👹 ዛሬ በግልጽ የሚታዩት እነዚህ ሁሉ የሥጋ ሥራዎች በእናት ሃገር የተለመዱት የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች ወደ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ በውራሪነት እንዲገቡ ከተደረጉበት ወቅት ጀምሮ ነው። እስኪ ዲያብሎሳዊ ባሕርያቸውንና ሥራቸውን እንየው! ቅዱስ ጳውሎስ ሙሉ በሙሉ የእነዚህ የእግዚአብሔርና ልጆቹ ጠላቶች በሚያስደንቅ መልክ የሚገልጻቸው።
•'ገላትያ' በላቲን (Gala'tae) እና በግሪክ (Γαλά'τες) ሲጻፍ፤ ጋላ'ቴ ነው።
❖[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፭፥ ፲፱፡፳፩ ]❖
፩. ዝሙት፥
፪. ርኵሰት፥
፫. መዳራት፥
፬. ጣዖትን ማምለክ፥
፭. ምዋርት፥
፮. ጥል፥
፯. ክርክር፥
፰. ቅንዓት፥
፱. ቁጣ፥
፲. አድመኛነት፥
፲፩. መለያየት፥
፲፪. መናፍቅነት፥
፲፫. ምቀኝነት፥
፲፬. መግደል፥
፲፭. ስካር፥
፲፮. ዘፋኝነት፥
ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
❖[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፭]❖
፩ በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።
፪ እነሆ፥ እኔ ጳውሎስ እላችኋለሁ። ብትገረዙ ክርስቶስ ምንም አይጠቅማችሁም።
፫ ሕግንም ሁሉ እንዲፈጽም ግድ አለበት ብዬ ለሚገረዙት ሁሉ ለእያንዳንዶች ደግሜ እመሰክራለሁ።
፬ በሕግ ልትጸድቁ የምትፈልጉ ከክርስቶስ ተለይታችሁ ከጸጋው ወድቃችኋል።
፭ እኛ በመንፈስ ከእምነት የጽድቅን ተስፋ እንጠባበቃለንና።
፮ በክርስቶስ ኢየሱስ ሆኖ፥ በፍቅር የሚሠራ እምነት እንጂ መገረዝ ቢሆን ወይም አለመገረዝ አይጠቅምምና።
፯ በመልካም ትሮጡ ነበር፤ ለእውነት እንዳትታዘዙ ማን ከለከላችሁ?
፰ ይህ ማባበል ከሚጠራችሁ አልወጣም። ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካል።
፱-፲ የተለየ ነገር ከቶ እንዳታስቡ እኔ በጌታ ስለ እናንተ ታምኜአለሁ፤ የሚያናውጣችሁ ማንም ቢኖር ግን ፍርዱን ሊሸከም ነው።
፲፩ ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ እኔ ገና እስከ አሁን መገረዝን ብሰብክ እስከ አሁን ድረስ ለምን ያሳድዱኛል? እንኪያስ የመስቀል ዕንቅፋት ተወግዶአል።
፲፪ የሚያውኩአችሁ ይቆረጡ።
፲፫ ወንድሞች ሆይ፥ እናንተ ለአርነት ተጠርታችኋልና፤ ብቻ አርነታችሁ ለሥጋ ምክንያትን አይስጥ፥ ነገር ግን በፍቅር እርስ በርሳችሁ እንደ ባሪያዎች ሁኑ።
፲፬ ሕግ ሁሉ በአንድ ቃል ይፈጸማልና፥ እርሱም። ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የሚል ነው።
፲፭ ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ።
፲፮ ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ።
፲፯ ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በሥጋ ላይ ይመኛልና፥ እነዚህም እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ፤ ስለዚህም የምትወዱትን ልታደርጉ አትችሉም።
፲፰ በመንፈስ ብትመሩ ግን ከሕግ በታች አይደላችሁም።
፲፱ የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥
፳ መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥
፳፩ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
፳፪ የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው።
፳፫ እንደዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም።
፳፬ የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ።
፳፭ በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ።
፳፮ እርስ በርሳችን እየተነሣሣንና እየተቀናናን በከንቱ አንመካ።
👹“ወራሪዎቹ ኦሮሞዎች (እባብ ገንዳዎች) ከአምስት መቶ ዓመታት በኋላ በአዲስ አበባ” በሚል ርዕስ በአዲስ ኢትዮጵያ ቻኔላችን ከሦስት ዓመታት በፊት ልክነው የነበረውን ይህን ቪዲዮ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ አስነስቶታል። ያው በራምብል ደግሜ ልኬዋለሁ።
https://rumble.com/v6xpd62-419407850.html
👉 የ 'ዎርድ ፕሬስ' ጦማሬንም ያሳገደው በቅርቡ ለአንዴና ለመጨረሺያ ጊዜ በእሳት ተጠራርጎ ወደ ኤርታ አሌ የሚጣለው ይህ ቆሻሻ አገዛዝ ነው።
እንግዲህ ዛሬ ጋላ-ኦሮሞዎቹ ፋሺስት ጣልያን እንኳን አድርጎት በማያቀው ድፍረትና ፍጥነት ኢትዮጵያውያንን ከአዲስ አበባ እና ዙሪያዋ እየመነጠሩ፣ እያፈናቀሉ፣ እያገቱ፣ እየዘረፉና እየገደሉ ብሎም በቦታቸው ጋላ-ኦሮሞዎችን በማስፈር ላይ ይገኛሉ። ይህን ጽሑፍ በትግራይ ጀነሳይዱን በሚያጧጥፉበት ወቅት ከቪዲዮው ጋር አቅርቤው ነበር፤
💭 ኦሮሞ ፖሊሶች በየካ ሚካኤል አካባቢ የሚኖሩትን ኦሮሞ ያልሆኑ ዜጎችን ሲያፈናቅሏቸውና ሲያንገላቷቸው
💭 ጄነራል አሳምነው ስለ ኦሮሞው አደገኛነት በተለይ ለአማራው ማስጠንቀቂያ በመስጠታቸው ተገደሉ
💭 ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ስለ ወራሪው እባብ 🐍
💭 ኮቪቪቪድ ወረርሽኝና ክትባት ከእባብ መርዝ መፈጠሩን
💭 የቅርጫት ኳስ ተጫዋቹ ኮቤ ብራያንት ከዚሁ የእባብ መርዝ ጋር በተያያዘ መሰዋቱን
💭 ዋቄዮ-አላህ በአረብኛው ሲጻፍ የቀደመው እባብ ቅርጽ እንዳለው
💭 ወረርሽኙ + ክትባቱ = የዋቄዮ-አላህ-ዘንዶው ዲያብሎስ መንፈስ
💭 የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ስለ ወራሪው እባብ 🐍 ይህን የዘፈን ጽሑፍ አካፍለውናል፤
እሺ ! ይህ ግጥም የተፃፈው በአል ዊልሰን ነው።
ድንበራችን ጥሰው፤ "ኬኛ" እያሉ የሚመጡትን ወራሪ ህዝቦችን የሚመለከት ጽሑፍ ነው። ችግሮች እንዳይበዙብን በጣም በጥንቃቄ መኖርና ብልህና ንቁ መሆን አለብን
ስለዚህ ያው የእባቡ ግጥም፤ "በመንገድ ላይ ያለ እባብ" ይባላል።
ከዕለታት አንድ ቀን ጠዋት ወደ ሐይቁ በሚወስደው መንገድ ላይ ወደ ሥራዋ የምትሄድዋ አንዲት ልበ-ለስላሳ ሴት ደካማና ግማሽ የቀዘቀዘውን እባብ አየችው።
ቀለማማውና ቆንጆ ቆዳ ያለው እባብም በጤዛ ተሸፍኖ ከርሞ ስለነበር፤ አሳዝኗት እያለቀሰች፤ "አይዞህ! እኔ እወስዳለሁ ወደ ቤቴ አስገብቼ በደንብ እንከባከበሃለው” አለችው።
ተንኮለኛው እባብም፤ "አዎ! ደጓ ለስላሳ ሴት ባክሽ ውሰጅኝ፤ ወደ ቤትሽ አስገቢኝ ስለ መንግሥተ ሰማያት ወስደሽ አስገቢኝ" ብሎ ተማጸናት።
ደጓ ሴትም እባቡን ለስላሳ፣ ምቹና አጽናኝ በሆነ የሐር ጨርቅ ጠቅልላ በእሳት ዳር ከጥቂት ማር እና ጥቂት ወተት ጋር አጠገቧ አኖረችው።
ያን ምሽት ከሥራ ወደ ቤት በፍጥነት ሄደች፤ ቤት እንደ ደረሰችም ያን ቆንጆ እባብ ተነቃቅቶና ተደስቶ አገኘችው።
ተንኮለኛው እባብም መልሶ፤" ደጓ ለስላሳ ሴት ባክሽ ወደ ቤትሽ ውሰጅኝ፤ እቀፊኝ፤ ስለ መንግሥተ ሰማያት ብለሽ ወደ ቤትሽ አስገቢኝ" ብሎ በድጋሚ ተማጸናት፤
ደጓ ሴትም ተንኮለኛውን እባብ ብድግ አድርጋ በእቅፏ ያዘችውና፤ "እባብዬ፤ አንተ በጣም ቆንጆ እኮ ነህ፤ እኔ ባላመጣህና ባላስገባህ ኖሮ ወይኔ ትሞትብኝ እኮ ነበር"፤ ብላ ለስላስ ቆዳውን እያሻሸችና ጠበቅ አድርጋ አቅፋ እየሳመችው አለቀሰች።
ምስጋና ቢሱ ክፉው እባብ ግን "አመሰግናለሁ!” በማለት ፈንታ ሴትዪዋን በክፉኛ ንክሻ ነደፋት።
እባቡም መልሶ፤"ታውቂያለሽ ደጓ ለስላሳ ሴት ባክሽ ውሰጅኝ፤ እቀፊኝ፤ ስለ መንግሥተ ሰማያት ብለሽ ወደ ቤትሽ አስገቢኝ!" ብሎ በድጋሚ ተማጸናት።
ደጓ ሴትም እያለቀሰች፤ "ምን ነካህ? ወደ ቤቴ አስገብቼህ አዳንሁህ፤ ታዲያ በፈጣሪ አሁን ለምን ትነድፈኛለህ? ንክሻህ እኮ መርዛማ ስለሆነ አሁን መሞቴ ነው።" አለችው።
🐍 ተሳቢው ወራሪ እባብም በፌዛማ ፈገግታ፤ "ዝም በይ፤ ሞኟ ሴት! እኔን ወደቤትሽ ከማስገባትሽ በፊት እባብ መሆኔን በደንብ ታውቂ እኮ ነበር፤ ቂል ነሽ!"። አላት። 🐍
No comments:
Post a Comment