https://www.bitchute.com/video/1hYryR3U1Zl4/
😔 በትግራይ፣ የጤና ስርዓቱ እንደገና ኢላማ ተደርጎ፣ ተገድቦ እና እንደ የጦር መሳሪያ ተወስዶ የሰፊው የዘር ማጥፋት ጂሃዳዊ ጦርነት አካል ሆኗል
😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠
ክፉው የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ በትግራይ፣ የጤና አጠባበቅ መሠረተ ልማቶችን በስርዓት ኢላማ ያደርጋል፣ ይዘርፋል እና ያጠፋል።
በጥቅምት ፳፬/24 ፣ ፳፻፲፫/2013 ዓ.ም በትግራይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ ከተጀመረ ከስድስት ዓመታት በኋላ፣ አሁንም ሁሉን አቀፍ የፍትህ ስርዓት፣ የህግ ተጠያቂነት እና ለተፈጸሙት ጭካኔዎች ተጠያቂነት የለም።
ለመሆኑ ባለፉት አራት ዓመታት የትግራይን ክርስቲያን ሕዝባችንን አጥብቀው የሚጠሉት ሕወሓቶች እና አጋሮቻቸው ምን እየሠሩ ነበር? የፕሪቶሪያ ውል በሚል የጭካኔ ውል አውሬውን ጋላ-ኦሮሞን እና እራሳቸውን ከተጠያቂነት ለማትረፍ ዝም ጭጭ ብለው ለወራት የቴአትር ቤት ስብሰባዎችን፣ የክፍፍል ልምምዶችን፣ ድራማዎችን እየሠሩና ጨዋታዎችን እየተጫወቱ ብሎም ወገናችን ለስደት፣ ወርቁን ወደ ዱባይ እያላኩ ተዋናዮቹን ደግሞ ከግራና ከቀኝ እየመደቡ ለቀጣዩ ጀነሳይድ በጋራ ይዘጋጁ ነበር። አታላይ የሉሲፈራውያኑን የዩቲውብ 'ቱሪስቶች' ወደ ገዳማቱ ሲያስገቡ እንጂ ጀነሳይዱን የሚያጣሩና የሚዘግቡ መርማሪዎችን እንኳን ወደ ትግራይ ለማስገባት ፈቃደኞች አልነበሩም። ሕዝባችን ዝም ስላላቸው፣ ልሂቃኑ ደግሞ ከሃዲ ቅጥረኞች በመሆናቸው። ኢ-አማኒው ሕወሓታዊ የትግራይ ዲያስፐራማ ያን አስቀያሚ የሉሲፈር ባንዲራ ለማውለብለብ ካልሆነ በቀር የተቃውሞ ሰልፍ እንኳን በጭራሽ ለማዘጋጀት ፈቃደኛ አይደለም። አይይይ! በኮሎራዶ የተመረጡት እነ ሜላት ኪሮስ ደግሞ ለትግራይ ክርስቲያን ሕዝባችን ድምጽ ከሚሆኑ ይልቅ ለመሀመዳውያኑ ፍልስጤማውያን ድምጽ መሆንን ይመርጣሉ። በእስራኤል ዘ-ስጋ የመካከለኛው ምስራቅ ትኩረት ድራማ ብቻ በመጠመድ። በጣም ያሳዝናል! ይህ የትም ዓለም ታይቶና ተሰምቶ አይታወቅም።
እንዴት ነው እንደ ቆሻሻው ግራኝ ያሉትን እነዚህን አረመኔ ቆሻሻ ጋላ-ኦሮሞዎችንና አጋሮቻቸውን ለአንዲትም ቀን እንኳን በሥልጣን ላይ እንዲቆዩ የተፈቀደላቸው?! ለስምንት ዓመታት? አይይይ ሕወሓቶች፤ እግዚአብሔር ይይላችሁ!
እንደው እውነት ሻዕቢያ፣ ሕወሓት እና ፋኖ ወደ አዲስ አበባ ገብተው ጂኒውን ግራኝ አህመድን እና አሸባሪውን የኦሮሞ እስላማዊ አገዛዙን በእሳት መጥረግ አቅቷቸው ነውን? ሕዝባችንን ለማዳካም ሁሉም በጋራ እየሰሩ ካልሆነ በቀር። ቆሻሻዎቹን ዛሬውኑ በእሳት የመጥረግ ግዴታ ነበረባቸው እኮ፤ ጥቃቱ በሰዶም አዲስ አበባ ላይ መፈጸም ነበረበት። ጦርነቶች ሁሉ በኦሮሞ እና ሶማሊያ ሲዖል መሆን ነበረባቸው፣ መሆን አለባቸው።አዲስ አበባን የሚያስተዳድሯት ሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን አለቆቻቸው እዚያ ሰላም ስለሚፈልጉ ወይም ስለሚያዟቸው/ስለሚያስፈራሯቸው ነውን? ለመሆኑ ከሳምንታት በፊት ለማስመሰልና ለድራማ ተልከዋል የተባሉ ድሮኖቹ የት ገቡ? እነዚያ ድሮኖቹ የአሜሪካ ድሮኖች ከጂቡቲ፣ ወይንስ የእስራኤል ድሮኖች ከሱሉልታ ነበሩ?
👉 Courtesy: NPR
♰ In Tigray, Ethiopia, The Health System is Again Targeted, Restricted, and Weaponized as Part of The Broader Warfare
Ethiopia once had a health system considered a model for Africa. Then, in 2020, civil war broke out in the northern Tigray Region. Combatants occupied and looted hospitals. They attacked health workers. They destroyed medical equipment. A 2022 peace deal ended the major phase of the war. Now renewed fighting in northern Ethiopia threatens that agreement and is putting further strains on an already fragile health system.
Armed groups were occupying facilities to take resources or to destroy resources, to destroy machines and equipment, really with the goal of making healthcare harder to access.
😔 6 Years on, and no Accountability for Perpetrators of #TigrayGenocide
😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠
Six years after the beginning of the wars in Tigray in November 2020, there is no comprehensive justice, no legal processing and no accountability for the crimes committed.
Six years on, there has been no accountability for perpetrators of the genocide of Tigrayans during the 2020-2022 genocidal war perpetrated by the terrorist Oromo Islamic Regime of Ethiopia and its allies. An extensive 2024 New Lines Institute report confirms this assessment and provides evidence that Oromo and Eritrean forces together committed genocide in Tigray.
The failure to provide justice and accountability for genocide, war crimes and mass atrocities is widely recognized as a direct driver of future conflict, often fueling cycles of violence.
When perpetrators are not held accountable, it creates a "culture of impunity" that encourages further violations and undermines the stability of international law.
In the absence of any meaningful forms of justice and accountability, impunity for genocide is fueling another genocidal language, vicious cycle of lawlessness and recurring massacres in Ethiopia. When such evil perpetrators face no consequences, hatred and violence are normalised, survivors are silenced, and peace remains fragile.
Accountability for Atrocities: The international community, led by the EU, has moved swiftly to mobilize mechanisms for accountability regarding war crimes in Ukraine. In contrast, accountability for violations in Tigray and Amhara has seen less urgent action, even as the situation has been described as a "dire human rights situation".

No comments:
Post a Comment