Thursday, July 30, 2026

NO JUSTICE Unless Dr. "Mengele" Fauci is Held Responsible for The Crimes HE Committed Against HUMANITY


https://rumble.com/v7dhaqi-no-justice-unless-mengele-fauci-is-held-responsible-for-the-crimes-he-commi.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

👹 /ር “መንጌሌ” (ክፉው የናዚዎች ዶክተር) ፋውቺ ኮሮና ወረርሽኝን አስመልክቶ በሰብአዊነት ላይ ለፈጸሙት ከባድ ወንጀል ተጠያቂ ሳይሆኑ ፍትሕ አይኖርም

👹 የዘር አጥፊው ወንጀለኛ በፍርሃትና እና ቀጥሎ የሚመጣውን ሳያውቁ ብቻቸውን ተቀምጠዋል

ስለ ኮሮናቫይረስ ምላሽ ለመስጠት ፈቃደኛ ያልሆነው የቀድሞ የአሜሪካ ባለሥልጣን ምክር ቤትን በመዳፈር አሁን ድምጽ ሊሰጥበት ነው

አሜሪካ ምክር ቤት ኮሚቴ ኃላፊ እንደገለጹት፤ ፋውቺ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ስለወሰዷቸው እርምጃዎች ተጠይቀው ምላሽ ለመስጠት ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ምክር ቤቱን ተዳፍረዋል ተብሎ ሊወሰን ይችላል።

የተላላፊ በሽታዎች ከፍተኛ ባለሙያው ፋውቺ ምክር ቤት ቀርበው የወረርሽኙን ወቅት በተመለከተ ጥያቄ ሲቀርብላቸው ከመቶ አስራ አንድ/111 ጊዜ በላይ ለመመለስ ፈቃደኛ እንዳልሆኑ ገልጸዋል።

ፋውቺ ለጥያቄዎቹ የሚሰጡት መልስ፤ በወንጀል ተጠያቂ ሊያደርጋቸው ስለሚችል ከመናገር መቆጠብ የሚችሉበትን የሕገ መንግሥት አንቀጽ በመጥቀስ ምላሽ እንደማይሰጡ ደጋግመው ተናግረዋል።

ፋውቺ ምላሽ ለመስጠት አለመፍቀዳቸውን ተከትሎ የሕዝብ እንደራሴው ራንድ ፖል "ምክር ቤትን በመዳፈር ጥፋተኛ የሚባሉበት ዕድል ሰፊ ነው" ብለዋል።

የሕዝብ እንደራሴው ለረዥም ጊዜ ፋውቺን መረጃ በመደበቅ ሲከስሱ ቆይተዋል።

ፋውቺ ስለ ኮሮናቫይረስ መነሻ እንዲሁም ወረርሽኙ በተነሳበት ቻይና፣ ውሃን ለተደረገ ምርምር ስለተሰጠ የገንዘብ ድጋፍ መረጃ ለማፈን ሞክረዋል ተብለዋል።

🛑 ጥር ፳፪/22፳፻፲፪/2012 .(የቅዱስ ኡራኤል በዓል ቀን)

ፋውቺ በቀጥታ ከዋይት ሀውስ (የኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት ዋዜማ /ር ቴድሮስ አድሃኖምን የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ አድርገው ወደሉሲፈራውያኑ ማዕከል ጄኔቫ ማምጣጣቸው ለዚህ ጄነሳይድ ዝግጅት ሲባል ነው! !)በሚተላለፈው ሥርጭት ወቅት ጋኔን አይቼ ሰዎችን ወዲያው ደጋግሜ አስጠንቅቄአለሁ። ነገር ግን ዩቲዩብ እና ተባባሪዎቹ አካውንቶቼን አግደዋል።

/ር አንቶኒ ፋውቺ ጥር ፳፪/22፳፻፲፪/2012 .በዋይት ሀውስ የኮሮናቫይረስ ግብረ ኃይል ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ በይፋ ታይተዋል፣ በትራምፕ አስተዳደር በተደረገ የፕሬስ መግለጫ ላይ።

🛑 ሐምሌ ፳፪/22፳፻፲፰/2018 .(የቅዱስ ኡራኤል በዓል ቀን)

ጋኔን አንቶኒ ፋውቺ ስለ ኮቪድ አመጣጥ የአሜሪካ ሴኔት በሰጠው ውዝግብ ወቅት ለተነሱ ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት ፈቃደኛ አልሆኑም።

ይህን ወንጀለኛ እንዲህ ዓይጥ መስሎ ላሳየን እግዚአብሔር አምላካችን እና ቅዱስ ዑራኤል ምስጋና ይገባቸዋል። ምንም ባያደርጉትም እንኳን ከእግዚአብሔር ፍርድ ግን መቼም አያመልጣትም/አያመልጧትም።

👹 Genocidal Fauci now sitting alone, scared and not knowing what comes next.

🛑 January 31, 2020 (St. Uriel's Feast Day)

Fauci LIVE from The White House (Eve of Ethiopia Genocide) I saw DEMON, and warned folks repeatedly. But, YouTube and Co. Suspended my Accounts.

https://youtu.be/HFPjHjvNuEY

https://addisabram.wordpress.com/tag/thunder/

Dr. Anthony Fauci made his first official public appearance alongside the White House Coronavirus Task Force on January 31, 2020, during a press briefing held by the Trump administration.

🛑 July 29, 2026 (St. Uriel's Feast Day)

Demon Anthony Fauci refuses to answer questions during tense US Senate hearing about Covid origins.

👹 Dr. Fauci is A Liar: Tulsi Gabbard Releases Evidence Against Italo-American Fauci

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/06/dr-fauci-is-liar-tulsi-gabbard-releases.html

https://www.bitchute.com/video/iX7lwMS8RhcX/

https://rumble.com/v7bjjvs-dr.-fauci-is-a-liar-tulsi-gabbard-releases-evidence-against-italo-american-.html

👹 /ር ፋውቺ ውሸታም ናቸው፤ ተልሲ ጋባርድ በጣልያን-አሜሪካዊው ፋውቺ ላይ ማስረጃ አወጡ

😔 ትራምፕ ዋሸ፣ ፋውቺ ዋሸ። በሚያሳዝን ሁኔታ፣ አሜሪካ የውሸታሞች ሀገር ሆናለች

😔 Trump lies, Fauci lies. Sadly, Americans Have Become a Nation of Liars

🛑 Dr. Robert Malone Opens Up on the COVID Catastrophe, Dr. Tony Fauci & World Economic Forum

https://www.bitchute.com/video/HWiarNoW44UU/

🛑 Antichrist Barack Obama & Pfizer Congratulate Fascist Fauci on Winning The 2023 Fulbright Prize

https://www.bitchute.com/video/FWkQYZ7XVRIq/

🛑 የክርስቶስ ተቃዋሚ ባራክ ሁሴን ኦባማ እና ፋይዘር ፋሺስት ፋውቺን የ2023 የፉልብራይት ሽልማት በማሸነፉ “እንኳን ደስ አለህ!” አሉት።

🛑 በጽዮናውያን ላይ የተከፈተው ጦርነት አካል | ኮሮማውያኑ ጣልያኖች የጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ መዥገሮች

🛑 ጉድ ነው! | ጣልያን-አሜሪካዊው ዶ/ር ፋውቺ በ2017 ላይ ኮሮና እንደምትመጣ ጠቁመውን ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 4, 2020

🛑 Dr. Robert Malone Opens Up on the COVID Catastrophe, Dr. Tony Fauci & World Economic Forum

https://www.bitchute.com/video/HWiarNoW44UU/

🛑 The Heart-Wrenching Death of Lisa Marie Presley | R.I.P | Bring Fauci & Co. to Justice!

https://www.bitchute.com/video/4jmbBZMzahN5/

🛑 Antichrist Barack Obama & Pfizer Congratulate Fascist Fauci on Winning The 2023 Fulbright Prize

https://www.bitchute.com/video/FWkQYZ7XVRIq/

🛑 የክርስቶስ ተቃዋሚ ባራክ ሁሴን ኦባማ እና ፋይዘር ፋሺስት ፋውቺን የ2023 የፉልብራይት ሽልማት በማሸነፉ “እንኳን ደስ አለህ!” አሉት።

🛑 Marjorie Taylor Greene Blasts Dr. Fauci at COVID-19 Hearing: ‘You Belong In Prison!’

https://www.bitchute.com/video/vrRE2lLd3UGF/

👏 ሪፐብሊካናዊቷ የአሜሪካ ምክር ቤት ተወካይ ማርጆሪ ቴይለር ግሪን በኮቪድ-19 ችሎት ላይ ወንጀለኛውን ዶ/ር አንቶኒ ፋውቺን፤ ‘አንተ ከኮቪድ እስከ እንሳዎች ላይ በሠራኸው ወንጀል እስር ቤት ነው የሚገባህ! እንዲያውም አይገባህምና '/' አልልህም፤ 'አቶ' እንጂ’ በማለት አስደነገጠችው!

🛑 Leaked Audio of Fascist Fauci | Tucker Carlson Calls Fauci a 'Shorter Version of Benito Mussolini

https://www.bitchute.com/video/IT9F0Ug0i1Dn/

🛑 አምልጦ የወጣ የፋሺስት ፋውቺ ድምጽ | ታከር ካርልሰን ፋውቺን 'አጭሩ የቤኒቶ ሙሶሎኒ ስሪት' ብሎ ጠራው።

😈 ሙሶሊኒ + ፋውቺ (ፋውኪ) = ሙሳ ፋኪ (የአፍሪካ ህብረት) 😈

😈 Mussolini + Fauci = Moussa Faki (African Union) 😈

👹 አውሬው ቀንዱን አሳየን | ጣልያን ኮሮማውያን ኢትዮጵያን አንለቅም ብለዋል (ከአምስት ዓመታት በፊት ያቀረብኩት ጽሑፍ)

የኤድስ ቫይረስን ፈጠረ የሚባለው ጣልያን-አሜሪካዊ ነው ፤ ኮሮናንስ ይህ ሰው ሊሆን ይችላልን?

👉 ሮማውያኑ ጣልያኖች አልለቀቁንም/ አይለቁንም

መስኮት ላይ ሆኜ የምወደውን ንጹሑን እጣን ሳጤስ ያየችው ጣልያናዊት ጎረቤቴ፤ "አሁንም እጣን?” ብላ ስታስቀኝ ነበር። ገና አሁን ነው ያሰብኩት አንድ አራት አምስት ጣልያናውያን ጎረቤቶች አሉኝ፤ ጥሩዎች ናቸው፡ ሰላማዊ ግኑኝነትም አለን... ግን? ግን?

በጣም ነው የሚያሳዝነው፤ ላለፉት አራት ቀናት ብቻ ሦስት ሺህ ጣልያናውያን በኮሮና ተመትተው ሕይወታቸው አልፋለች። ግን ለምን ጣልያን? እንዴት ጣልያን በተጠቂዎች ቁጥር ቻይናን ልትበልጣት ቻለች? አንዳንዶች እንደሚሉት ቻይና ለጣልያን የፈሽን ኢንዱስትሪ የጨርቃጨርቅ ምርቶችን ስለምታቀርብ ብዙ ቻይናውያን በጣልያን ሠፍረዋል ይላሉ። ነገር ግን ይህ በቂ ምክኒያት አይመስለኝም።

👉 ጣልያን-አሜሪካዊ ቁ.

/ር አንቶኒ ፋውቺ

ከኮሮና ጋር በተያያዘ ሰሞኑን ተደጋግሞ እንዲታየን የተደረገ ሰው ነው።

ኢትዮጵያ ልክ የአደዋን ድል መታሰቢያ ባከበረችበት ሰሞን የኮሮና ቫይረስን አስመልክቶ የአሜሪካው ፕሬዚደንት ትራምፕ መግለጫ ሲሰጡ አንድ አይቼው የማላውቀው ሰው አብሮ መግለጫ ሲሰጥ አየሁት። በሰውየው ላይ ወዲያው የታየኝ "አውሬው" ነበር። የሰውየውን ማንንተ ስመረምር "/ር አንቶኒ ፋውቺ" እንደሚባልና በአሜሪካ የጤናው ክፍል የ ብሔራዊ አለርጂና ተላላፊ በሽታዎች ኃላፌ እንደሆነ ደረስኩበት። ታሪኩንም ሳገላብጥ ጣልያን አሜሪካዊ እንደሆነና በኤድስ፣ ኢቦላ፣ ሳርስ፣ ሜርስ እና የአሳማ ጉንፋን በመሳሰሉ ቫይረሶች ላይ ወዲያ ወዲህ ብሎ ብዙ እንደሠራና በጣም ብዙ ሽልማቶችንና ክብሮችን እንዳገኘ ተረዳሁ።

/ር ፋውቺ፡ ከትናንትና ወዲያ ለኮሮና ቫይረስ በመድሃኒት ይጠቅማል ተብሎ የታመነበትን ክሎሮኪን/ Chloroquineየተባለ የወባ በሽታ መድሃኒት "አይሆንም፣ አያድንም!” በማለት ውድቅ አደረገው። በዚህም ፕሬዚደንት ትራምፕን ተጻረረ።

👉 /ር ፋውቺ ዶ/ር ቴዎድሮስን ወቀሱ

ቀደም ሲል ዶ/ር ፋውቺ የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተርን ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን በመጻረር

ከቻይና ወደ አሜሪካ የሚደረገውን ጉዞ ቀደም ብለን ማቋረጣችን ትክክል ነበር። ጣልያን ግን ይህን አላደረገችም። ድንበር አትዝጉ ያለው ዶ/ር ቴዎድሮስ የሚመሩት WHO ተሳስቷል። ሃቁ ግን ኢትዮጵያ እንጅ ጣልያን ልክ እንደ ሊሎቹ አውሮፓውያን ሃገራት ድንበሯን ለቻይና በጊዜው ዘግታ ነበር።

ግን እንደገባኝ መልዕክቱ የተላለፈው ለዶ/ር ቴዎድሮስና ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ነው። ዶ/ር ፋውቺ “ማን ወደ ቻይና ብረሩ አላችሁ?” ለማለት የፈለገ ይመስላል። “ዶ/ር አድሃኖም ገና እንደተመረጡ /ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።” ያልኮት ለዚህ ነው።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሁንም ወደ ቻይና ይበራል። (/ር ቴዎድሮስ + የኢትዮጵያ አየር መንገድ)

👉 ጣልያን-አሜሪካዊ ቁ.

/ር ሮበርት ጋሎ (ጋላ?) የኤድስ ቫይረስ አባት

የኤድስ ቫይረስን የፈጠረው ይህ እርኩስ ሰው እ..አ በ2014 .ም በተከሰከሰው የማሌዢያ አውሮፕላን ውስጥ የነበሩትን 100 የሚሆኑ ቁልፍ የ የኤድስ ቫይረስ ተመራማሪዎችን አስገድሏቸዋል የሚል ጥርጣሬ አለኝ። በግዜው እንደተለመደው ሩሲያን ነበር ቶሎ ብለው ለአውሮፕላኑ መውደቅ የወቀሱት።

👉 ጣልያን-አሜሪካዊ ቁ.

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ማይክ ፖምፔዮ

የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስ ቴለርሰን ሃገሪቷን ለ27 ዓመታት በክከቡ ሲመሯት የቆዩትን ህዋሀትን “በቃችሁ፣ አሁን ደግሞ መልክ እንቀይር ፣ በቃችሁ እናንተ ክላሻችሁን ይዛችሁ ወደ መቀሌ ግቡ። አሁን የመረጥናቸው ባሪያዎቻችን ኦሮሞዎች ስልጣን ላይ ይውጡ” ብለው ትዕዛዝ ከሰጡ በኋላ ከስልጣንቸው ተወገዱ።

👉 ፪ሺ፲፩ / 2011 .ም የ ብልጽግና አፍሪካ” ስልት ምስረታ

የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጆን ቦልተን “አዲሱን የአፍሪካ ስትራቴጂ” አቀረቡ። ይህንም ስልት “ብልጽግና አፍሪካ” የሚል ስያሜ ሰጥተውት ነበር።

ጆን ቦልተን አሜሪካ ለአፍሪካ አዲስ አጋርነት ስልት እንዳዘጋጀች ጠቅሰው የዚህ ስልት ከፊሉ የቻይናና ሩሲያን ተጽዕኖ በተለይ በኢትዮጵያ ላይ መቀነስ ያለመ ነው ብለው ነበር።

ይህን ስልት በሥራ ላይ ለማዋልም ጥንታዊቷን ኢትዮጵያን በቅድሚያ መቆጣጠር አለብን ብለው ስለሚያምኑ ጆን ቦልተን አብዮት አህመድ ኢሃዴግን ፐውዞ ሙሉ በሙሉ ለአውሬውና ለሉሲፈራውያኑ ታዛዥ የሆነውን የብልጽግና ፓርቲን እንዲመሠረት ትዕዛዝ ሰጡት። ይህን ባደረጉ ማግስት፤ ልክ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መስከረም ፩ / ፪ሺ ፲፪ ዓ.ም ከስልጣናቸው እንዲወገዱ ተደረጉ (ልክ እንደ ቴለርሰን)

👉 ኅዳር ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ላይ በአሜሪካ ሲ.አይ.ኤ ግፊት በከሃዲ ቅጥረኛ አባላት የተሞላው አውሬያዊ/እስላማዊው የብልጽግና ፓርቲ ተመሠረተ

👉 የካቲት ፲ / ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ላይ የቀድሞው የሲአይኤ (CIA) ዲሬክተር የአሁኑ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ማይክ ፖምፔዮ አባይን ለግብጽ ለመስጠት ወደ አዲስ አበባ አመሩየጣልያን ዝርያ ያላቸው ማይክ ፖምፔዮ ወደ አዲስ በመጓዝ ኢትዮጵያ አባይን ለግብጽ እንድትሰጥ፣ አብዮት ደግሞ እስረኞችን እንዲፈታ ትዕዛዝ ሰጥተው ለኮሮና ዝግጅት ወደ ሳውዲ አመሩ።

ቀደም ሲል በብሔር ብሔረሰብ ስም ኢትዮጵያዊውን አታለው ኮከቡን ሰንደቃችን ላይ ላሳረፉት ህዋሃትና ኦነግ ድጋፍ ይሰጡ እንደነበሩት አሁን ደግሞ ለብልጽግና ፓርቲ “ብልጽግናዊ” ድጋፉ እንዲቀጥል ኮከቡን ቀንድ ያወጣው አውሬ ላይ እንዲያሳርፉ አዘዟቸው። “አሁን ሰው ተለማምዶታል፣ ምንም የሚያመጣው ነገር የለም፣ ግድየለም ልዑላችንን እናሳያቸው” ብለው ባዘዟቸው ማግስት የግራኝ አህመድ ብልጽግና ልዑሉን ፍየል በግረበ-ሰዶማውያን ቀለማት አሸብርቀው ለቀቁት።

ምድራዊ ብልጽግናን ገና ያልጠገቡት ባለጌዎቹ ያው ወደ ጥልቁ እየወረዱ ነው። ከኮከቡ ቀጥሎ ደግሞ ቀንድ ያወጣውን አውሬውን አሳዩን።

👉 የዶ/ር አንቶኒ ፋውቺ ቅድመ ዓያት ስም ጆቫኒ አቢስ /Giovanni Abys ይባላሉ።

Abyss = ጥልቁ ጉድጓድ

አቢይ / Abyssinia-አቢሲኒያ

ታዲያ ኢትዮጵያን አስመልክቶ የጣልያን እና የጣልያን ዝርያ ያላቸው ሰዎች ሚና ምን ሊሆን ይችላል?

እንግዲህ በሙሶሊኒ ወረራ ጊዜ ፋሺስት ኢጣሊያ በሰው ልጅ ታሪክ ለመጀመሪያ መርዛማ የሰናፍጭ ጋዝ በአባቶቻንና እናቶቻችን ላይ ረጭታ ጭፍጨፋ አካሂዳ ነበር። በዚያ ወቅት የተረጨው መርዝ እስክ አሁን ድረስ የአንዳንድ አካባዊዎችን አፈር እንደበከለው ነው።


ከጦርነቱ በኋላስ ኢትዮጵያን በተመለከተ ጣልያን ምን ዓይነት ሚና ተጫውታ ይሆን? ኢትዮጵያን የወረረችው ሶማሊያና ፕሬዚደንቷ ሲያድ ባሬ ብዙ ድጋፍ ሲያገኙ የነበሩት ከጣልያን በኩል ነበር። ጣልያናዊው ዶ/ር ጋሎ የፈጠረው ኤድስ የብዙ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ሕይወት ቀጠፈ፣ ጣልያናዊው ዶ/ር ፋውቺስ ኮሮናን ከፈጠሩት አውሬዎች መካከል አንዱ ይሆን? ኢትዮጵያውያን አሰቃቂውን የሳሃራ በረሃ ጉዞ በመጓዝ ወደ ሜዲተራንያን ባሕር እየሳበቻቸው ያለችውም ጣልያን ናት። ደጋግሜ የምለው ነገር ነው ፤ ታላቁን የኢትዮጵያ የኅዳሴ ግድብ ኮንትራት ወስዶ የሚገነባው “ሳሊኒ” የተባለው ጣሊያናዊ ኩባንያ እንዲሆን መደረጉ ትልቅ ስህተት ነው። ይህ የጣልያን ኩባንያ አሁን በዘመነ ግራኝ እባባዊ የሆነ ሚና በመጫወት ላይ ነው። በአረቦችና ግብጾች ተገዝቶ ይሆን? እንደ እኔ ከሆነ፡ አዎን!

በ አባይ ወንዝ ምክኒያት የእግዚአብሔር ማስጠንቀቂያ? | የጣልያን ድልድይ፡ በነርሱ ፍልሰታ ዋዜማ፡ በመብረቅ ተመቶ ፈራረሰ

ጣልያን አትለቂንም? እንግዲያውስ የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር አይለቅሽም!

ከዚህ ብልጽግና ከሚባል ፓርቲ ጋር የተሰለፋችሁ ዛሬውኑ አምልጡ! የአውሬው ፓርቲ ነው! አውሬው ብልጽግና ሊያመጣላችሁና መኪና ሊገዛላችሁ ይችላል ነገር ግን መኪናዋ ወደ ጥልቁ ጉድጓድ ነው ይዛችሁ የምትገባው፤ የመጥረጊያው እሳት ለስምንት ሩብ ጉዳይ ይላል!

English Bishops Urge The New Foreign Secretary Ed Miliband to Intervene For Ethiopian Christians in Saudi Arabia

https://www.bitchute.com/video/YyTnmmlrphj0/

https://rumble.com/v7dh8s4-english-bishops-urge-the-new-foreign-secretary-to-intervene-for-ethiopian-c.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

የእንግሊዝ ጳጳሳት አዲሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኤድ ሚሊባንድ በሳውዲ አረቢያ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ጣልቃ እንዲገቡ አሳሰቡ 👏

😔 የኛዎቹስ የት አሉ? በሳውዲ ስላሉት ወገኖቻችን ዝም! በወሎ፣ በአርሲና በትግራይ ስለሚጨፈጨፉት ክርስቲያኖች ዝም፣ ስለ አክሱም ጽዮን፣ ስለ ጽዮን ዝም!😔

የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃና ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን!

ሶስት ጳጳሳት አዲሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሳውዲ አረቢያ የሞት ፍርድ ላይ በስደት ላይ ባሉ ክርስቲያኖች ስም ጣልቃ እንዲገባ አሳስበዋል።

የቼልምስፎርድ፣ የሳውዝዋርክ እና የዊንቸስተር ጳጳሳት ከ፶/50 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች በሳውዲ እስር ቤት ውስጥ ታስረው በተጭበረበረ ክስ የሞት ፍርድ እየተፈረደባቸው ስለሆነ ኤድ ሚሊባንድ የሳውዲ አረቢያ መሪን እንዲቃወም ጥሪ እያቀረቡ ነው።

ጳጳሳቱ በቀጥታ ለዘውድ ልዑል መሀመድ ቢን ሳልማን ጽፈዋል።

አንዳንድ ክርስቲያኖች በዕፅ ዝውውር ጥፋተኛ ሆነው ተገኝተዋል፣ ይህም ጳጳሳቱ ትክክል አይደለም ይላሉ። ጳጳሳቱ በኢትዮጵያ ስደትን ሲሸሹ፣ አማኞች በኢትዮጲያ ስደትን እየሸሹ የነበሩትን አማኞችን የያዙ የሰዎች አዘዋዋሪዎች ሰለባዎች ናቸው ሲሉ ይከሳሉ። አዘዋዋሪዎች ክርስቲያኖችን ደበደቡ እና ያለፍላጎታቸው በአረብ ድንበር ላይ ካናቢስ እንዲሸከሙ አስገድዷቸዋል።

ከእነዚህ ሰዎች መካከል ብዙዎቹ ወደ ፍርድ ቤት በሚዘዋወሩበት ወቅት የሳውዲ ፖሊስ መኮንኖች በአንገታቸው ላይ የለበሱትን መስቀል እንዳገኙ፣ በኃይል እንዳወጧቸው እና በአካል እንደደበደቧቸው የሚገልጹ ዘገባዎችን እናውቃለን” ሲል የጳጳሳቱ ደብዳቤ ይገልጻል።

የክርስትና እምነት ግልጽነት በእስር ቤቱ ውስጥ ተስፋ ቆርጧል ወይም የተከለከለ ነው ተብሎ ተዘግቧል፣ እናም እስረኞች የክርስቲያን ሃይማኖታዊ ምልክቶችን እንዳያሳዩ ወይም በፍርድ ቤት እምነታቸውን እንዳይጠቅሱ ይጠበቅባቸዋል። ይህ አያያዝ በጣም ያሳስባል።

የአንድን ሰው ሃይማኖታዊ እምነት የመያዝ፣ የመለማመድ እና የመግለጽ መብት፣ በእስር ቤት ውስጥም ቢሆን፣ በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት የታወቀ መሠረታዊ መብት ነው” ሲሉ ጳጳሳቱ አፅንዖት ሰጥተዋል። “ንጉሣዊ ሥልጣናችሁ እንዲከበር እናሳስባለን።”

ዘ ቴሌግራፍ እንደዘገበው፣ የሳውዲ መንግሥት የቅጣት ውሳኔያቸው እንደሚገመገም ቢናገርም፣ አምስት ሰዎች ተገድለዋል። በአንዳንድ ሁኔታዎች፣ ቤተሰቦቻቸው ስለ ግድያዎቹ አልተነገራቸውም፣ ሌሎች እስረኞች ዜናውን አስተላልፈዋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እንዲህ ብለዋል፡- “እንግሊዝ በሁሉም አገሮች እና በሁሉም ሁኔታዎች የሞት ቅጣትን አጥብቃ ትቃወማለች።

ሳውዲ አረቢያ የእንግሊዝን የሞት ቅጣት ተቃውሞ በሚገባ ታውቃለች። ስለ ቅጣቱ ስጋታችንን ከሳውዲ ባለስልጣናት ጋር በተለያዩ የዲፕሎማሲ መንገዶች እናነሳለን።”

ጌታ ሆይ፣

በሳውዲ አረቢያ ታስረው ለሚገኙት ክርስቲያኖች በአስቸኳይ እንጸልያለን።

እባክህ አጽናናቸውና ጠብቃቸው። በዚህ የጨለማ ጊዜ ውስጥ አንተ ብቻ እንድትከበር እንጸልያለን።

ጳጳሳቱ ዓላማቸውን ስለደገፉ እናመሰግናለን።

መንግስታችን ለተሰደደችው ቤተክርስቲያን የመቆም ድፍረት እንዲኖረው፣

አሜን።

👉 Courtesy: Premier Christian News, July 30, 2026

Three bishops have urged the new Foreign Secretary to intervene on behalf of persecuted Christians on Saudi Arabia’s death row.

The bishops of Chelmsford, Southwark and Winchester are calling on Ed Miliband to challenge the Saudi Arabian leader, as over 50 Ethiopian Christians are being held in Saudi prison, awaiting death sentences on allegedly trumped-up charges.

The bishops have also written directly to Crown Prince Mohammed bin Salman.

Some of the Christians have been found guilty of drug smuggling, which the bishops claim is inaccurate. Whilst fleeing persecution in Ethiopia, the bishops allege that the believers are the victims of people traffickers, who intercepted the believers, who were fleeing persecution back in Ethiopia. Smugglers allegedly beat the Christians, and coerced them into carrying cannabis over the Arab border against their will.

“We are aware of accounts from several of these men that during transfers to court hearings, Saudi police officers discovered the crosses they were wearing around their necks, forcibly removed them and physically assaulted them,” the bishops’ letter states.

“The open expression of Christian belief has reportedly been discouraged or prohibited within the prison, and prisoners have been expected not to display Christian religious symbols or make reference to their faith in court. This treatment is deeply troubling.

“The right to hold, practise and express one’s religious faith, including within a prison setting, is a fundamental right recognised under international law," the bishops emphasised. "We urge Your Royal Highness to ensure that it is upheld.”

The Telegraph reports that five men have already been put to death, despite the Saudi's government's assertion that their sentences would be reviewed. In some cases, their families were not informed of the executions, with other prisoners’ passing on the news.

A Foreign Office spokesman said: “The UK strongly opposes the death penalty in all countries and in all circumstances.

“Saudi Arabia is well aware of the UK’s opposition to the death penalty. We raise our concerns about the penalty with the Saudi authorities using a range of diplomatic channels.”

Dear Lord,

We urgently pray for these Christians, being held in Saudi Arabia.

Please comfort and protect them. We pray that You alone would be glorified throughout this dark time.

Thank you for the bishops championing their cause.

May our government have the courage to stand up for the persecuted church,

Amen.

New Brutal Executions of Ethiopian Migrants in Antichrist Saudi Barbaria

https://www.bitchute.com/video/1rlHLSW3xvfd/

https://rumble.com/v7dfaze-new-brutal-executions-of-ethiopian-migrants-in-antichrist-saudi-barbaria.html

😈 ☪ በክርስቶስ ተቃዋሚ ሳውዲ ባርባሪያ ውስጥ የተፈጸሙ አዳዲስ የኢትዮጵያ ስደተኞች ጭካኔ የተሞላበት ግድያ

አረመኔዎቹ የቆሻሻው ግራኝ አህመድ ሞግዚት የሆኑት የሳውዲ ባለስልጣናት ሰኞ፡ ሐምሌ ፳/20 ፣ ፳፻፲፰/ 2018 .. ያለ አግባብ በወሰዱት እርምጃ አምስት ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን በሞት ተቀጥተዋል።

😈☪ Saudis Turn a Blind Eye to Their Royals Committing Crimes That Gets Anyone Else The Death Penalty

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/07/saudis-turn-blind-eye-to-their-royals.html

https://www.bitchute.com/video/XjhsSahueqsy/

https://rumble.com/v7dfh2s-saudis-turn-a-blind-eye-to-their-royals-committing-crimes-that-gets-anyone-.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም 😇 ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

😈☪ ሳዑዲዎች የ'ንጉሣዊ' ቤተሰብ አባላት እራሳቸው ወንጀል ሲፈጽሙ አይናቸውን ይጨፍናሉ ሌላ ሰው ግን 'መጥፎ ነነር አድርጓል' እያሉ ለሞት ቅጣት ያበቁታል | ግብዝ የዲያብሎስ ጭፍሮች

😳 እነዚህ ቅሌታም የዲያብሎስ ጭፍሮች ፤ ደግሞ እኮ፣ ሳይገባቸው፤ 'ንጉሥ፣ ልዑል፣ መኳንንት…' የሚል መጠሪያ አላቸው! የእኛን ወንድሞችና እኅቶች ያላግባብ ይገድላሉ፣ ያስቃያሉ፤ እነርሱ ግን የሰዶምና ገሞራን ኑሮ ይኖራሉ። በአረቡ እና እስላሙ ዓለም ከየትኛውም የዓለማችን ክፍል በከፋ ሽርሙጥናውም ግብረ-ሰዶማዊነቱም፣ ከእንስሳ ጋር ወሲቡም ወዘተ. በይበልጥና 'በስውሩ' የተስፋፋ ነው።

🛑 Darling of the West, Babylon Saudi Barbaria Massacred 700 Ethiopian Christian Immigrants

🛑 US, Germany Trained Saudi Troops Responsible For Mass Slaughter of Ethiopian Christians. US Knew of Saudi Forces Killing Ethiopian Migrants, But Kept Quiet — Report

🛑 ተገን ፈላጊ ኢትዮጵያውያንን የጨፈጨፉት የሳውዲ አረቢያ ድንበር ጠባቂዎች በዩኤስ አሜሪካ እና በጀርመን ነው የሰለጠኑትና የታጠቁት

🛑 Saudi Arabia: Germany's Help With Cruel Border Protection | Deutschlands Hilfe Beim Grausamen Grenzschutz

https://www.bitchute.com/video/ueDH9Njgjvv9/

🛑 Bernie Sanders Calls For U.S. Probe Into Massacres of Ethiopians by Saudi Border Guards

🛑 Germany Says It Ended Training of Saudi Border Forces After Abuses Reported

🛑 ጀርመን በሳውዲ አረቢያ ድንበር ሃይሎች ላይ የሚደርሰውን በደል ከዘገበች በኋላ የሳውዲ ፖሊሶችንና ድንበር ጠባቂዎችን ማሰልጠኑን እንዳበቃች ተናገረች።

🛑 EU Ambivalent on UN Probe into Saudi Slaughter of Ethiopian Migrants

👹 Saudi Barbaria is The Most anti-Christian and Racist Country in The World

https://www.bitchute.com/video/0QdlPnpXGR3Z/

https://rumble.com/v6t8lrx-saudi-barbaria-is-the-most-anti-christian-and-racist-country-in-the-world.html

👹 ሳዑዲ ባርባሪያ በዓለም ላይ እጅግ ጸረ-ክርስቲያን እና ዘረኛ ሀገር ነች

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/ ./ ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞

Wednesday, July 29, 2026

France Wildfires are Threatening Nuclear and Military Sites

https://www.bitchute.com/video/F1LskBxehfMl/

https://rumble.com/v7dg7j0-france-wildfires-are-threatening-nuclear-and-military-sites.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም 😇 ኡራኤል ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም 

🔥 የፈረንሳይ ሰደድ እሳት የኑክሌር እና ወታደራዊ ጣቢያዎችን አስግቷል

[መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ ምዕራፍ ፲፮ ቁጥር ፱]❖

እሳት ከቁጣው ይወጣል፥ የሚያጠፋውም ማን ነው?”

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፮ ቁጥር ፱]❖

ሰዎችም በታላቅ ትኵሳት ተቃጠሉ፥ በነዚህም መቅሠፍቶች ላይ ሥልጣን ያለውን የእግዚአብሔርን ስም ተሳደቡ፥ ክብርንም እንዲሰጡት ንስሐ አልገቡም።“

😲 እንደው በጣም ያስገርማል፤ ሁለቱም መጻሕፍት አንድ ዓይነት ምዕራፍ እና ቁጥር ነው ያላቸው።

🔥 A wildfire closed in on some of France’s most sensitive military and nuclear facilities as thousands of soldiers rushed to protect strategic sites. On July 28, authorities evacuated missile and rocket fuel plants near Bordeaux while defence companies moved critical equipment away from the advancing flames. More than 104,000 acres have burned across Gironde, forcing hundreds of thousands from their homes and destroying entire communities. French President Emmanuel Macron called it the country's worst wildfire crisis since the Second World War. With another intense heatwave expected to drive temperatures even higher, firefighters are racing to stop the blaze before it reaches vital military infrastructure. This report explains how close the fire came and why Europe is watching the situation with growing concern.

❖[2 Esdras 16:9 ]❖

“A fire shall go forth from his wrath, and who is he that may quench it?”

❖[Revelation 16:9]❖

“And men were scorched with great heat, and blasphemed the name of God, which hath power over these plagues: and they repented not to give him glory.”

😲 It's really surprising. Both Books have the same chapter and verse.

👹 Christmas Eve Blasphemy: Genocidal Sodomites Ahmed & Macron Trampled on The Holy Cross

https://www.bitchute.com/video/ENs4jZ2SdTr2/

https://rumble.com/v63c8dn-christmas-eve-blasphemy-genocidal-sodomites-ahmed-and-macron-trampled-on-th.html

👹 የፈረንሳዩ ሰዶማዊ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጄነሳይድ እየተፈጸመባት ያለችውን እና በጋላ-ኦሮሞዎች እና ሉሲፈራውያኑ ጌቶቻቸው የተጠለፈችውን ኢትዮጵያን እ.አ.አ ቅዳሜ ዲሴምበር 21 2024 በመጎብኘት ከአረመኔው ወኪሉን እና 'ጓደኛው' ከአብዮት አህመድ አሊ ጋር በድጋሚ ተገናኘ። ካልተሳሳትኩ በይፋ አራተኛው ጊዜ መሆኑ ነው።

🔥 Pride Parade in Paris Canceled as Heatwave Grips France | Angels Warned Lot to Flee Sodom Before Its Destruction

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/07/pride-parade-in-paris-canceled-as.html

https://www.bitchute.com/video/22Wdj3dYts3J/

https://rumble.com/v7c3fri-pride-parade-in-paris-canceled-as-heatwave-grips-fr-lot-had-to-flee-sodom-b.html

🔥 የሙቀት ማዕበል ፈረንሳይን ሲቆጣጠር በፓሪስ የሚደረገው የሰዶማውያኑ የኩራት ሰልፍ ተሰረዘ | መላእክት ሎጥ ሰዶምን ከመጥፋቷ በፊት እንዲሸሽ አስጠንቅቀውታል

🔥Apocalypse in FRANCE: Celestial Warning | The Magi & Frankincense + The Ark of The Covenant + Corona

🔥 አፖካሊፕስ/የዓለም ፍጻሜ በፈረንሳይ፤ መለኮታዊ ማስጠንቀቂያዎች | ሰብአ ሰገል እና ዕጣን + የቃል ኪዳኑ ታቦት + ኮሮና

https://www.bitchute.com/video/A9psbeLX9frk/

  • ❖ Fire
  • ❖ France
  • ❖ Frankincense
  • ❖ The Three Wise Men (Magi)
  • ❖ Axum, Ethiopia
  • ❖ The Ark of The Covenant
  • ❖ The Genocidal War Against Axum Zion
  • ❖ FM Catherine COLONNA
  • ❖ Tomb of the Three Magi in COLOGNE (Colonia)  – EAU DE COLOGNE
  • ❖ FRANKINCENSE is The Cure to the CORONA VIRUS

  • ❖ እሳት
  • ❖ ፈረንሳይ
  • ❖ ዕጣን
  • ❖ ሦስቱ ጠቢባን (ሰብአ ሰገል)
  • ❖ አክሱም ኢትዮጵያ
  • ❖ የቃል ኪዳኑ ታቦት/ ታቦተ ጽዮን
  • ❖ በአክሱም ጽዮን ላይ የተካሄደው የዘር ማጥፋት ጦርነት
  • ❖ ባለፈው ሳምንት ጂኒውን ግራኝን የጎበኘችው የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ካትሪን 'ኮሎና'
  • ❖ የሦስቱ ሰብአ ሰገል መቃብር በኮሎኝ (ኮሎኒያ) ጀርመን ፥ አዲ ኮሎኝ /EAU DE COLOGNE
  • ❖ ዕጣን የኮሮና ቫይረስ መድኃኒት ነው

  • ☆ France – Frank – Frankincense
  • ❖ Gold, Frankincense & Myrrh

🔥 The genocidal war against Axumite Ethiopians is a spiritual war on Christianity + The Ark of The Covenant + Gold + Frankincense + Myrrh & Tree of Life.

https://www.bitchute.com/video/rJNLmsLFP39C/

✞ Magi’s Tomb in Axum (Axum), Ethiopia

https://www.bitchute.com/video/A9psbeLX9frk/

🔥 The genocidal war against Axumite Ethiopians is a spiritual war on Christianity + The Ark of The Covenant + Gold + Frankincense + Myrrh & Tree of Life.

https://www.bitchute.com/video/rJNLmsLFP39C/

Saudis Turn a Blind Eye to Their Royals Committing Crimes That Gets Anyone Else The Death Penalty

https://www.bitchute.com/video/XjhsSahueqsy/

https://rumble.com/v7dfh2s-saudis-turn-a-blind-eye-to-their-royals-committing-crimes-that-gets-anyone-.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም 😇 ኡራኤል ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም 

😈☪ ሳዑዲዎች የ'ንጉሣዊ' ቤተሰብ አባላት እራሳቸው ወንጀል ሲፈጽሙ አይናቸውን ይጨፍናሉ ሌላ ሰው ግን 'መጥፎ ነነር አድርጓል' እያሉ ለሞት ቅጣት ያበቁታል | ግብዝ የዲያብሎስ ጭፍሮች

😳 እነዚህ ቅሌታም የዲያብሎስ ጭፍሮች! ደግሞ እኮ፣ ሳይገባቸው፤ 'ንጉሥ፣ ልዑል፣ መኳንንት…' የሚል መጠሪያ አላቸው! የእኛን ወንድሞችና እኅቶች ያላግባብ ይገድላሉ፣ ያስቃያሉ፤ እነርሱ ግን የሰዶምና ገሞራን ኑሮ ይኖራሉ። በአረቡ እና እስላሙ ዓለም ከየትኛውም የዓለማችን ክፍል በከፋ ሽርሙጥናውም ግብረ-ሰዶማዊነቱም፣ ከእንስሳ ጋር ወሲቡም ወዘተ. በይበልጥና 'በስውሩ' የተስፋፋ ነው።

ግድየለም፤ ምን አለ በሉኝ፤ በእነዚህ ግብዞች ላይ እሳቱ ከሰማይ የሚወርድባቸው ቀን ሩቅ አይደለም!!!

አስገራሚ ሪፖርቶች እና የተለቀቁ ሰነዶች እንደሚያሳዩት በድብቅ የሚደረጉ የወሲብ፣ የዕፅ እና የአልኮል መጠጦችን የሚያካትቱ የድብቅ ድግሶች በብዙ የሳውዲ ንጉሣዊ ቤተሰብ አባላት መካከል በተዘጋ በር በስተጀርባ ይከሰታሉ፣ ይህም ከአገሪቱ ጥብቅ የእስልምና ህጎች ጋር በእጅጉ ይቃረናል።

የዲፕሎማሲ መገለጦች

የዊኪሊክስ ኬብሎች፡- በዊኪሊክስ በኩል የተለቀቁ የአሜሪካ የዲፕሎማሲ ኬብሎች በጂዳ ከተማ ውስጥ በድብቅ የሚደረጉ የምሽት ህይወት ዝርዝሮችን የያዘ፣ ከህዝብ እይታ የተገለሉ በጥብቅ የተጠበቁ የዳንኪራ ፓርቲዎችን የሚገልጽ፣ የቀጥታ ዲጄ፣ ጭፈራ፣ አልኮል እና የወሲብ ስራን ያሳያሉ።

የንጉሣዊ ፓትሮኔጅ፡- ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት እነዚህ ዝግጅቶች ብዙውን ጊዜ በሺዎች ከሚቆጠሩ የንጉሣዊ ቤተሰብ አባላት በተናጠል መኳንንት የሚስተናገዱ ወይም የሚጠበቁ በመሆናቸው ከአካባቢው የሃይማኖት አስከባሪ አካላት ይጠብቃቸዋል።

ዓለም አቀፍ ክስተቶች እና እስሮች

የቤቨርሊ ሂልስ ጉዳይ፡- ..በመስከረም 2015፣ የሳውዲ ልዑል ማጅድ አብዱላዚዝ አል ሳዑድ በቤቨርሊ ሂልስ፣ ካሊፎርኒያ በሚገኝ አንድ መኖሪያ ቤት ውስጥ በጾታዊ ትንኮሳ እና በዕፅ የሚቀጣጠል ብልግና በፍትሐ ብሔር ክስ ተከሰዋል።

የአየር ማረፊያ የአደንዛዥ ዕፅ መውረስ፡- በጥቅምት 2015 አንድ የሳውዲ ልዑል እና ሌሎች አራት ግለሰቦች በሊባኖስ ቤሩት አየር ማረፊያ ባለስልጣናት ሁለት ቶን የሚመዝኑ የካፕታጎን አምፌታሚን ክኒኖችን በግል ጄት ላይ ከጫኑ በኋላ በቁጥጥር ስር ውለዋል።

ከመጠን በላይ የመጠጣት ክስተቶች፡- የንጉሣዊ ቤተሰብ አባላት አልፎ አልፎ በውጭ አገር ገዳይ የሆኑ የሕክምና ድንገተኛ አደጋዎችን አጋጥሟቸዋል፣ ለምሳሌ አንድ የሳውዲ ልዑል እንደ GHB ያሉ መርዛማ የአልኮል እና የድግስ መድኃኒቶችን በመቀላቀል በለንደን ሆቴል ክፍል ውስጥ ሞቶ ተገኝቷል።

የሳውዲ ልዑል በፕሪዮሪ ውስጥ መርዛማ ንጥረ ነገሮችን ከወሰዱ በኋላ በሌሊት 600 ፓውንድ በለንደን ሆቴል ክፍል ውስጥ 'የፓርቲ' መድሃኒት GHB ከሰውነቱ ውስጥ ሞቶ ተገኝቷል ሲል ምርመራው ሰምቷል

🏴 ያልተቀደሰ ህብረት፡ ኤዶማዊው ምዕራብ + እስማኤላዊው ምስራቅ (ዔሳው እና እስማኤል)

ሁለቱም ክርስቲያን አፍሪካውያንን(የያዕቆብ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን) ይጠላሉ።

🦃 Birds of a Feather Flock Together – Arab Money 💵 / ተመሳሳይ ላባ ያላቸው ወፎች አንድ ላይ ይበራሉ የአረብ ገንዘብ 💵

🔥 ኤሳው እና እስማኤል በኦርቶዶክስ ክርስትያን ዓለም ላይ ለመዝመት አንድ ሆነዋል

ሰይጣናዊ፣ አምባገነናዊ፣ የዘር አጥፊ፣ የተበላሸ እና ጥላቻን የሚቀሰቅሰው እስልምና በክርስቲያኖች፣ በሴቶች እና በአናሳ ብሔረሰቦች ላይ ጥላቻን ያበረታታል፣ እንዲሁም ነፃነትን ይንቃል። እንዲሁም በእኩል ደረጃ የተበላሹት ምዕራባውያንም ይህን ይወዱታል።

😳 Reports and leaked documents show that underground parties with sex, drugs, and alcohol occur behind closed doors among some members of the large Saudi royal family, contrasting sharply with the country's strict public Islamic laws.

Diplomatic Revelations

WikiLeaks Cables: U.S. diplomatic cables released via WikiLeaks detailed underground nightlife in Jeddah, describing heavily guarded parties with-held from public view featuring a live DJ, dancing, alcohol, and sex work.

Royal Patronage: Reports noted that these events were often hosted or protected by individual princes out of the thousands of royal family members, shielding them from local religious enforcement.

International Incidents and Arrests

Beverly Hills Case: In September 2015, Saudi Prince Majed Abdulaziz Al Saud was accused in a civil lawsuit of sexual harassment and drug-fueled misconduct at a mansion in Beverly Hills, California.

Airport Drug Seizure: In October 2015, a Saudi prince and four other individuals were detained at the Beirut airport in Lebanon after authorities seized two tons of Captagon amphetamine pills being loaded onto a private jet.

Overdose Events: Individual royals have occasionally faced fatal medical emergencies abroad, such as a Saudi prince found dead in a London hotel room following a toxic mix of alcohol and party drugs like GHB.

Saudi prince was found dead in £600-a-night London hotel room with 'party' drug GHB in his system after detoxing at the Priory, inquest hears.

A Saudi prince was found dead in a luxury London hotel room after taking a potentially lethal cocktail of alcohol and drugs just months after completing treatment at the Priory, an inquest has heard.

Prince Abdullah bin Fahad bin Abdullah bin Abdulaziz bin Jalawi al Saud, 29, was discovered fully clothed on the bathroom floor of his £600-a-night room at the Marriott Hotel in Kensington on November 25 last year.

A post-mortem concluded the young royal suffered a cardiac arrest after ingesting alcohol, the party drug GHB and a number of other substances.

An assistant coroner ruled his death was a tragic misadventure, finding there was no evidence he intended to take his own life.

Inner West London Coroner's Court heard the prince had checked into the west London hotel on November 19 for what was due to be a week-long stay.

The last confirmed sighting of him came on CCTV the previous evening when he left the hotel to smoke a cigarette before returning alone.

The following day, a cleaner entered his locked fifth-floor room and found him lying on the bathroom floor.

Hotel security staff and paramedics were called, but despite attempts to revive him he was pronounced dead at the scene.

Toxicology tests revealed Prince Abdullah had a blood alcohol level of 222mg per 100ml of blood - almost three times England's legal drink-drive limit of 80mg.

The inquest heard this level alone was within a range that could potentially cause a coma.

He was also found to have potentially fatal levels of Gamma-hydroxybutyrate (GHB), commonly known as GHB, in his system.

Tests also detected traces of cannabis, the anti-anxiety medication alprazolam, better known as Xanax, in a recreational dose, alongside other anti-anxiety medicines present at therapeutic levels.

🦃 Birds of a Feather Flock Together – Arab Money 💵 / ተመሳሳይ ላባ ያላቸው ወፎች አንድ ላይ ይበራሉ – የአረብ ገንዘብ 💵

🏴 Unholy alliance: Edomite West + Ishmaelite East (ESAU & Ishmael). They both strongly hate Christian Africans (Jacobite Orthodox Christians).

The satanic, dictatorial, genocidal, degenerate and misogynist Islam promotes hatred against Christians, women and minorities, and despises freedom. And the equally degenerate West love it.

😈 Babylon Saudi Barbaria Border Guards Accused of Mass Killings of Christian Ethiopian Refugees

Ethiopian Christian King Gave Asylum to Muslims – Muslim Saudi King Massacres Ethiopian Christians

ኢትዮጵያዊው ክርስቲያን ንጉስ ለሙስሊሞች ጥገኝነት ሰጠ – የሙስሊም የሳዑዲ ንጉስ ደግሞ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ጨፈጨፈ

https://www.bitchute.com/video/XPp3DCE33ndM/

https://rumble.com/v77m7j4-436056736.html

Jesus' Final Warning: Chaos in Babylon Saudi Barbaria + UAE! Major Floods Swept Away Homes, Cars

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/03/jesus-final-warning-chaos-in-babylon.html

https://www.bitchute.com/video/H6UvLm3TKKpL/

https://rumble.com/v77k7os-jesus-final-warning-chaos-in-babylon-saudi-barbaria-uae-major-floods-swept-.html

💧 የዲያብሎስ አውራ ጎዳና ላይ ያለው የመጨረሻው ውሃ?

💧 Last Water on the Devil's Highway?

👉 ቀጣዮቹን ቀናት በጥሞና እንከታተላቸው...

🔥በእስማኤል + በኤሳው አረቢያ እና በፋርስ ግጭቶች መካከል፣ ከባድ ዝናብ በባህረ ሰላጤው ክልል ላይ በፀረ-ክርስቶስ ሳዑዲ ባርባሪያ፣ የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች፣ ኦማን እና ኳታር ላይ ከባድ ጎርፍ አስከትሏል።

🛑 Walid Shoebat: Mystery Babylon Saudi Barbaria Destroyed: Good Bye, to Bad Rubbish!

🛑 ዋሊድ ባት፡ ምስጢራዊቷ ባቢሎን ሳውዲ ባርባሪያ ወድማለች፡ ደህና ሁኝ፤ አንቺ መጥፎ ቆሻሻ!

https://www.bitchute.com/video/bsedexnQyQu4/

👹 What a wicked and evil world! But, sooner or later they all will never escape God's judgment!

Anti Ethiopia Conspiracy Can Cause Universal Cataclysm as Ethiopia is a Biblical Nation Under the Almighty Egziabher God

🔥 Ethiopia: Where Two World Wars Began — and Where the Third is BrewingAmerica's $1 Trillion Mistake: How The 911 Saudi's Control Trump and Secretly Bought the US Military

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/03/americas-1-trillion-mistake-how-911.html

https://www.bitchute.com/video/WyxcYl7lYyo3/

https://rumble.com/v77m1va-americas-1-trillion-mistake-how-the-911-saudis-control-trump-and-secretly-b.html

💵 የአሜሪካ የአንድ/1 ትሪሊዮን ዶላር ስህተት፤ በመስከረም አንድ/911 ሽብር የፈጸሙት የክርስቶስ ተቃዋሚ ሳውዲዎች ትራምፕ እንዴት እንደሚቆጣጠሩ እና በድብቅ የአሜሪካን ጦር እንዴት እንደገዙት።

🛑 Why Is Trump in Love With The Utterly Disgusting Babylon Saudi Arabia So Much?

https://www.bitchute.com/video/0AgTK5Nhnnth/

🛑 ለምንድነው ዶናልድ ትራምፕ እጅግ አስጸያፊ የሆነችውን ባቢሎን ሳውዲ አረቢያን ይህን ያህል የሚወዷት?

🛑 Donald Trump's Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia

🛑 የዶናልድ ትራምፕ ችግር ከመጽሐፍ ቅዱሳዊው ታቦተ ጽዮን እና ከኢትዮጵያ ጋር የተያያዘ ነው

https://www.bitchute.com/video/NKIn1K9mJSIa/

New Brutal Executions of Ethiopian Christians in Antichrist Saudi Barbaria

https://www.bitchute.com/video/1rlHLSW3xvfd/

https://rumble.com/v7dfaze-new-brutal-executions-of-ethiopian-migrants-in-antichrist-saudi-barbaria.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም 😇 ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

😈 ☪ በክርስቶስ ተቃዋሚ ሳውዲ ባርባሪያ ውስጥ የተፈጸሙ አዳዲስ የኢትዮጵያ ስደተኞች ጭካኔ የተሞላበት ግድያ

አረመኔዎቹ የቆሻሻው ግራኝ አህመድ ሞግዚት የሆኑት የሳውዲ ባለስልጣናት ሰኞ፡ ሐምሌ /20 ፳፻፲፰/ 2018 .. ያለ አግባብ በወሰዱት እርምጃ አምስት ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን በሞት ተቀጥተዋል

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/ ./ ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞

😇 ለመዘርዒከ። ዑራኤል ሆይ፤ በተፈጥሮ ኅብረታቸው ለሚያስደንቁ ለእጅህ መዝራዕትና ክንድህ ለወርችህና ለመዳፍህ ሰላም እላለሁ። ዑራኤል ሆይ፤ ማኅበርን የምትባርክ ደገኛ ካህን ነህ እኮን! በየጊዜው ርዳን ጠብቀንም ለጠላትም አሳልፈህ አትስጠን። ርዳታህ ሀገርን ከጥፋት ሕዝብን ከስደት ያድናልና።

😇 ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አቤቱ ራሳቸውን ከሚወዱ ለገንዘብ ከሚስገበገቡ ትምክሕተኞች ትእቢተኞችና ተሳዳቢዎች ለወላጆቻቸው ከማይታዘዙ ውለታ ቢሶች ፍቅር አንድነት ከሌላቸው ሰዎች የማኅበር አንድነት እንዳልተባበር በሐጹረ መስቀልህ እጠረኝ።

አቤቱ እለምንሃለሁ እማልድሃለሁም ከሰው ጋር ስምምነት የሌላቸው፤ ሰው ሆነው ሰውን ከገንዘቡ ጋር ለመዋጥ የሚፈልጉ ስም የሚያጠፉ ታሪክ የሚያጐድፉ የመልካምና የበጐ ነገር ጠላቶች ከሆኑ ራሳቸውን የማይቆጣጠሩ ጨካኞች ጥንቃቄ የጐደላቸው በትዕቢት የተነፉ እግዚአብሔርን ከመውደድ ይልቅ ሥጋዊ ደስታን የሚወዱ ሃይማኖት ያላቸው እየመሰሉ እግዚአብሔርን ክደው ሌላውን የሚያስክዱ ከሐዲዎች፤ ደመ መለኮትን በብርሃን መነሳንስ ረጭቶ ዓለምን በቀደሳት ስለሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል ብለህ ወደኛ ወደ አገልጋዮችህ እንዳይቀርቡ በኃይሉ ክንድህ አርቅልን፤ በቸርነትህ ሐጹር ክበበን አሜን።

😈 ☪ Saudi authorities executed five Ethiopian migrants for nonlethal drug-related offenses on July 27, 2026 without due process.

👉 Courtesy: Human Rights Watch, July 28, 2026

Saudi authorities executed five Ethiopian migrants for nonlethal drug-related offenses on July 27, 2026, without due process, Human Rights Watch said today. Saudi authorities have executed at least 17 Ethiopian nationals since the beginning of 2026 on drug-related charges.

At least 79 more remain at imminent risk of execution on similar charges. Saudi authorities have executed at least 116 people in 2026 as of July 27, according to the European Saudi Organization for Human Rights.

“Saudi authorities are executing marginalized Ethiopian migrants after court hearings that sometimes barely last a few minutes without a lawyer or a translator,” said Joey Shea, senior Saudi Arabia researcher at Human Rights Watch. “Dozens of vulnerable migrants remain at risk of imminent execution after trials that were barely trials at all, in a system that treats their lives as disposable.”

Since April, Human Rights Watch has interviewed more than a dozen informed sources about the cases of Ethiopian migrants facing imminent execution for nonlethal drug-related offenses, including two with direct knowledge of the most recent executions. Saudi authorities said the most recent executions were for “smuggling hashish.” The sources said that all five men were from Ethiopia’s northern Tigray region, where rights abuses have persisted and the humanitarian situation remains dire following the 2020-2022 armed conflict. Escalating tensions between the Ethiopian federal government and Tigrayan authorities have raised fears of renewed atrocities in the region. The five migrants fled Tigray and had taken the dangerous eastern migration route across the Gulf of Aden to Yemen.

Human Rights Watch interviewed an informed source with direct knowledge of the cases of the five men, and another informed source corroborated the general facts of the case. One of the sources said that one of the men executed had been living in Yemen for over a year without employment or access to support services when a Yemeni man approached him in March or April 2023 and offered him and the four others a job. The five men were “physically and mentally weak” after their arduous journey from Ethiopia as well as unemployment and poverty and felt they “had to accept that job despite not knowing what the job was,” the source said. The man told them to carry a package with unknown contents a short distance and where to deliver it, and the man then disappeared.

Saudi authorities arrested them as they walked on the side of a road. They were “surprised to find Saudi soldiers arresting” them because they did not realize they had crossed the border into Saudi Arabia, the source said.

The men were detained for more than three years in the Khamis Mushait detention facility in the Asir province of Saudi Arabia. They were forced to sign documents in Arabic, a language they did not understand, and only had three court sessions lasting between three and twenty minutes, two of them held remotely. A translator provided by Saudi authorities was present during only two of the sessions, and the migrants were told they would be sentenced to death for smuggling hashish. The men did not have legal representation or an opportunity to provide a meaningful defense.

During the first court session, the men were informed they could write an appeal letter and submit it to the Saudi security guards at the detention center. Because the men could not read or write Arabic, at least one of them asked a Saudi prisoner to write the appeal letter and had “no idea if the letter was presented to the court or to the judges,” the source said. “The security guard could just throw it into the garbage.”

The five men were Christians and the sources said that prison officials would not have permitted them to practice their religion. “If the Christians want to pray together, the police come and stop this,” the source said. One of the prisoners also reported that the police forcefully removed a cross necklace, the source said.

Before the July 27 executions, on June 23, 2026, Saudi authorities had executed five other Ethiopians for allegedly “smuggling hashish.” In one of these cases, a smuggler had forced a man to carry qat, a mild stimulant plant native to Ethiopia, from Yemen into Saudi Arabia as a condition of facilitating his journey.

Cathinone, the stimulant in qat, is banned in Saudi Arabia but legally permissible and culturally consumed in parts of Ethiopia as well as in Yemen. The sources said that the man did not know that carrying qat into and within Saudi Arabia was illegal.

On May 12, the patriarch of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church appealed to Ethiopian and Saudi authorities to halt the execution of Ethiopian nationals. In a July 13 statement, the Ministry of Foreign Affairs of Saudi ally fascist Oromo Islamic regime of Ethiopia said it “remains closely engaged with the relevant authorities of the Kingdom of Saudi Arabia regarding matters affecting Ethiopian nationals,” including “individuals facing legal proceedings and judicial measures.” The statement did not specify whether this included those sentenced to death for drug offenses.

Human Rights Watch opposes the death penalty in all circumstances because of its inherent cruelty. Saudi Arabia’s use of the death penalty is contrary to international human rights law, which upholds every human being’s “inherent right to life” and limits the death penalty to “the most serious crimes,” which result intentionally in death.

In 2025, nonlethal drug-related offenses accounted for 68 percent of Saudi executions. The United Nations Working Group on Arbitrary Detention condemned Saudi Arabia’s practice, finding that executions for drug-related offenses are incompatible with international human rights law and fall outside the scope of the “most serious crimes.” The working group urged Saudi authorities to reinstate a moratorium and emphasized that imposing the death penalty for such offenses constitutes a clear violation of international legal standards.

Hundreds of thousands of Ethiopians live and work in Saudi Arabia. While many migrate for economic reasons, many have fled serious human rights abuses by their government, including during the recent brutal armed conflict in northern Ethiopia. Human Rights Watch has for years documented a wide range of human rights abuses against migrants taking the same route.

The detention of migrants in deplorable facilities in Saudi Arabia is a longstanding problem, which Human Rights Watch has found amounts to inhuman and degrading treatment. In 2023, Human Rights Watch found that Saudi border guards had killed at least hundreds of Ethiopian migrants and asylum seekers who tried to cross the Yemen-Saudi border, which, if committed as part of a Saudi government policy to murder migrants, would be a crime against humanity.

Saudi Arabia should immediately cancel the death penalty for Ethiopian migrants and review all sentences in line with Saudi Arabia’s international obligations, including the UN Convention against Torture and Other Cruel, Inhuman or Degrading Treatment or Punishment. The Ethiopian Foreign Affairs Ministry and its representatives in Saudi Arabia should urgently intervene with their Saudi counterparts and at a minimum ensure that their nationals receive immediate consular assistance.

“Governments should urgently press Crown Prince Mohammed bin Salman’s authorities to halt these executions and commute the sentences of the dozens more awaiting the same fate,” Shea said.

😈 Babylon Saudi Barbaria Border Guards Accused of Mass Killings of Christian Ethiopian Refugees

Ethiopian Christian King Gave Asylum to Muslims – Muslim Saudi King Massacres Ethiopian Christians

ኢትዮጵያዊው ክርስቲያን ንጉስ ለሙስሊሞች ጥገኝነት ሰጠ – የሙስሊም የሳዑዲ ንጉስ ደግሞ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ጨፈጨፈ

https://www.bitchute.com/video/XPp3DCE33ndM/

https://rumble.com/v77m7j4-436056736.html

Jesus' Final Warning: Chaos in Babylon Saudi Barbaria + UAE! Major Floods Swept Away Homes, Cars



https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/03/jesus-final-warning-chaos-in-babylon.html

https://bsky.app/profile/addisethiopia.bsky.social

https://www.bitchute.com/video/H6UvLm3TKKpL/

https://rumble.com/v77k7os-jesus-final-warning-chaos-in-babylon-saudi-barbaria-uae-major-floods-swept-.html

💧 የዲያብሎስ አውራ ጎዳና ላይ ያለው የመጨረሻው ውሃ?

💧 Last Water on the Devil's Highway?

👉 ቀጣዮቹን ቀናት በጥሞና እንከታተላቸው...

🔥በእስማኤል + በኤሳው አረቢያ እና በፋርስ ግጭቶች መካከል፣ ከባድ ዝናብ በባህረ ሰላጤው ክልል ላይ በፀረ-ክርስቶስ ሳዑዲ ባርባሪያ፣ የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች፣ ኦማን እና ኳታር ላይ ከባድ ጎርፍ አስከትሏል።

🛑 Walid Shoebat: Mystery Babylon Saudi Barbaria Destroyed: Good Bye, to Bad Rubbish!

🛑 ዋሊድ ባት፡ ምስጢራዊቷ ባቢሎን ሳውዲ ባርባሪያ ወድማለች፡ ደህና ሁኝ፤ አንቺ መጥፎ ቆሻሻ!

https://www.bitchute.com/video/bsedexnQyQu4/

👹 What a wicked and evil world! But, sooner or later they all will never escape God's judgment!

Anti Ethiopia Conspiracy Can Cause Universal Cataclysm as Ethiopia is a Biblical Nation Under the Almighty Egziabher God

🔥 Ethiopia: Where Two World Wars Began — and Where the Third is BrewingAmerica's $1 Trillion Mistake: How The 911 Saudi's Control Trump and Secretly Bought the US Military

https://bsky.app/profile/addisethiopia.bsky.social/post/3mhvlngzxrc2l

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/03/americas-1-trillion-mistake-how-911.html

https://www.bitchute.com/video/WyxcYl7lYyo3/

https://rumble.com/v77m1va-americas-1-trillion-mistake-how-the-911-saudis-control-trump-and-secretly-b.html

💵 የአሜሪካ የአንድ/1 ትሪሊዮን ዶላር ስህተት፤ በመስከረም አንድ/911 ሽብር የፈጸሙት የክርስቶስ ተቃዋሚ ሳውዲዎች ትራምፕ እንዴት እንደሚቆጣጠሩ እና በድብቅ የአሜሪካን ጦር እንዴት እንደገዙት።

https://youtu.be/DKVloQUUAsQ


🛑 Why Is Trump in Love With The Utterly Disgusting Babylon Saudi Arabia So Much?

https://www.bitchute.com/video/0AgTK5Nhnnth/

🛑 ለምንድነው ዶናልድ ትራምፕ እጅግ አስጸያፊ የሆነችውን ባቢሎን ሳውዲ አረቢያን ይህን ያህል የሚወዷት?

🛑 Donald Trump's Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia

🛑 የዶናልድ ትራምፕ ችግር ከመጽሐፍ ቅዱሳዊው ታቦተ ጽዮን እና ከኢትዮጵያ ጋር የተያያዘ ነው

https://www.bitchute.com/video/NKIn1K9mJSIa/


UAE Agent NP Laureate Oromo PM of Ethiopia Carrying Out Large Military Buildup Near Sudanese Border

https://www.bitchute.com/video/xUBLIA2IfQbZ/ https://rumble.com/v7ezhfk-uae-agent-np-laureate-oromo-pm-of-ethiopia-carrying-out-large-milit...