Thursday, May 7, 2026

Calls to Investigate Potential Sanctions Against MAN City Owner Sheikh MANsour Over Sudan Genocide


https://www.bitchute.com/video/Yj5WpHuOpGXG/

https://rumble.com/v79iwpm-calls-to-investigate-potential-sanctions-against-man-city-owner-sheikh-mans.html

😔 የሱዳን የዘር ማጥፋት ወንጀልን ተከትሎ ለጀነሳይድ ፈጻሚዎቹ እርዳታ የሚያደርገው የእንግሊዙ ማንቸስተር ሲቲ እግር ኳስ ቡድን ባለቤት ወንጀለኛው የኤሚሬት ሼክ ማንሱር ላይ ሊጣሉ የሚችሉ ማዕቀቦችን ለማጣራት ጥሪ ቀርቧል።

  • ማን ቸስተር
  • ማን ሱር

ባለፉት ሁለት ዓመታት በሱዳን የተፈጠረው ግጭት በትንሹ የመቶ ሃምሳ ሺህ/150,000 ሰዎች ህይወት ማለፉን የእርዳታ ኤጀንሲዎች እና የአሜሪካ መንግስት ባለስልጣናት አስታውቀዋል።

አሁን፣ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ፌር ስኩዌር የብሪታንያ መንግስት የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ማዕቀብ እንዲጣልበት እና የሼክ ማንሱር ቢን ዛይድ አል-ናህያን - የማንቸስተር ሲቲ ቡድን ባለቤት እና የአቡዳቢ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሚናን እንዲመረምር የቅርብ ጊዜ ጥሪዎችን አቅርቧል።

በይፋ ሁለት ሚስቶች ያሉት መንሱር በእንግሊዝ መንግስት ማዕቀብ ከተጣለበት የኤምሬቶች 'ንጉሳዊ' ቤተሰብ አባል የሆነው ዘር አጥፊ ማንቸስተር ሲቲን ለመሸጥ ወደሚችልበት ቦታ ሊገደድ ይችላል።

እዚህ ያለው ጥሩው ምሳሌ የቀድሞው የቼልሲ ባለቤት ሩሲያዊው ሮማን አብርሞቪች እ... 2022 ሩሲያ ዩክሬንን ከወረረች በኋላ ንብረቱ ሁሉ በብሪታኒያ መንግስት የታገደ ነው። ያ ቼልሲ በ 4.25 ቢሊዮን ፓውንድ (በወቅቱ 5.25 ቢሊዮን ዶላር) በቶድ ቦህሊ እና ክላርላይክ ካፒታል ለሚመራው ህብረት መሸጥ አስገድዶ ነበር፣ አብራሞቪች እና የብሪታኒያ መንግስት ገቢው እንዴት ጥቅም ላይ እንደሚውል ህጋዊ ውዝግብ ውስጥ ገብተዋል።

ታዲያ አሁን ግብዞቹ ኤዶማውያን በእስማኤላውያኑ ላይ ማዕቀብ ለማድረግ አንጀት ይኖራቸዋልን? እናስ ይህን ዜና እየሰማ ማንስ ነው የማንቸሰተር ሲቲ ደጋፊ ሆኖ የሚቀረው? እነ "እግርኳስን በራዲዮ ተመልከቱ!”?

  • MAN chester
  • MAN sour

👉 Courtesy: The New York Times, By Jacob Whitehead, May 7, 2026

Over the past two years, the latest conflict in Sudan has claimed at least 150,000 lives, according to aid agencies and U.S. government officials.

Now, human rights organisation FairSquare has provided the latest calls for the British government’s Foreign Office to consider sanctions and investigate the role of Sheikh Mansour bin Zayed Al-Nahyan — owner of Manchester City and deputy prime minister of Abu Dhabi — in the United Arab Emirates government’s alleged support of a paramilitary group accused of committing war crimes in the country.

Should Mansour be sanctioned by the British government, the Emirati royal would likely be forced into a position where he would have to sell Manchester City.

The best precedent here involves former Chelsea owner Roman Abramovich, whose assets were frozen by the UK government in 2022 following Russia’s invasion of Ukraine. That necessitated the sale of Chelsea for £4.25billion ($5.25bn at the time) to a consortium led by Todd Boehly and Clearlake Capital, with Abramovich and the UK government locked in a legal battle over how the proceeds are used.

So now, will the hypocritical Edomites have the guts to sanction the Ishmaelites? And, who will remain a Manchester City fan after hearing this news?

👹 The United Arab Emirates, which provides financial and military support to the fascist Gala-Oromo Islamic regime against Christians in northern Ethiopia, is also supporting the terrorist group accused of committing war crimes and genocide in Sudan.

🔥 It is necessary that all these evil and dirty individuals who are committing the worst crimes in Sudan and Ethiopia should be swept away by fire one by one and thrown into the Erta Ale volcano -- the gate of hell.

👹 Antichrist UAE in Africa: How the Muslim Emiratis Fuel Genocide in Christian Ethiopia and Sudan

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/11/antichrist-uae-in-africa-how-muslim.html

https://www.bitchute.com/video/Ozd2wxaG2Zry/

https://rumble.com/v7167uw-antichrist-uae-in-africa-how-the-muslim-emiratis-fuel-genocide-in-christian.html

👹 ሙስሊሞቹ የክርስቶስ ተቃዋሚ የተባበሩት አረብ ኤምራቶች በአፍሪካ፤ ኢሚራቶች በክርስቲያን ኢትዮጵያ እና ሱዳን ውስጥ የዘር ማጥፋት ዘመቻን እንዴት እንደሚያቀጣጥሉ።

የእግዚአብሔር ቁጣ እሳት ከሚወርዱባቸው ርኩሳን ሃገራት መካከል የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች ናቸው። ወደዚያ የሚጓዝና ከአረመኔዎቹ ባቢሎናውያን የሚሞዳሞድና የሚነግድ ሁሉ ከአረቦቹ ጋር በእሳት ይጠረጋታል።

👏 U.S. Senator Expresses Concern Over A UAE-Linked Training Hub In Ethiopia


https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/02/us-senator-expresses-concern-over-uae.html

https://www.bitchute.com/video/An7dUzG8GO7a/

https://rumble.com/v75m65m-u.s.-senator-expresses-concern-over-a-uae-linked-training-hub-in-ethiopia.html

👏 የዩኤስ አሜሪካ ሴናተር ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ጋር የተያያዘ የስልጠና ማዕከል በኢትዮጵያ ያለውን ስጋት ገለፁ

👹 The Genocidal Babylon Arab Emirates (UAE) Will be Destroyed Soon | ኤሚራቶች ትጠፋለች

https://www.bitchute.com/video/0uot4sefvPo5/

https://rumble.com/v6ta82d-the-genocidal-babylon-arab-emirates-uae-will-be-destroyed-soon.html

በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እና በሱዳን ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል በመፈጸም ላይ ያለችው 👹 ባቢሎን የተባበሩት አረብ ኤምራቶች በቅርቡ ከምድረ ገጽ ትጠፋለች፣ ይህ ግድ ነው፤ ከሳውዲ፣ ኳታር እና ቱርክ ጎን በዓለማችን ላይ እጅግ በጣም አስከፊ ወንጀል እየፈጸመች ያለች እርኩስ ምድር ናትና ዳግመኛ አትነሣም።

No comments:

Post a Comment

Calls to Investigate Potential Sanctions Against MAN City Owner Sheikh MANsour Over Sudan Genocide

https://www.bitchute.com/video/Yj5WpHuOpGXG/ https://rumble.com/v79iwpm-calls-to-investigate-potential-sanctions-against-man-city-owner-she...