አስቄጥስ በክብር ይገኛል፤ ግብጻውን ቤተ ክርስቲያን ሰርተውለት ታቦት ቀርጸውለት በየዓመቱ በድምቀት ያከብሩታል ገድሉን ጽፈውለታል ፊልምም ሰርተውለታል ይህን ፊልም የኛ ሰዎች ግሩም አድርገው ወደ አማርኛ መልሰውታል፤ የዛሬዋን ቀን ስለ ተክለ ሃይማኖት ብቻ ብለን አንመጽውት ስለ አባ ሙሴ ጸሊምም እያልን ይሁን እንጂ፤ አምላከ ተከልዬ ጠብቀኝ ስንል አምላከ ሙሴ ጸሊም አትርሳኝ ማለትንም አንርሳ ፤ የዚህ ድንቅ አባት ታሪክ የማይረሳ ነውና፡፡

ሙሴ ጸሊም ማለት ጥቁሩ ሙሴ ማለት ነው፤ መልኩ ጥቁር ስለሆነ ነው ጥቁሩ ሙሴ ተብሎ የተጠራው፤ በነገራችን ላይ ከዕለታት በአንዱ ቀን በዚሁ በጥቁረቱ የተነሳ አባቶች አንድ ፈተና አቅርበውለት ነበር፣ አባ ኤስድሮስ ይጠሩትና ሙሴ ዛሬ ቀድሰክ ታቆርባለህ ይሉታል እርሱም እሺ አባቴ ብሎ ይወጣል በዚህን ጊዜ አባ እስድሮስ ካህናቶችን ይጠሩና ዛሬ ሙሴ ቅዳሴ ሊቀድስ ወደ መቅደስ ሲገባ ሰድባችሁ አባሩት ብለው ትዕዛዝ ይሰጣሉ እንደተባለው ሙሴ ሊቀድስ ልብሰ ተክህኖ ለብሶ ወደ መቅደስ ሊገባ ሲል አንተ ጥቁር ብለክ ብለክ ከኛ ጋር መቀደስ አማረክ ወግድ ከዚህ ብለው ያባርሩታል እርሱም ምንም ሳይናገር አንገቱን አቀርቅሮ ትክክል ናቸው ያለ ቦታክ ለምን ገባክ እያለ እራሱን እየወቀሰ ተመለሰ የሚገርመው ቂም ሳይዝባቸው በነጋታው ውኃ ሊቀዳላቸው ሄደ ይህን የተመለከቱ አባ እስድሮስ ጠርተው ሙሴ ያቀረብንልክን ፈተና አልፈካል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ብለው መርቀውታል። መጽሐፈ መነኮሳት 2ኛው ከአባ ሙሴ ጸሊም ከጻድቁ ተክልዬ በረከት ያሳትፈን።

😇 Memory of Venerable Saint Moses the Ethiopian | የኢትዮጵያዊው ሙሴ መታሰቢያ

https://rumble.com/v5cqhii-memory-of-venerable-saint-moses-the-ethiopian-.html

👉 Courtesy: OrthodoxTimes.com

On 28 August, the Eastern Orthodox Church world commemorates one of the most striking figures of the early Christian desert: a former robber whose life became a story of radical repentance, humility and transformation.

♱ The Orthodox Church commemorates today Venerable Moses the Ethiopian of Scete, and Martyrs Diomedes and Laurence.

Saint Moses was a slave of a rich man in Egypt. Because of his black skin and strong physique, he stood out while his aggressive behaviour forced his master to dismiss him.

For several years he lived as a robber, until the moment when moved by the goodness of a Christian, he became conscious of his spiritual need, and then he decided to follow the path of repentance and knowledge of the will of the true God.

He went to Skete and set a good example of obedience and humbleness. His spiritual progress was so great that he wanted to become a priest, while many people came to the desert to benefit from his spiritual guidance.

He became a martyr when he was killed by bandits, who invaded his desert cell and massacred him as well as other six monks.

We can learn a lot from the life of Venerable Moses the Ethiopian for two reasons: Firstly, the power of repentance transforms, even robbers, into pious people, who, through the great mercy of God, are allowed to be priests and officiate the Divine Liturgy.

Secondly, the Church is in fact opposed to all forms of social discrimination and racism. Colour or origin are in no way regarded as being as a prerequisite for the salvation and holiness of each individual.

The stance taken by our Holy Orthodox Church against racism and xenophobia and all kinds of social discrimination was adapted to the requirements of the modern era, in accordance with the decisions of the Holy and Great Council that took place in June 2016 in Crete.

😇 Unlike such repentant Christian Saints like Moses the Ethiopian (who are in heaven), 👹 the unrepentant and accursed 'prophet' of Islam Mohamed died while doing the opposite.

☪ According to Islamic sources teaching that Mohamed invaded, raided, robbed, tortured, killed, kidnapped, owned slaves, traded slaves, raped slaves, forced conversions, killed apostates, promoted wife beating, and had sex with children till his death and ended up in the inevitable eternal hellfire, where he is languishing.

👉 3rd and 4th Centuries – Let's connect the dots.../ ሦስተኛው እና አራተኛው ክፍለ ዘመናት - ነጥቦቹን እናገናኝ...

😇 235 AD – The Holy Ethiopian / African Martyrs Cassius and Florentius of Bonn, Germany

https://www.bitchute.com/video/cuzMgONclBU2/

https://rumble.com/v6tle05-235-ad-the-holy-ethiopian-african-martyrs-cassius-and-florentius-of-bonn-ge.html

😇 ..235 .ም – በዛሬዋ ጀርመን ነዋሪዎች ዘንድ ትልቅ አድናቆት፣ ክብርና ምስጋና ያላቸው ቅዱሳኑ ኢትዮጵያዊ / አፍሪካዊ ሰማዕታት ካሲየስ እና ፍሎሬንቲየስ በቦን ከተማ

ከክርስቶስ ልደት ከሁለት መቶ ዓመታት በኋላ በሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ቅዱሳኑ አባቶቻችን እነ ንጉሥ ኢዛና ገና ሳይነግሡና በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያም ክርስትናን በይፋ ሳያውጁ፣ ከቀድሞዋ ሰሜን ኢትዮጵያ ከዛሬዋ ደቡብ ግብጽ የተነሱት ቅዱሳን ኢትዮጵያውያን ሰማዕታት ካሲየስ እና ፍሎሬንቲየስ በቀድሞዋ የምዕራብ ጀርመን ዋና ከተማ በቦን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እና ለክርስትና ሃይማኖታቸው ተሰውተው ነበር። ይታየን፤ ይህ ከሺህ ሰባት መቶ ዓመታት በፊት። ያኔ 'ጀርመን፣ ጣልያን፣ ፈረንሳይ ወዘተ' የሚባሉ ሃገራት አልነበሩም። ሁሉም በቀውስ ላይ የነበረው የኤዶማውያኑ ሮማውያን ግዛቶች አካላት ነበሩ።

No comments:

Post a Comment

USA: Fire Destroys Another Historic Church Near a Massive Islamic Center in Michigan

https://www.bitchute.com/video/wllvJYKt9aYz/ https://rumble.com/v7errkq-usa-fire-destroys-another-historic-church-near-a-massive-islamic-ce...