Friday, March 6, 2026

Wealthy Individuals Rush to Flee Babylon Dubai

https://www.bitchute.com/video/A985fAUnalDf/

https://rumble.com/v76qez8-wealthy-individuals-rush-to-flee-babylon-dubai.html

🔥 ሀብታም ግለሰቦች ከባቢሎን ዱባይ ለመሸሽ ይሯሯጣሉ።

🥴 በመጀመሪያ፣ ብዙ የተሻለ አማራጭ ያለው ሰው እንዴት ወደዚህ አስቀያሚ ሲዖላማ በረሃ ሄዶ ለመኖር ይመኛል? አየሩ ቆሻሻ፣ ጤናማ የመጠጥና ፈውስ ውሃ/ጸበል የለም! ቦታው ሳር፣ ዛፍ፣ ፍራፍሬና አታክልት አይበቅልበት፣ አብዛኞቹ ነዋሪዎቹ መጥፎዎች ናቸው ወዘተ።

😳 ምንም ማድረግ አልችልም ግን ትንሽ ተንኮል የተሞላበት የደስታ ስሜት ይሰማኛል

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፲]❖

በዚያን ጊዜም ብዙዎች ይሰናከላሉ እርስ በርሳቸውም አሳልፈው ይሰጣጣሉ እርስ በርሳቸውም ይጣላሉ፤”

❖[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፶፩፥፮፡፲]❖

ከባቢሎን ውስጥ ሽሹ፥ እያንዳንዳችሁም ነፍሳችሁን አድኑ፤ በበደልዋ አትጥፉ፥ የእግዚአብሔር በቀል ጊዜ ነውና፥ እርሱም ብድራትዋን ይከፍላታልና። ባቢሎን በእግዚአብሔር እጅ ውስጥ ምድርን ሁሉ ያሰከረች የወርቅ ጽዋ ነበረች፥ አሕዛብም ከጠጅዋ ጠጥተዋል፤ ስለዚህ አሕዛብ አብደዋል። ባቢሎን በድንገት ወድቃ ጠፍታለች፤ አልቅሱላት፥ ትፈወስም እንደ ሆነ ለKWsልዋ መድኃኒት ውሰዱላት። ባቢሎንን ፈወስናት፥ እርስዋ ግን አልተፈወሰችም፤ ፍርድዋ እስከ ሰማይ ደርሶአልና፥ እስከ ደመናም ድረስ ከፍ ከፍ ብሎአልና ትታችኋት እያንዳንዳችን ወደ አገራችን እንሂድ። እግዚአብሔር ጽድቃችንን አውጥቶአል፤ ኑ፥ በጽዮን የአምላካችንን የእግዚአብሔርን ሥራ እንናገር።“

🥴 First of all, how could anyone with so many better options want to go and live in this ugly, hellish desert? The air is filthy, there is no clean drinking or healing water! The place doesn't grow grass, trees, fruits, or vegetables, most of the residents are bad, etc.

😳 I can't help but feel a little schadenfreude.

❖[Matthew 24:10 ]❖

And then many will fall away and betray one another and hate one another.

❖[Jeremiah 51:6-10 ]❖

“Flee from the midst of Babylon; let every one save his life! Be not cut off in her punishment, for this is the time of the LORD’s vengeance, the repayment he is rendering her. Babylon was a golden cup in the LORD’s hand, making all the earth drunken; the nations drank of her wine; therefore the nations went mad. Suddenly Babylon has fallen and been broken; wail for her! Take balm for her pain; perhaps she may be healed. We would have healed Babylon, but she was not healed. Forsake her, and let us go each to his own country, for her judgment has reached up to heaven and has been lifted up even to the skies. The LORD has brought about our vindication; come, let us declare in Zion the work of the LORD our God.”

🏴 Go out From Babylon, Flee From Ugly UAE Dubai | ከባቢሎን ውጡ፣ ከአስቀያሚው የተባበሩት አረብ ኢሚራቶች/ ዱባይ ሽሹ

https://wp.me/piMJL-c6x

https://www.bitchute.com/video/PZuC8TFBoYWB/

😈 የተባበሩት አረብ ኤሚራቶችና አጋሮቿ ተፈርዶባቸዋል። ምንም ሊቀለብሱት የሚችሉት ነገር የለም። ጋላ-ኦሮሞዎቹ የእናት ኢትዮጵያን ጡት ነካሾች ላለፉት አምስት መቶ ዓመታት ከሃያ ስምንት በላይ ጥንታውያን የኢትዮጵያ ነገዶችን ከምድረ ገጽ ማጥፋት ብቻ አልበቃቸውም፤ እስከ አሁኗ ዕለት ድረስ በተደጋጋሚ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያውያንን ለታሪካዊ ጠላቶቿ አረቦች፣ ቱርኮች፣ ኢራኖችና ሮማውያን አሳልፈው መስጠታቸውን ያው እነዚህ ቀናት እያሳዩን ነው። ሙሉ በሙሉ ባይሆንም ኢትዮጵያ ነፃነቷን ጠብቃ በነፃነትና በክብር ትኖር ዘንድ ደማቸውን ያፈሰሱላት እነ አፄ ዮሐንስ ከወዲያኛው ዓለም ሆነው እጅግ እየተቆጡ ነው። ከመቶ ዓመታት በፊት ስለዚህ የጋላ-ኦሮሞ የባርነት፣ የሞት፣ የክህደትና ጭካኔ ማንነትና ምንነት ነበር ሲያስጠነቅቁን የነበረው። በእነዚህ ቀናት የምናየው ይህን ነው፤ እንደተለመደው ከዚህ እጅግ በጣም ቅሌታማ፣ ነውረኛና አረማዊ ሥራቸው እንደለመዱት ሞኙን ወገናችንን ለማታለል ያሏቸውን እባብ የሆኑ'ልሂቃኖቻቸውን' ወጥተው እንዲናገሩ እያደረጓቸው ነው።

👹 The Genocidal Babylon Arab Emirates (UAE) Will be Destroyed Soon | ኤሚራቶች ትጠፋለች

https://www.bitchute.com/video/0uot4sefvPo5/

https://rumble.com/v6ta82d-the-genocidal-babylon-arab-emirates-uae-will-be-destroyed-soon.html

በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እና በሱዳን ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል በመፈጸም ላይ ያለችው 👹 ባቢሎን የተባበሩት አረብ ኤምራቶች በቅርቡ ከምድረ ገጽ ትጠፋለች፣ ይህ ግድ ነው፤ ከሳውዲ፣ ኳታር እና ቱርክ ጎን በዓለማችን ላይ እጅግ በጣም አስከፊ ወንጀል እየፈጸመች ያለች እርኩስ ምድር ናትና ዳግመኛ አትነሣም።

😈 The Satanic One World Religion Headquarters Open in Babylon UAE

https://www.bitchute.com/video/glfiMWZjqXYP/

😈 ሰይጣናዊው አንድ የአለም ሀይማኖት ዋና መስሪያ ቤት በባቢሎን አቡ ዳቤ፤ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ተከፍቷል።

No comments:

Post a Comment

Wealthy Individuals Rush to Flee Babylon Dubai

https://www.bitchute.com/video/A985fAUnalDf/ https://rumble.com/v76qez8-wealthy-individuals-rush-to-flee-babylon-dubai.html 🔥 ሀብታም ግለሰቦች...