Monday, December 8, 2025

CHRISTIAN GENOCIDE IN ETHIOPIA — The World Continues Looking Away!

https://rumble.com/v72rfx8-christian-genocide-in-ethiopia-the-world-continues-looking-away.html

https://www.bitchute.com/video/VGVfBBKYaIwD/

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

😔 የክርስቲያን የዘር ማጥፋት በኢትዮጵያ — ዓለም ለዚህ ትኩረት አለመስጠቱን ቀጥሎበታል!

'ክርስቲያን ነን! ኢትዮጵያውያን ነን! ስለ ጽዮን ዝም አንልም!' የሚሉት የእኛዎቹም ጀነሳይዱ በክርስቲያን ሕዝባችን ላይ እየተፈመ መሆኑን፣ ችግሩ ፖለቲካዊ እና ጎሳዊ ሳይሆን መንፈሳዊና ሃይማኖታዊ እንደሆነ ወጥተው መናገር እንኳን አልቻሉም/አልፈለጉም። ስለ ክርስቲያን ወገናችን ድምጽ ከመሆን ብሎም በመንፈስም በስጋም ታጥቆ እራስን አሳልፎ ለመስጠት፣ ሃገርንና ሃይማኖትን ለመከላከል፣ ከተበዳዮች ጋር አጋርነትን ለማሳየት በመነሳት ፈንታ፤ 'የኦሮሞ ደም ደሜ ነው''ፍትህ ለፍልስጤም፣ ፍትህ ለምያንማር ሮሂንጋ ሙስሊሞች! ወዘተ' ማለቱን በመምረጥ ስጋዊና ስሜታዊ ማንነትና ምንነት ያላቸው፣ እራሳቸውን የማያውቁ ከሃዲ ከንቱዎች መሆናቸውን አረጋግጠዋል።

እስኪ ስንቶቹ ናቸው ሁሉም ነገር ተሟልተሏቸው የሞቀ ቤት ውስጥ በሰላም እየኖሩ፤ “የአክሱም ጽዮን ጭፍጨፋ ፭ኛ ዓመት መታሰቢያ፣ ከክርስቲያን ወገናችን ጎን ነን!” ብለው የማሕበረሰባዊ ሜዲያ ፕሮፋይላቸውን እንኳን ለጥቂት ቀናት በመለወጥ በጣም ቀላል የሆነውን አንዱን ክርስቲያናዊ ግዴታቸውን እንኳን መወጣት አልቻሉም። ለመሆኑ ይህን የማያደርጉበት ምክኒያት ምን እንደሆነ፣ ለምን እንዳልቻሉ ያውቁታልን?

ለብዙ ሺህ ዓመታት እጅግ በጣም ብዙ ዋጋና ከፍተኛ መስዋዕት እየከፈለ ተዘርዝሮ የማያልቅ ውለታ ለዋለላቸው ለአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያን ሕዝባችን ድምጽ ለመሆን ብሎም እራስን አሳልፎ ለመስጠት የከበዳቸው እና ያልፈለጉትበት ምክኒያት ምን መሆኑን ያስቡበታልን? ዝምታቸው ብዙ ዋጋ እንደሚያስከፍላቸውስ እንዴት መገንዘብ ተሳናቸው? ለመሆኑ ለመታረምና ንሰሐ ለመግባትስ ትንሽ ሙከራ እንኳን ያደርጋሉን? ይህ እኮ በጣም ቀላሉ ሥራ ነው! ታዲያ ለምኑ ነው እየኖሩ ያሉት? ለሆዳቸው፣ ለስጋቸው፣ ሱፍና ከረባት አጥልቆ ለመታየት? ቤትና መኪና ገዝተው ለመኖር ብቻ? ለባርነትና ሞት?

እንግዲህ ለወገንህ፣ ለሃገርህ እና ለእግዚአብሔር አምላክህ ብለህ እራስህን አሳልፈህ የማትሰጥ ከሆነ፣ ወንድማችን ዲያቆን ቢንያም ፍሬው በትክክል እንደሚነግረን ፤ የኢትዮጵያን ትንሣኤ በዚህ ዓለም በዚያኛውም ዓለም ሳታይ በእሳት ተጠርገው ከሚወገዱት መቶ/100 ሚሊየን የኢትዮጵያ ማህፀን ካልወለደቻቸው ስጋውያን መካከል ነህ ማለት ነውና፤ ወዮልህ! ወዮልህ! ወዮልህ!

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

🚨 International Christian Concern has issued a stark warning: while global attention shifts elsewhere, Tigrayan Christians continue to bleed.

Even as the U.S. designated Nigeria a Country of Particular Concern, Christian communities in Ethiopia remain trapped in a crisis that did not end with the November 2022 peace agreement — it only went quiet.

Reports now confirm what many feared:

The genocide never stopped. It simply went dark.

A United Nations investigation (2023) documented crimes against humanity long after the Tigray War was declared over. In 2024, the New Lines Institute released a 120-page report concluding that attacks against the Tigrayan people meet the legal definition of genocide — naming military and regional forces involved.

According to the report, Tigrayan Christians have endured:

• Mass killing

• Intentional starvation and destruction of communities

• Systematic bodily and psychological harm

• Measures aimed at preventing births and erasing an entire people

These acts violate the Genocide Convention of 1949 — signed by Ethiopia itself. The world once swore Never Again. Yet here we are.

And the suffering is not only human — it is spiritual.

Tigray is home to 1,500 years of Christian history — ancient monasteries, rock-hewn churches, relics, Scripture, and sacred heritage.

  • ❖ Now, Monks, Nuns and Priests are being murdered and raped.
  • ❖ Worshipers attacked.
  • ❖ Churches and Monasteries burned.
  • ❖ Artifacts looted — some already turning up for sale online.

A Christian civilization — one of the oldest on Earth — stands on the brink of erasure while the nations are silent.

This is not only war. It is the attempted destruction of a people and their Christian faith.  

No comments:

Post a Comment

The Stunning St. Raguel and Prophet Elias Church (140 years) of Addis Ababa, Ethiopia

https://rumble.com/v72uhsw-the-stunning-st.-raguel-and-prophet-elias-church-140-years-of-addis-ababa-e.html https://www.bitchute.com/video/T...