https://www.bitchute.com/video/KNANlEYd8LRK/
https://rumble.com/v77ayrg-iranian-missiles-strike-multiple-locations-in-saudi-capital-riyadh.html
🔥 የኢራን ሚሳኤሎች በሳውዲ ዋና ከተማ ሪያድ በርካታ ቦታዎችን ደበደቡ
🏴 ባቢሎን ወደቀች
🔥 እነዚህ አረመኔ የከሃዲው ዳግማዊ ምንሊክ ሃገር ሻጭ የመጨረሻ ትውልድ ሞግዚቶች እርስ በእርሳቸው ይነፋፉ፤ ገና ምን አይተው!!!
ያላስገረመኝ ነገር (ዱሮም በውስጥ አፍነውት ነበር)፤ ልክ በዛሬው ዕለት የትዊተር/ኤክስ መለያየን እነ ኢለን ማስክ አሳግደውታል። በሕዝቤ ላይ እየፈጸሙ ያሉትን ጀነሳይድ በማጋለጤ። እንግዲህ ከአስራ አራት ዓመታት በኋላ መሆኑ ነው።
እዚህ በጦማሬ እና በቪዲዮ ቻነሎቼ የምልካቸውን መረጃዎች ብቻ ነው እዚያ የምለጥፈው፤ ሆኖም ያው እንግዲህ፤ እስኪ ይመልሱት እንደሆነ እናያለን...
👉 ለማንኛውም 'ብሉ ስካይ' ላይ አዲስ መለያ/መገለጫ ከፍቻለሁ...
https://bsky.app/profile/addisethiopia.bsky.social
💵 በሳውዲ ፔትሮ ዶላር የተቋቋመው ትዊተር/ኤክስ ከባቢሎን ሳውዲ ጋር አሁንም ጥልቅ ግንኙነት አለው
Money Talks: The Deep Ties Between Twitter And Saudi Arabia
🏴 Babylon Falling
Reports are emerging of explosions in Riyadh near Saudi Arabia’s Ministry of Defense, with helicopters seen over the area. While details remain unconfirmed, this could mark a major escalation in the Middle East. From Houthi capabilities to Iran’s regional strategy and US involvement, this video breaks down what’s happening, what we know, and what could come next. Is this an isolated strike—or the start of something much bigger?
🔥 Let them blow each other
No comments:
Post a Comment