Monday, July 27, 2026

Blasphemy & Ethiopia Genocide: ‘Fire Clouds’ in France as Wildfires Threaten Wine City of Bordeaux

https://www.bitchute.com/video/PRe267WP3JhI/

https://rumble.com/v7dcaac-blasphemy-and-ethiopia-genocide-fire-clouds-in-france-as-wildfires-threaten.html

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

📦 እነዚህ ቍልፍ የሆኑ ቀናት ናቸው...ታቦተ ጽዮን ሥራውን ይሠራል...

አምና ላይ ልክ በዚህ ዕለት ነበር ዘር አጥፊዋ የጣልያን ጠቅላይ ሚንስትር ሜሎኒ ወደ አዲስ አበባ ተጉዛ የነበረው። ባራክ ሁሴን ኦባማም ከአስራ አንድ ዓመታት በፊት ልክ በዚህ ቀን ነበር ኢትዮጵያን የጎበኘው የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ለመሆን የበቃው።

የሰሞኑን የፀረ-ኦርቶዶክስ ክርስትና ጂሃዳዊ የተቀነባበረ እንቅስቃሴ እናስታውስ። በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት በቦረና ወረዳ ('ቦረና' የሚለው ስም ቶሎ መፋቅ አለበት) የሚገኘውና አሰቃቂ እና አሳዛኝ የድሮን ጥቃት የተፈጸመበት ጥንታዊ ገዳም ሙሉ መጠሪያ፤ “ግዮን አባይ ገዳመ አስቄጥስ ቅድስት አርሴማ፣ አቡነ አረጋዊና ቅዱስ ቂርቆስ የአባቶችና የእናቶች አንድነት ገዳም” የሚል ነው።

እንግዲህ ጥቃቱ ሆን ተብሎ የተፈጸመው በአቡነ አረጋዊ፣ ኪዳነ ምሕረት፣ ቅዱስ ቂርቆስ እና ሊቀ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ዕለታት ነው። ወደ ፈረንሳይ እንዲሄዱ የተደረጉት እንደ አብዛኛዎቹ አደርባዮች የሆኑት 'ኢትዮፎረሞች' በሰበባሰበቡ አስቀድመው በስልት እንዲጠፉ የተደረጉት ስለዚህ ጥቃት እንዳይዘግቡ ወይንም 'ለምን አለዘገባችሁም' እንዳይባሉ ይሆን? ልክ ጥቃቱ በተፈጸመ ማግስት ብቅ ብለው ከዘንዶው ኦባሳንጆ ጋር በተያያዘ ባቀረቡት የዩቲውብ ዘገባ፤ “ትግራይን እንደ ናይጄሪያዋ ቢያፍራ ከብቦ መጨፍጨፍና ማስራብ” የሚለውን ዓረፍተ ነገር እና በተግባርም በትግራይ ብቻ ያየነውን ጀነሳይድ ለጨፍጫፊዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች እና ኦሮማራዎች ለመስጠት ሲሞክር ይደመጣል። 'ሁሉን አቀፍ' ለምበባልና ጨፍጫፊዎቹን ከተጠያቂነትና ከፍትሕ ለማዳን ይመስላል። ግራኝ እና ማክሮን አዘዋቸው ይሆን? መቼስ ልክ እንደ እነ ጂኒ ጃዋር በስልት ካልታሰሩ ወይንም ሜዲያቸው ለጊዜው ካልታገደ ተወዳጀነትን ማግኘት አይቻለም አይደል። በትግራይ ላይ ጄነሳይዱ ልክ እንደጀመረ ሁሉም እኮ እባቦቹን እነ ታየ ደንዳን፣ ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራን፣ አስቴር በዳኔን እና ሌሎች ብዙዎች አታላይ ጋላ-ኦሮሞዎችን እና ኦሮማራዎችን እንደ አምላክ ይከተሏቸውና ያደንቋቸው ነበር። ኤዲያ!

በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ለሚፈጸመው ጀነሳይድ ተጠያቂ ከሆኑት ክሃዲ የጋላ-ኦሮሞ ወኪሎች መካከል፤ 👹 'ስታሊን'

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/08/blog-post.html

 👉 ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው...

😔 በእግዚአብሔር ላይ ስላቅ/ ስድብ (ኦሎምፒክ ጨዋታዎች ፣ ክቡር መስቀሉን መርገጥ)እና የኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት ዘመቻ፡- የዱር እሳት በፈረንሳይ የወይን ከተማዋን ቦርዶን ስጋት ላይ ሲጥል አስደናቂ'የእሳት ደመናዎች' ተከስተዋል።

በፈረንሳይ ውስጥ የዱር እሳት መከሰቱን ሲቀጥል በቦርዶ ከተማ ላይ ብርቅዬ የእሳት ደመና ተፈጠረ።

ይህ የጭስ ደመና የራሱን የአየር ሁኔታ ስርዓት ይፈጥራል፣ በመንገዱ ላይ ያለ ማንኛውም ነገር በድንገት እንዲቃጠል ያደርጋል… በፈረንሳይ ታይቶ የማይታወቅ ነው” ሲሉ የፈረንሳይ ብሔራዊ የእሳት አደጋ ተከላካዮች ፌዴሬሽን ቃል አቀባይ ኤሪክ ብሮካርዲ ተናግረዋል።

ይህ ክስተት በተለምዶ በእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ወቅት የሚታይ ሲሆን የራሱን ነፋስና መብረቅ ሊፈጥር ይችላል።

🔥 የአውሮፓ የዱር እሳት በፍጥነት እየተስፋፋ ያለው ለምንድን ነው ፥ መንስዔው የአየር ንብረት ለውጥ ብቻ አይደለም።

📖 የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት ስለሚያቃጥል የፀሐይ ፍርድ ያስጠነቅቃል።

መለከት አስቀድሞ ተነፋ፣ የነገሥታትም ንጉሥ ሊመለስ ነው።

የዱር እሳት፣ ጎርፍ፣ የመሬት መንቀጥቀጥ፣ ከፍተኛ ሙቀት እና ከባድ አውሎ ነፋሶች ማለቂያ የላቸውም... ይህ ከአሁን በኋላ የተፈጥሮ ድምፅ ብቻ አይደለም። ነገር ግን እግዚአብሔር በአደጋዎች እየተናገረ ነው፡- “እነሆ፣ በቶሎ እመጣለሁ።” (ራዕይ 22:12)

የእግዚአብሔር የመጨረሻ ቀን እንቅስቃሴ የእሳት እንቅስቃሴ ይሆናል

[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፴፪፥፳፩፡፳፪]❖

አምላክ ባልኾነው አስቀኑኝ፤ በምናምንቴዎቻቸውም አስቈጡኝ፤ እኔም ሕዝብ ባልኾነው አስቀናቸዋለኹ፤ በማያስተውል ሕዝብ፡ አስቈጣቸዋለኹ። እሳት ከቍጣዬ ትነዳ፟ለችና፥ እስከ ሲኦል ድረስ ታቃጥላለች፥ ምድርንም ከፍሬዋ ጋራ ትበላለች፥ የተራራዎችን መሠረት ታነዳለች።”

መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍርድ በምድር ላይ የሚፈስበትን ጊዜ ይተነብያል። ከእነዚህ ፍርዶች አንዱ ከፀሐይ የሚወጣ ኃይለኛ ትኩሳት ሲሆን ሰዎች በኃይለኛ ጨረሮቹ ይቃጠላሉ። ሆኖም በዚህ አስከፊ መቅሰፍት መካከል እንኳን ብዙዎች ንስሐ ለመግባትና ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ ፈቃደኛ አይሆኑም።

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፮፥፰፱ ]❖

አራተኛውም ጽዋውን በፀሐይ ላይ አፈሰሰ፤ ሰዎችንም በእሳት ልታቃጥል ተሰጣት። ሰዎችም በታላቅ ትኵሳት ተቃጠሉ፥ በነዚህም መቅሠፍቶች ላይ ሥልጣን ያለውን የእግዚአብሔርን ስም ተሳደቡ፥ ክብርንም እንዲሰጡት ንስሐ አልገቡም። ”

ፈረንሳዊቷ ቦርዶ በመላው ዓለም ዝናን ያተረፈች የወይን ከተማ ናት።

👉 ባለፈው ሳምንት ላይ ይህን ጽሑፍ አንብቤ ነበር፤

🍇 ኢትዮጵያ፤ የትግራይ ጥንታውያን የወይን እርሻዎች ከተፈጠረው አጋጣሚ ሁሉ ተርፈዋል፡ አዲስ ጥናት የዘረ-መል/የጄኔቲክ እና ታሪካዊ እሴታቸውን አጋልጧል

👉 The Conversation, by Laura Hood, July 21, 2026

አዎ! በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የሚካሄደው የዘር ማጥፋት ጦርነት በታቦተ ጽዮን ተሸካሚው፣ በበእጣን፣ ከርቤ፣ ወርቅ እና ፍራፍሬዎች ተሸካሚው ክርስቲያን ሕዝባችን ላይ መሆኑ ግልጽ ነው። ለሤረኞቹ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች ሁሉ ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው!

😔 A Target of The Genocidal War in Ethiopia: Gold, Frankincense & Myrrh (The Three Wise Men)

https://enochabraham70.wixsite.com/addisethiopia/post/a-target-of-the-genocidal-war-in-ethiopia-gold-frankincense-amp-myrrh-the-three-wise-men

💭 በኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት ጦርነት ኢላማ ወርቅ፣ ዕጣን እና ከርቤ (ሰብአ ሰገል)

👹 Christmas Eve Blasphemy: Genocidal Sodomites Ahmed & Macron Trampled on The Holy Cross

https://www.bitchute.com/video/ENs4jZ2SdTr2/

https://rumble.com/v63c8dn-christmas-eve-blasphemy-genocidal-sodomites-ahmed-and-macron-trampled-on-th.html

👹 የፈረንሳዩ ሰዶማዊ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጄነሳይድ እየተፈጸመባት ያለችውን እና በጋላ-ኦሮሞዎች እና ሉሲፈራውያኑ ጌቶቻቸው የተጠለፈችውን ኢትዮጵያን እ..አ ቅዳሜ ዲሴምበር 21 2024 በመጎብኘት ከአረመኔው ወኪሉን እና 'ጓደኛው' ከአብዮት አህመድ አሊ ጋር በድጋሚ ተገናኘ። ካልተሳሳትኩ በይፋ አራተኛው ጊዜ መሆኑ ነው።

👉 Let's connect the dots...

Fire Cloud’ spreads over wine city of Bordeaux after officials warn blaze could last for months.

A rare fire cloud has formed over the city of Bordeaux as wildfires continued to blaze across France.

“This smoke cloud generates its own weather system, causing anything in its path to spontaneously combust ... It is unprecedented in France,” said Eric Brocardi, a spokesman for the National Firefighters Federation of France.

The phenomena is typically witnessed during volcanic eruptions and can create its own wind and lightning.

Wildfires in Europe have displaced around 300,000 people this week.

Colors of Zion / የጽዮን ቀለማት ❖

😔 Ethiopia Christian Genocide-enabler President of France Emmanuel Macron is set to chair a crisis cell on Monday, to address the fires ravaging southwestern France.

🍇 Ethiopia: Tigray’s Old Grapevines Have Survived Against The Odds: New Research Uncovers Their Genetic and Historic Value

👉 From The Conversation, by Laura Hood, July 21, 2026

🎵 The Rolling Stones: "Blood Red Wine" Beggar's Banquet Outtake Olympic Studios 1968

🔥 France is Burning Because it Permitted The Death Angel A. Ahmed of Ethiopia to Enter Paris

https://www.bitchute.com/video/EdLDnQ5qdCLs/

🔥 ፈረንሣይ እየተቃጠለች ያለው የኢትዮጵያው የሞት መልአክ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ፓሪስ እንዲገባ ስለፈቀደች ነው።

👹 The terribly blasphemous and satanic Olympic Games Opening Ceremony in France

🥋 SODOM PARIS: Macron Imported Drag Queens to MOCK Christianity at The Olympics Opening Ceremony

https://www.bitchute.com/video/H4wyAfdyMKaL/

🔥 ሶዶም ፓሪስ፤ የሰዶም ዜጋ ኢማኑኤል ማክሮን በኦሎምፒክ የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ ክርስትናን ለመሳለቅ ቦታውን በግብረ-ሰዶማውያን፣ ምልክቶቻቸውና ቀለማቸው አጥለቀለቀው

👹 Sodomites Macron & Co Will Ultimately Face The Same Horrific Fate as Antichrist Muhammads & Ahmed Deedat

https://www.bitchute.com/video/M4j5BoLtva3o/

https://rumble.com/v58t2t8-sodomites-macron-and-co-will-ultimately-face-the-same-horrific-fate-as-anti.html

🛑 Serbian Orthodox Christian Judoka Banned for Making The Sign of THE CROSS at The Olympic Games

https://rumble.com/v5gf8yy-serbian-orthodox-christian-banned-for-making-the-sign-of-the-cross-at-the-o.html

🛑 የፀረ-ኦርቶዶክስ ክርስትና ጂሃድ፤ የሰርቢያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ስፖርተኛ በፓሪሱ የኦሎምፒክ ጨዋታዎች ወቅት እራሱን በመስቀል ምልክት በማማተቡ ታገደ

🛑 Ugandan Olympian Rebecca Cheptegei Dies in Kenya After Being Set On Fire by Boyfriend

https://rumble.com/v5dwm5v-ugandan-olympian-rebecca-cheptegei-dies-in-kenya-after-being-set-on-fire-by.html

🛑 ኡጋንዳዊቷ ኦሊምፒያናዊት ርብቃ ቼፕቴጊ በወንድ ጓደኛዋ በእሳት ከተቃጠለች በኋላ በኬንያ ህይወቷ አለፈ።

ከንቱ ዓለም! የሰውን ልጅ በእሳት የሚያቃጥል አረመኔ ሁሉ ገሃነም እሳት ይጠብቀዋል! የኛዎቹ አጋናንት የዋቄዮ-አላህ-በፎሜት-ሉሲፈር ጭፍሮችም እኮ ሕዝቤን እንዲህ እያቃጠሉት ነው።

🚲 Tour de France final stage shortened amid wildfires in country

The Tour de France's final stage Sunday (Archangel Gabriel's Feast Day) is being slashed in length by a third to divert officers to the fight against wildfires in the country's southwest.

According to Christian tradition, particularly in the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, the Archangel Gabriel saved Saint Cyricus (Qirkos) and his mother, Saint Julitta (Elexus/Iyalota), from a blazing fiery cauldron and boiling water by cooling the flames and water like ice.

😇 The Angel of God Saved The Mother and Son Saints

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/07/the-angel-of-god-saved-mother-and-son.html

https://www.bitchute.com/video/LsriB9gXrfE6/

https://rumble.com/v7dal4k-the-angel-of-god-saved-the-mother-and-son-saints.html

😇 እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል አደረሰን!

👉 እነዚህን ቀናት በጥሞና እንከታተላቸው!

የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።”[መዝ. ፴፫]

🔥 Why Europe's wildfires are spreading faster - and it's not just climate change.

📖 Bible prophecy warns of scorching sun judgment.

The Trumpet has already sounded, and the King of kings is about to return.

Wildfires, floods, earthquakes, extreme heat, and severe storms are endless... This is no longer just nature roaring. But God is speaking through disasters: ”Behold, I come quickly.“ (Revelation 22:12)

The Last-Day Move of God Will Be a Move of Fire

❖[Deuteronomy 32:21-22]❖

“They have made me jealous with what is no god; they have provoked me to anger with their idols. So I will make them jealous with those who are no people; I will provoke them to anger with a foolish nation. For a fire is kindled by my anger, and it burns to the depths of Sheol, devours the earth and its increase, and sets on fire the foundations of the mountains.”

The Bible foretells a time when God’s judgment will be poured out upon the earth. One of these judgments is a scorching heat from the sun so intense that people will be burned by its fierce rays. Yet even in the midst of this terrible plague, many will still refuse to repent and turn to God.

❖[Revelation 16:8–9]❖

“The fourth angel poured out his bowl on the sun, and it was allowed to scorch people with fire. They were scorched by the fierce heat, and they cursed the name of God who had power over these plagues. They did not repent and give him glory.”

No comments:

Post a Comment

Blasphemy & Ethiopia Genocide: ‘Fire Clouds’ in France as Wildfires Threaten Wine City of Bordeaux

https://www.bitchute.com/video/PRe267WP3JhI/ https://rumble.com/v7dcaac-blasphemy-and-ethiopia-genocide-fire-clouds-in-france-as-wildfires...