Thursday, October 1, 2026

Ethiopian AI Expert, Timnit Gebru, Wins 'Alternative Nobel'

https://www.bitchute.com/video/5fDFNuHVQZSa/

https://rumble.com/v7g8c1a-ethiopian-ai-expert-timnit-gebru-wins-alternative-nobel.html

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም 

🌻 ኢትዮጵያዊቷ የአይቲ ባለሙያ ቲምኒት ገብሩ 'አማራጭ የኖቤል ሽልማት' አሸንፋለች

በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ ታዋቂ የኮምፒውተር ሳይንቲስት እና የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ስነ-ምግባር ተመራማሪ የሆነችው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ባለሙያ ዶ/ር ቲምኒት ገብሩ በአይቲ አድልዎ እንዴት ተጽዕኖ እንደሚያሳድር ብሎም በAI ቴክኖሎጂ ልማት ውስጥ የሚታዩ የኃይል ሚዛን መዛባቶችን በመቃወሟ እና ለፍትሃዊነት በመታገሏ የ2026ቱ አማራጭ የኖቤል ተሸላሚ (Right Livelihood Award) ሆናለች።

👏 ደፋር እና እውነተኛዋ እኅታችን፣ ቲምኒት እንኳን ደስ አለሽ!

እንዳንቺ በዓለም ላይ በተለይ በሕዝባችን ላይ እየተሠሩበት ያሉትን የቴክኖሎጂ፣ የሕክምና፣ የባዮሎጂ፣ የኬሚካልና የዘረ-መል ዲያብሎሳዊ የቤተ ሙከራ ድርጊቶች የሚያጋልጡ ወገኖች ይስጠን።

አዎ! በተለያዩ የምዕራቡ ዓለም የትምህርትና የምርምር ተቋማት ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን አስመልክቶ ለዘመናት በጣም ጎጂ እና ነፍስን የሚያሰርቁ ተግባራት እየተፈጸሙ ነው። ይህን የሚያውቁ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ግን ወይ በጥቅም ወይ በፍራቻ ተግባራቱን ከማጋለጥ ተቆጥበዋል። እስኪ በኢትዮጵያ ያሉ ሆስፒታላት እና ላብራቶሪዎች ምን እያደረጉ እንደሆነ፣ የኢትዮጵያውያንን ደሞች፣ መቅኒዎች ብሎም ዘረ-መሎች ለምን ለም ዕራቡ ዓለም ዩኒቨርሲቲዎች እና የምርምር ተቋማት የሚያጋልጥ አንድ፣ አንድ ጀግና ብቅ ይበል። እስኪ አረመኔውና ከሃዲው የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝና አጋሮቹ በኢትዮጵያ ዓየር፣ አፈርና ውሃ ላይ በካይ ኬሚካሎችንና መርዞችን እንደሚረጭ፣ በተለይ ሴቶችን እና ሕፃናትን በክትባት እና በምግብ እየበከለ እንደሆነ የሚያጋልጥ አንድ፣ አንድ ወገን በአደባባይ ይውጣ! ሰነፍ፣ ፈሪ፣ ወራዳና ጥቅም ፈላጊ ትውልድ!

🌻Ethiopian-born computer scientist and pioneering AI ethicist Dr. Timnit Gebru as she is honored with the Swedish Right Livelihood Award for her work on how AI is influenced by biases.

👏 Congratulations, our brave and righteous sister!

👏 The honest Ethiopian-American Dr. Timnit Gebru proved that AI was dangerous and racist, and Google fired her for publishing the evidence.


Dr. Timnit Gebru earned her Stanford PhD and co-founded Black in AI before leading Google's Ethical AI team. Her research showed that facial recognition failed more often on dark-skinned faces.

Google tried to suppress her paper. She refused to retract it, and they fired her in December 2020.

The firing sparked an industry-wide reckoning. She founded the Distributed AI Research Institute and now researches algorithmic bias without corporate control.

Every AI ethics conversation today exists because she forced tech to have it.

🛑 "Deep Unlearning": Timnit Gebru on AI Hype, Ethics & Algorithmic Racial Bias

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/08/deep-unlearning-timnit-gebru-on-ai-hype.html

https://www.bitchute.com/video/dwTL4QZtAEXv/

https://rumble.com/v7e65k0-deep-unlearning-timnit-gebru-on-ai-hype-ethics-and-algorithmic-racial-bias.html

🛑 "ጥልቅ አለማወቅ"፡ ትምኒት ገብሩ ስለ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI)የውሸት ውዳሴ፣ ስነምግባር እና አልጎሪዝም የዘር አድልዎ

👉 ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው...

☆ ማርች 11፣ 2020፡ የዓለም ጤና ድርጅት የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወረርሽኝ መሆኑን በይፋ አወጀ። (ዶ/ር ቴድሮስ የትግራይ ተወላጅ ናቸው)

☆ ህዳር 4፣ 2020፡ ሦስተኛው የዓለም ጦርነት በኢትዮጵያ በክርስቲያኖች የዘር ማጥፋት ተጀመረ።

☆ ዲሴምበር 2፣ 2020፡ ዶ/ር ትምኒት ገብሩ በጎግል ተገድደው ከስራ ተባረሩ።

ካባላዊው (ካባ + አላህ = ሰይጣናዊው ካባላ)ፕሬዝዳንት ዶላር ትራምፕ (ኩሽነር) በካሊፎርኒያው ሲሊኮን ቫሊ የሚገኘው የቴክኖክራሲ ኢንዱስትሪያዊ ኮምፕሌክስ አስተዳዳሪውን ሙሉ በሙሉ እንዲረከቡ ፈቅደዋል፤ ኢለን ማስክ፣ ፒተር ቲል፣ አሌክስ ካርፕ፣ ዴቪድ ሳክስ እና ጄ.ዲ ቫንስ ደግሞ መሪነቱን እንዲቆጣጠሩ ተደርገዋል።

ምንም ቢነግሩዎት፣ ይህ ራዕያቸው “በቅድሚያ አሜሪካ” የሚል ነፃነት ሳይሆን ራስን የቻለ አምባገነናዊነት እና ሕዝቡ ለመንግስት ያለው ተገዢነት ነው።

“ወርቃማውን ዶም” በመፍጠር ብዙዎች ይህ አሜሪካን ከውጭ ጥቃት “ለመጠበቅ” እንደሆነ የሚነገረውን ውሸት ያምናሉ (በእርግጥ፣ ሚሳኤል በአሜሪካ ላይ ለመጨረሻ ጊዜ የተተኮሰው መቼ ነው?) ነገር ግን እውነታው ይህ ዶም በእውነቱ የስካይኔት እውነተኛ የምስል ስሪት መሆኑ ነው፣ የተርሚናተር ፊልሞችን ካዩ፣ ስለምን እያወራሁ እንደሆነ ያውቃሉ።

በመሠረቱ፣ በዓለም ላይ ትልቁ የክትትል ጉልላት ይሆናል፣ በኤ.አይ/AI፣ ድሮኖች፣ ባዮሜትሪክስ እና በስታርሊንክ ሳተላይቶች የሚመራ።

ተቺዎች አሜሪካ የጅምላ ቴክኖ-ሰርቬይላንስ/ክትትል መንግስት እየሆነች ነው ብለው ይከራከራሉ። መንግስት ያለፍርድ ቤት ፈቃድ ግለሰቦችን ለመከታተል እና ኢላማ ለማድረግ በኤ.አይ/AI ላይ የተመሰረቱ መሳሪያዎችን ይጠቀማል። እነዚህ መሳሪያዎች ስደተኞችን እና የውጭ ዜጎችን ጨምሮ።

No comments:

Post a Comment

This 2,800-Year-Old Palace Discovered In Ethiopia May Have Been The World’s Very First Skyscraper

https://www.bitchute.com/video/tzHC57VJMEjh/ https://rumble.com/v7ga7je-this-2800-year-old-palace-discovered-in-ethiopia-may-have-been-the-...