Wednesday, November 4, 2026

US Contractor Gave The Terrorist Oromo Islamic Regime of Ethiopia Secrets to Help Kill Christians in Tigray

https://www.bitchute.com/video/zPAuBsptUoPh/

https://rumble.com/v7hv2zo-us-contractor-gave-the-terrorist-oromo-islamic-regime-of-ethiopia-secrets-t.html

❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት 😇 መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

😳 ትውልደ ኢትዮጵያዊው የአሜሪካን ጥብቅ መረጃዎች ለጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ አሳልፎ መስጠቱን አመነ

“እነዚህን ሰዎች (የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያኖችን) ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ጨፍጭፈን ማጠናቀቅ አለብን፣ አለበለዚያ በኢትዮጵያ ሰላም አይኖርም” ሲል የዋሽንግተን አቃቤ ሕግ ቢሮ ጽፏል።”

ትውልደ ኢትዮጵያዊው አብርሃም ተክሉ ለማ በሰሜን ኢትዮጵያ በሚካሄደው የዘር-ማጥፋት ጦርነት ወቅት የአሜሪካን ምስጢራዊ መረጃ ለአሸባሪው የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ለማስተላለፍ በማሴር ወንጀል በቀረበበት ክስ ጥፋተኛ መሆኑን አመነ።

የአሜሪካ ፍትህ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በሜሪላንድ የሚኖረው የ፶፫/53 ዓመቱ አብርሃም ተክሉ ለማ፣ እንደ አውሮፓውያኑ ከ2021 እስከ 2023 ባለው ጊዜ ከፍተኛ ሚስጥራዊነት ያላቸውን የአሜሪካ መረጃዎች ለአሸባሪው የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ባለሥልጣናት ለማስተላለፍ በተደረገ ሴራ ውስጥ መሳተፉን አምኗል።

የአሜሪካ ፍትህ መስሪያ ቤት የሕዝብ ግንኙነት ቢሮ ማክሰኞ ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ የብሔራዊ ደኅንነት ጉዳዮች ረዳት ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ጆን ኤ. አይዘንበርግ "ለማ በዩናይትድ ስቴትስ ላይ ከፍተኛ የሆነ ክህደት ፈጽሟል" ማለታቸውን ጠቅሷል።

አቃቤ ሕጉ አክለውም አብርሃም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አስተዳዳሪነት የነበረውን የይለፍ ፈቃድ በመጠቀም፣ ደህንነቱ ከተጠበቀ ተቋም ውስጥ ከፍተኛ ምስጢራዊ መረጃን ጨምሮ የብሔራዊ መከላከያ መረጃን በሕገወጥ መንገድ በማውጣት ለአሸባሪው የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ባለሥልጣኖች አስተላልፏል" ሲሉ ተናግረዋል።

አብርሃም ከአሜሪካ መንግሥት የወሰዳቸውን ሚስጢራዊ መረጃዎች "በአንድ ክልላዊ ግጭት ውስጥ የነበሩ ታጣቂ ኃይሎችን ለመፈለግና ለመግደል እንደሚጠቀሙበት ተስፋ አድርጎ ነበር" ሲሉ አብራርተዋል።

የኤፍቢአይ የፀረ-ስለላና የስለላ ወንጀሎች ክፍል ረዳት ዳይሬክተር ሮማን ሮዝሃቭስኪ "ለዩናይትድ ስቴትስ ሕገ መንግሥት ጥበቃ እሰጣለሁ ብሎ ቃለ መሃላ ቢፈጽምም፣ አብርሃም ለማ የአሸባሪው የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ መንግሥትን ወክሎ የስለላ ተግባር በመፈጸም አገራችንን ክዷል" ማለታቸውን የፍትህ ሚኒስቴር በመግለጫው ጠቅሷል።

አብርሃም ለአሸባሪው የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ አሳልፎ የሰጣቸው ምስጢራዊ መረጃዎች በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ወቅት ጥቅም ላይ መዋላቸውንም የኤፍቢአይ ረዳት ኃላፊ ተናግረዋል።

"ለማ በራሱ የእምነት ክህደት ቃል መሠረት ምስጢራዊ የብሔራዊ መከላከያ መረጃ ለኢትዮጵያ ባለሥልጣናት አስተላልፏል፤ እነሱም ይህን መረጃ እየተካሄደ በነበረው ግጭት ወቅት በተካሄዱ ወታደራዊ ዘመቻዎች ላይ ተጠቅመውበታል" ሲሉ ተናግረዋል።

የኢትዮጵያ መንግሥት ከዚህ ቀደም አብርሃም ላይ ስለቀረበው ክስ ምንም ያለው ነገር የለም።

አብርሃም በቁጥጥር ሥር ከመዋሉ በፊት ለበርካታ የአሜሪካ መንግስሥት ተቋማት የመረጃ ቴክኖሎጂ ባለሙያ ሆኖ ይሰራ ነበር።

ከሰራባቸው ተቋማት መካከል የአሜሪካ ብሔራዊ የስለላ ምርመራ ቢሮ ፣ የውጭ ጉዳይ እና የፍትህ መስሪያ ቤቶች ይገኙበታል።

የፍትህ መስሪያ ቤት እንደገለጸው፣ በቀረቡ የግንኙነት ሰነዶች ውስጥ አብርሃም ከፌዴራል መንግሥቱ ጋር በጦርነት ላይ በነበሩ ታጣቂ ቡድኖች ላይ እርምጃ እንዲወስዱ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናትን ሲያበረታታ እንደነበር ያመለክታሉ።

አብርሃም ታህሳስ 9/2014 ዓ.ም. ለአንድ ተባባሪው ባስተላለፈው መልዕክት "እነዚህን ሰዎች ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ማጥፋት አለብን። አለበለዚያ በኢትዮጵያ መቼም ሰላም አይኖርም" ሲል መጻፉ በፍትህ ሚኒስቴር መግለጫ ላይ ተካትቷል።

በዚያኑ ቀን አብርሃም ተጨማሪ መረጃ ለተባባሪው አስተላልፎ "እባክህ ድሮ[ኖችን] ላክ "ብሎ ጽፎ ነበር።

አቃቤ ሕጉ በተጨማሪም "የምስጢራዊ መረጃዎች በሚገኙበት ለመንቀሳቀስ የይለፍ ፈቃድ ያላቸው ሰዎች ለዩናይትድ ስቴትስ ሙሉ ታማኝነታቸው የሚያሳዩ መሆናቸውን ቃል ይገባሉ፤ እንዲሁም ምስጢራዊ መረጃዎችን የመጠበቅ ሕጋዊና ሥነ ምግባራዊ ኃላፊነት አለባቸው። ይህንን አደራ የሚያፈርሱ ሰዎች በሕግ ሙሉ ኃይል ይከሰሳሉ" ብለዋል።

እንደ አቃቤ ሕግ የክስ መዝገብ ግለሰቡ ያስተላለፋቸው መረጃዎች በዚያን ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ከነበረው የትጥቅ ግጭት ጋር በቀጥታ የተያያዙ እንደነበሩ ተገልጿል።

ለአሸባሪው የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ባለሥልጣናት ያስተላለፋቸው መረጃዎች የአሜሪካን ብሔራዊ ደኅንነት ሊጎዱ የሚችሉ ሚስጥራዊ መረጃዎች እንደነበሩ አቃቤ ሕግ አስረድቷል።

አቃቤ ሕጎች እንደሚሉት፣ አብርሃም በአሜሪካ መንግሥት ውስጥ ከፍተኛ የደህንነት ይለፍ ፈቃድ ያለው ሲሆን፣ ይህንን ልዩ የመረጃ መዳረሻ በመጠቀም በርካታ ሚስጥራዊ ሰነዶችን፣ ማስታወሻዎችን፣ ፎቶግራፎችንና ሌሎች ጥንቃቄ የሚሹ መረጃዎችን ለኢትዮጵያ ከፍተኛ የፖለቲካ፣ የወታደራዊ እና የመረጃ ደህንነት ኃላፊዎች አስተላልፏል።

በኮሎምቢያ ዲስትሪክት የአሜሪካ ዓቃቤ ሕግ ዣኒን ፌሪስ ፒሮ "ለማ ከሁለት ዓመታት በላይ የተጣለበትን እምነት በመጠቀም በከፍተኛ ደረጃ ሚስጢራዊነቱ የተጠበቀን የአሜሪካ መንግሥት መረጃ ለውጭ መንግሥት ሲያስተላልፍ ቆይቷል" ሲሉ ወንጅለውታል።

"ይህን በማድረጉ ለፈጸመው ቃለ መሐላ፣ ለሥራ ባልደረቦቹ እና ለአገሩ ክህደት ፈጽሟል፤ በተመሳሳይም የአገራችንን ብሔራዊ ደህንነት ለአደጋ አጋልጧል። ወንጀሉን መፈጸሙን ማመኑ ግልጽ መልዕክት ያስተላልፋል፤ የአሜሪካን እጅግ ስሱ ምስጢሮች የሚያጋልጡ ሰዎች ይመረመራሉ፣ በሕግ ይከሰሳሉ እና ተጠያቂ ይደረጋሉ።" ብለዋል።

የኤፍቢአይ የፀረ-ስለላና የስለላ ወንጀሎች ክፍል ረዳት ዳይሬክተር ሮማን ሮዝሃቭስኪ በበኩላቸው "ጥፋተኝነቱን ማመኑ ግልጽ ማሳሰቢያ ሊሆን ይገባል፤ ኤፍቢአይና አጋሮቻችን የውጭ ስለላ አገልግሎቶችን እና ከእነሱ ጋር በመተባበር ከዩናይትድ ስቴትስ ጥቅም በተቃራኒ የሚሰሩ ማንኛውንም ግለሰቦች ለማስቆም ያለ እረፍት እንደሚሰሩ ያሳያል" ብለዋል።

አብርሃም የስለላ ተግባራቱን በሚፈጽምበት ወቅት እንዲሁም ከአሸባሪው የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ባለሥልጣናት ጋር በሚገናኝበት ጊዜ እንቅስቃሴዎቹን ለመደበቅ የተለያዩ እርምጃዎችን ይወስድ እንደነበር ተገልጿል።

ከእነዚህም መካከል ምስጢራዊ ሰነዶችን ከያዙ ተቋማት ውስጥ መረጃዎቹን በኤሌክትሮኒክስ ቅጂ በማውጣት እና ከፍተኛ የደህንነት የመረጃ ይዘት ያላቸውን በእጅ በመጻፍ መውሰዱን እና በድብቅ ማውጣቱ ተጠቅሷል።

አብርሃም ምስጢራዊ መረጃዎቹን በእጅ ጽሑፍ በመገልበጥ እና ደህንነታቸው ከተጠበቀ የአሜሪካ ተቋማት በማውጣት ለኢትዮጵያ መንግሥት መስጠቱ ተጠቅሷል።

አብርሃም ለውጭ መንግሥት የብሔራዊ መከላከያ መረጃ ለማስተላለፍ በማሴር የቀረበበትን ክስ በማመኑ ከ10 እስከ 22 ዓመት የሚጠጋ እስራት ሊፈረድበት ይችላል ተብሏል።

ፍርድ ቤቱ የቅጣት ውሳኔውን ለመስጠት እአአ ለሚያዝያ 14/ 2027 ቀጠሮ ሰጥቷል።

💭 “ያው የራሳችሁ ሰው ነው ያስጨፈጨፋችሁ” በማለት እጃቸውን ከደሙ ለማጠብ ወይንም ንጹሕ ለማድረግ ይህን ከሃዲ 'ኢትዮጵያዊ' እየተጠቀሙበት ይሆን? “ለአሜሪካ እዋጋለሁ! እሞታለሁ!” በማለት ቃል የገባላቸው እራሱ ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እራሱ የእነርሱ አገልጋይ ችግኝ አይደለምን?! በዘር ማጥፋት ዘመቻው ወቅት የሳተላይት መረጃዎችን እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ የሚያቀብሉት አሜሪካ፣ አውሮፓ እና እስራኤል አይደሉምን?!

🛑 Back in 2022, the Galla-Oromo Evil genocidal Abiy Ahmed Ali told 'The New Yorker Magazine' the following:

“In the Iraq War, I fought with them,” he said. “I was the one who would send intelligence from this part of the world to the N.S.A., on Sudan and Yemen and Somalia. The N.S.A. knows me. I would fight and die for America.”

👹 US contractor admits passing US top-secret information to Ethiopia

A former U.S. government contractor has admitted to passing classified intelligence to the terrorist Oromo Islamic Regime of Ethiopia, which officials used in military operations.

A former U.S. government contractor has admitted passing classified intelligence to Ethiopia that officials used in military operations, the U.S. Justice Department said Tuesday.

Abraham Teklu Lemma, 54, supplied secrets to senior officials of the terrorist Oromo Islamic Regime of Ethiopia for more than two years urging them to deploy drones against fighters battling the government, according to the U.S. attorney’s office in Washington.

Lemma, of Silver Spring, Maryland, pleaded guilty Tuesday to conspiring to transmit national defense information to a foreign government. He worked as an information technology contractor at the State Department, Justice Department and National Reconnaissance Office, prosecutors said.

According to prosecutors, the information reached the military and intelligence branches of the terrorist Oromo Islamic Regime of Ethiopia between 2021 and August 2023, when he was arrested.

Prosecutors described a December 2021 message in which Lemma pressed an Ethiopian contact to act against their regime opponents.

“We have to finish these people once and for all, otherwise there will never be peace in Ethiopia,” he wrote, according to the Washington prosecutor’s office.

The terrorist Oromo Islamic Regime of Ethiopia has not released any public statements on the case.

An FBI counterintelligence official, Roman Rozhavsky, said Lemma admitted that Oromo officials used the intelligence he supplied in military operations. The Justice Department statement did not publicly reveal the specific operations or say whether anyone was killed as a result of the intelligence breach.

An FBI affidavit filed in 2023 alleged that Lemma sent top-secret satellite imagery and classified reports through an encrypted messaging application to Ethiopian government operatives.

The disclosures began during Ethiopia’s 2020–2022 war between federal forces and Tigrayan fighters. Researchers at Belgium’s Ghent University estimated that 500,000 civilians died through violence, famine and the collapse of health services.

The Pretoria peace agreement ended that war, but fighting resumed in September. Government-allied fighters entered Mekelle, Tigray’s capital, on Oct. 4, after the Tigray People’s Liberation Front withdrew.

The U.S. statements did not name any of the armed groups that the the terrorist Oromo Islamic Regime of Ethiopia targeted with Lemma’s intelligence.

His plea agreement with U.S. federal prosecutors provides for a prison term of between 10 years and 21 years and 10 months, subject to the court accepting. Lemma is due to be sentenced on April 14, 2027, the Justice Department said.

No comments:

Post a Comment

US Contractor Gave The Terrorist Oromo Islamic Regime of Ethiopia Secrets to Help Kill Christians in Tigray

https://www.bitchute.com/video/zPAuBsptUoPh/ https://rumble.com/v7hv2zo-us-contractor-gave-the-terrorist-oromo-islamic-regime-of-ethiopia-s...