https://www.bitchute.com/video/VH1gI1jAPHCf/
😳 ዶላር ትራምፕ አሜሪካን እንደገና ትንሽ አደረጓት (አእትአ)፤ አፍሪካ ትበልጣለች፣ አሜሪካ በድንገት አነሰች
🌍 አፍሪካን እንደገና ታላቅ አድርግ (MAGA)| ከሃዲው ሳይቦርግ ኢለን ማስክ አስፈሪ ቅዠት ያጋጥመዋል
አፍሪካ ታሪካዊ ድል ተቀዳጀች፤ የተዛባው የዓለም ካርታ ሊቀየር ነው!
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የአፍሪካን ትክክለኛ የቆዳ ስፋት በአግባቡ የሚያሳየውን አዲሱን "እኩል ምድር/Equal Earth" የዓለም ካርታ ለመጠቀም የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ በሙሉ ድምፅ በሚባል ደረጃ አጽድቋል።
የድምፅ አሰጣጥ ውጤት፦
• ፻፷፬/164 ሀገራት፦ ደግፈው አድቅቀዋል
• ፩/1 ሀገር፦ ተቃውሟል እሷም አሜሪካ ነች
• ፮/6 ሀገራት፦ ድምፅ ከመስጠት ተቆጥበዋል
ውሳኔው በቶጎ አስተባባሪነት፣ በሌሎች የአፍሪካ ሀገራትና በአፍሪካ ህብረት አጋርነት የቀረበ ታሪካዊ እርምጃ ነው።
ይህ ውሳኔ ለምን አስፈለገ?
እስከዛሬ ስንጠቀምበት የነበረው "መርካቶር/Mercator" በመባል የሚታወቀው የዓለም ካርታ የሀገራትን ትክክለኛ ስፋት አዛብቶ የሚያሳይ ነበር። በካርታው ምክንያት በምድር ወገብ አቅራቢያ የሚገኙ እንደ አፍሪካ ያሉ አህጉራት በጣም አነስተኛ ሆነው ሲታዩ፣ ወደ ሰሜንና ደቡብ ዋልታ የተጠጉ ሀገራት ደግሞ ካላቸው ስፋት በላይ ገዝፈው ይታዩ ነበር።
ለአብነት ያህል፦
• በድሮው ካርታ ግሪንላንድ እና አፍሪካ እኩል ስፋት ያላቸው ይመስላሉ።
• ነገር ግን በእውነታው አፍሪካ ከግሪንላንድ በ14 እጥፍ ትበልጣለች!
አፍሪካ ከቻይና፣ ከአሜሪካ፣ ከህንድ እና ከመላው አውሮፓ ድምር ስፋት በላይ ግዙፍ ብትሆንም፣ የቆየው ካርታ ግን አነስተኛ አድርጎ ያሳያት ነበር።
ማስታወሻ፦ ተባበሩት መንግሥታት የድሮውን ካርታ ሙሉ በሙሉ አላገደውም። ነገር ግን ሀገራትና ተቋማት ትክክለኛውን የአፍሪካ ስፋት የሚያሳዩ እንደ "እኩል ምድር/Equal Earth" ያሉ ካርታዎችን እንዲጠቀሙ ጥሪ አቅርቧል።
አፍሪካ ዛሬ አዲስ አልተስፋፋችም፤ በካርታ ላይ ተሸፍኖ የነበረው እውነታ ቦታውን እየያዘ ነው እንጂ!
አፍሪካ መቼም ትንሽ አልነበረችም — ካርታው ነው አነስተኛ አድርጎ ሲያሳያት የነበረው!
🌍 Make Africa Great Again (MAGA) | The Traitor Cyborg Elon Musk Will Have a Nightmare
For centuries, the world has been looking at itself through a distorted lens. The Mercator map, created in 1569, makes countries and continents closer to the poles appear far larger than they really are, meaning Greenland can look almost as big as Africa, despite Africa being around fourteen times larger. But today, the United Nations has voted overwhelmingly to promote a new projection called Equal Earth, designed to show land masses in their correct relative sizes. The resolution was first launched by Togo and subsequently driven all 55 African Union countries countries. It's now been backed by 164 nations, aiming to change how the world is represented. The United States is the only country to vote against.
No comments:
Post a Comment