Sunday, September 28, 2025

At Least 10 Shot, 4 Fatally, at Michigan Church Set on Fire Leaving People to Burn Alive

https://www.bitchute.com/video/1XAHQ0KTaNQv/

https://rumble.com/v6zlfz2-at-least-10-shot-1-fatally-at-michigan-church-set-on-fire-leaving-people-to.html

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ኡራኤል ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

😔 በአሜሪካዋ ሚቺጋን ግዛት የሞርሞን ቸርች በእሳት ተቃጥሏል፣ ሰዎች በህይወት እንዲቃጠሉ ተደርጓል፤ ተኳሹ አንድ ሰው ሲገድል፣ አስሮቹን አቁስሏል

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

😔 At least one person has died and several more are in a critical condition after a gunman set fire to a Mormon church in Michigan before shooting at congregants.

Police said a 40-year-old man opened fire on hundreds of people, including children, who had gathered for a service at the Church of Latter Day Saints in Grand Blanc on Sunday morning.

The unnamed suspect, who authorities have said was from nearby Burton, was shot dead by officers at the scene as flamed engulfed the church.

Grand Blanc Township Police Chief William Renye said the gunman rammed his vehicle through the front door of the building before opening fire with an assault rifle.

Michigan Church Horror: Active Shooter Drives Truck Into Church And Opens Fire On Congregation

https://www.bitchute.com/video/R4y54YmyD3AW/

https://rumble.com/v6v75hd-michigan-church-horror-active-shooter-drives-truck-into-church-and-opens-fi.html

  • ♰ Sunday 22, June 2025 – Wayne, Michigan
  • ♰ In Syria Muslims Massacred 22 Christians

Friday, September 26, 2025

Meskel: The Feast Day Which Marks the Discovery of The True Cross of Jesus Christ


https://www.bitchute.com/video/3YIl9lLbY4GW/

https://rumble.com/v6zi21w-meskel-the-feast-day-which-marks-the-discovery-of-the-true-cross-of-jesus-c.html

መስከረም ፲፮/16 ቀን ደገኛዋ እናት እሌኒ ቅድስት ደመራ ደምራ በደመራው ጢስ አማካኝነት

የተቀበረበትን ቦታ አገኘች መስከረም ፲፯/ 17 ቁፋሮ ጀመረች፤ ከ ፫፻/300 ዘመናት በላይ ቆሻሻ እየተጣለበት ታላቅ ተራራ አህሎ ነበርና እነሆ ቁፋሮ ስድስት ወራት ፈጀባቸው መጋቢት 10 በዛሬዋ ቀንም መስቀሉ ወጣ።

ሦስት መስቀሎች ናቸው፤ ሁለቱ መስቀሎች ሽፍታዎቹ የተሰቀሉባቸው ሲሆኑ አንዱ የጌታችን ነው፤ ታዲያ እንዴት ለየችው ቢሉ የጌታችን መስቀል ታላላቅ ተዓምራትን አድርጓል ድውይ ፈውሷል ዓይ ነስውር አብርቷል።

ይህንን ቀን ቅድስት ቤተክርስቲያን "መስቀለ እየሱስ" ስትል ታከብረዋለች፤ በዛሬዋ ቀን ዝማሬው፤

ምስጋናው፤ ትምህርቱ፤ ቅዳሴው ፤ ንባቡ ሁሉም መስቀልን የሚመለከቱ ናቸው።

እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት የእውነተኛው መስቀል ግኝት በመጋቢት ወር ነው ተብሎ ቢታመንም መስቀል ግን በዐቢይ ጾም ወቅት በዓል እንዳይከበር ወደ መስከረም ተወስዷል።

😇 ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ስለ መስቀል የሚጣፍጥ ነገር ተናገረ እንዲህ ሲል፤

❖❖❖[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፬]❖❖❖

ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።”

Tonight and tomorrow we Ethiopian Orthodox Christians celebrate The Feast Day which marks the discovery of The True Cross of Jesus Christ.

The discovery of this revered relic within Christianity can be traced back to the fourth (4th) century when the mother of the Roman Emperor Constantine, Queen Helena received divine guidance to its location.

According to legend, Queen Helena, now canonized, had a dream. In the dream, she was told to make a bonfire from which the smoke would show her the location where the True Cross of Jesus was buried.

After doing as she was instructed and the bonfire lit, the smoke rose high up to the sky and returned to the ground, exactly where the Cross had been buried. Thus began the yearly celebration of the discovery.

According to the Ethiopian Orthodox Church, the discovery of the True Cross is traditionally believed to have been in March, but Meskel was moved to September to avoid holding a festival during Lent, and because the church commemorating the True Cross in Jerusalem was dedicated during September.

❖❖❖[Galatians 6:14]❖❖❖

But far be it from me to boast except in the cross of our Lord Jesus Christ, by which[a] the world has been crucified to me, and I to the world.”

መስቀሉን ይዘን ተሸክመን እናት ኢትዮጵያን ከሉሲፈራውያኑ እና ጭፍሮቻቸው የሞትና ባርነት ቀንበር ቶሎ ነፃ እናውጣት!

https://wp.me/piMJL-dHo

መስቀል ጋሻና ጦር ይዘህ ለመርዳት ተነሳ፣ መስቀል ሰይፍህን መዘህ የዘበቡኝን ከበባቸው!

🔥 አለም ወደ ኑክሌር ጦርነት እየተንደረደረ ነው፤ እነሱ ኒውክሌር ሊያብላሉ ሲቆፍሩ እኛ እኮ ከተቆፈረበት በተዓምር የወጣ ግማደ መስቀሉን ይዘን ነበር


  • የበዓል ስም ፤ በመስከረም ፲፯ ቀን የሚከበር ታላቅ በዓል ፤ የመስቀል ቅዳሴ ቤቱ።

  • ጌታ በሰቀለበት አምሳል ከንጨት ከብረት ከብር ከወርቅ ከንሓስ ከእብነ በረድ ከሌላም ማዕድን የተሠራ ቄሶች በእጃቸው የሚይዙት ክርስቲያኖች ባንገታቸው የሚያንጠለጥሉት ፤ ሴቶችም በቀሚሳቸው ላይ ያስጠልፋታል። (ያበባ መስቀል) ፤ ካበባ የተጐነጐነ እንቍጣጣሽ።

  • ግንባር ማማተቢያ ጣት የሚያርፍበት ፤ ወይም የመስቀል ምልክት ዕመት የሚደረግበት። እረኛው ላውሬ የወረወረው ደንጊያ አቶ እከሌን መስቀሉን አለው ።

  • የክርስቶስ መስቀል በኹለት ረዣዥም ዕንጨት እጅና እግሩ የተቸነከረበት ከራሱ እስከ እግሩ ወራጅ ግንድ ከቀኝ እጁ ወደ ግራ እጁ ከአግዳሚውም ግንድ ባራት ማዕዘን ተመሳቅሎ የሚታየው መስቀልኛ ዕንጨት።

  • ሐዋርያ መስቀል ትርፍ ነገር ትርፍ ቅርጽ የሌለው ልሙጥ መስቀል።

  • ሕማማተ መስቀል የክርስቶስ ልዩ ልዩ መከራው በጥፊ መመታቱ መታሠሩ መገረፉ ግንድ መሸከሙ ራቁቱን መሰቀሉ አክሊለ ሦክ የሾክ አክሊል በራሱ ላይ መቀዳጀቱ ይኸንን የመሳሰለ ልዩ ልዩ መከራው ሕማማተ መስቀል ይባላል።

  • ልዩ ልዩ መስቀል የመስቀል ዐይነት ኹኖ በልዩ ልዩ አቀራረጽ በልዩ ልዩ ሥራ ተሠርቶ የሚታየውን በየሥዕሉ ማሳየት።

  • ቀራንዮ መስቀል በቀራንዮ ክርስቶስ የተሰቀለበት ዋነኛው የቀራንዮ መስቀል።

  • ቀርነ በግዕዝ መስቀል እንደ በግ ቀንድ ኹኖ በተሠራው መስቀል በመጽሐፍ ድጕሰት ላይ የሚታይ ቆለፍ ቆለፍ ያለ።

  • ትእምርተ መስቀል የመስቀል ምልክት ወይም መስቀልኛ።

  • ነገረ መስቀል የመስቀልን ነገር መነጋገር መሥራት ማሳየት።

  • ዕርባን ሥራ መስቀል ብሩ ወርቁ በልዩ ልዩ አቀራረጽና ንቅስ ተነቅሶ በሙሻ ዘርየሚሠራ ዕርባን ሥራ ንቅስ መስቀል።

  • ዕርፈ መስቀል ማንካ ቀሳውስት ለሚቆርቡ ምዕመናን ደሙን የሚያቀብሉበት ማንካ በቤተ ክርስቲያን የሚኖር ዕርፈ መስቀል ይባላል።

  • የመስቀል አበባ በዘመነ ጽጌ የሚፈነዳው አበባ እንደ መስቀል ቅርጽና መልክ ያለው የመስቀል አበባ ይባላል።

  • የመስቀል ዎፍ ጥቍር ሰማያዊ የምትመስል በመስከረም በመስቀል በዐል ብቅ የምትል ድንቢጥ የመስከረም ዎፍ ትባላለች።

  • የመስቀል ደመራ በመስከረም ፲፮ ቀን ለመስቀል ዋዜማ ሕዝብ ኹሉ ርጥብ ዕንጨትን እያመጣ የሚደምረው ደመራ።

  • የመስቀል ጥቢ የመስከረም መስቀል ዘመን መስቀል ከዋለ በኋላ መስቀል ጥቢ መባል (ሰቀለ ሰቀለ መስቀል ([ግዕዝ])

  • የመስከረም መስቀል እሌኒ ንግሥት በመስከረም አስጀምራ ያስቆፈረችው በመስከረም ዐሥራ ሰባት ቀን የሚውለው በዐል ነው።

  • የመጋቢት መስቀል በመጋቢት ዐሥር ቀን የሚውለው የመስቀል በዐል ነው።

  • የሰሎሞን መስቀል የሰሎሞን የሊሻኑ ዐይነት መስቀል።

  • የስቅለት ማግስት ከስቅለት በማግስት የሚውለው ቅዳሜ ሹር።

  • የስቅለት ዕለት ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል።

  • የተመሰቃቀለ መንገድ ዐራት ወገን ዐምስት ወገን ስድስት ወገን የሚያስኬድ አቋራጭ መንገድ።

  • የዐላማ መስቀል ለሃይማኖት ምልክት በዐላማ ላይ ለሚሰፋ የመስቀል ምልክት ወይም በሰንደቁ ላይ የሚታየው የዐላማ መስቀል።

  • የአንገት መስቀል እንደ ዕርባን ሥራ ወይም ልዩ ልዩ ሥራ ኹኖ ለአንገት እንዳይከብድ ትንሽ ኹኖ የሚሠራ መስቀል።

  • የዐጤ መስቀል በመስከረም ዐሥር ቀን ካህናት በቤተ መንግሥት ተሰብስበው ርእዩ ዘገብረ እግዚእነን ... አመልጥነው ተቀጸል ጽጌ እገሌ ሐፄጌ (ኅይለ ሥላሴ ሐፄጌ) እያሉ ወይም በእየ ጊዜው የነገሠዉን ንጉሥ የሚያወድሱበት ቀን ያጤ መስቀል ይባላል።

  • የእጅ መስቀል ጳጳሳት ኤጲስ ቆጶሳት ቀሳውስት በእጃቸው አዘውትረው የሚይዙት መስቀል።

  • ፀዋትወ መስቀል ([ግዕዝ]) ከመስቀል ወገን የኾነ መከራ ወይም የተቀደሱ የመስቀል ዕቆች።

France: Three-Century Old Cross Destroyed by Its Enemies With a Sledgehammer

https://www.bitchute.com/video/ECFIZPTcoy8h/

https://rumble.com/v6zi2ni-france-three-century-old-cross-destroyed-by-its-enemies-with-a-sledgehammer.html

✞✞✞

በፈረንሣይ ፒሬኒ ተራሮች ላይ የሚገኘውና የሦስት መቶ ክፍለ ዘመን ጥንታዊ መስቀል በጠላቶቹ በመዶሻ ተደምስሷል

በሰይጣን እና 'በሰው' ወኪሎቹ በምትገዛዋ ፈረንሳይ ማንም ጽንፈኛ ይህን ዲያብሎሳዊ ተግባር ሊያደርገው ይችላል፤ በተለይ በአሁኑ ፀረ-ክርስቲያን አካባቢ እና እየጨመረ በመጣው ዓመፅ ውስጥ ይህ የተለመደ እየሆነ መጥቷል። አንዱ ሊሆን የሚችለው መስቀሉ የአላህን ኃያልነት ነውር ነው ብለው የሚያምኑ የመስቀሉ ጠላቶች መሀመዳውያን ሥራ ነው፤ እርኩሱ መጽሐፋቸው፤ "ኢሳን አልገደሉትም አልሰቀሉትም። ነገር ግን ለእነርሱ (የተገደለው ሰው በኢሳ) ተመሰለ፡፡" (ቁርኣን 4157)። ብሏቸው የለ!?

✞✞✞

Anyone may have done this, especially in the present anti-Christian environment and rising violence. One possibility is that it is the work of people who believe that the Cross is an insult to the power of Allah, and that ” they did not kill him nor crucify him, but it seemed so to them” (Qur’an 4:157).

The perpetrators would do well to arm themselves… A three-century-old Pyrenean symbol destroyed with a sledgehammer,” translated from “‘Leurs auteurs auront intérêt à s’armer’

The Cross on the Col de la Crouzette, an ancient monument between the Bethmale and Eychelles valleys, was destroyed again over the weekend of August 15, 2025. It was smashed on site, presumably with a sledgehammer. An incomprehensible act that has outraged shepherds and hikers. Beyond its topographical function, the Cross had a strong symbolic meaning and was a witness to a heritage passed down from generation to generation.

For twenty-five years, the Cross on the Col de la Crouzette, also known as Portet d’Eychelles, has been the target of several acts of vandalism. This stone Cross, erected at the Crossroads of the Eychelles valley and the summer pastures of Haute Serre in the commune of Bethmale, long marked the transition between the valleys of Bethmale, Soueix,

In 2001, the original Cross was stolen. Two years later, a new Cross, carved from stone quarried below the Col de la Core on the Seix side, was erected in the same place.

The work is by Thierry Galey, a resident of Samortein-en-Bethmale and a draughtsman in the aeronautical industry in Toulouse. In 2004, this new Cross was blessed by Abbé Jean Fauroux, who was already known for blessing the Cross on Mont Valier. At the time, the mayor of Bethmale was confident: “The perpetrators had better arm themselves with chisels and hammers to tear it down.

It appears from the report that the original cross was stolen and replacement carved out of the bedrock was arrested in 2001.

🛑 Christian Migrants, FRANCE Cathedral Fire, Pope FRANCIS Inside a Mosque, 9/11 Ethiopian New Year

https://wp.me/piMJL-dzq

https://www.bitchute.com/video/YM7IJpSKe8DC/

ክርስቲያን ስደተኞች፣ የፈረንሳይ ካቴድራል እሳት፣ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በአንድ መስጊድ ውስጥ፣ 9/11 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት

👹 FRANCE is 100% Ruled by Satan and Its 'Human' Agents

👹 ፈረንሳይ 100% የምትገዛው በሰይጣን እና 'በሰው' ወኪሎቹ ነው።

Thursday, September 25, 2025

Texas: Three Muslims Shoot Christian Youth Baseball Coach on Field For Praying With Team

https://www.bitchute.com/video/HkJAq642Lq9d/

https://rumble.com/v6zgp1y-texas-three-muslims-shoot-christian-youth-baseball-coach-on-field-for-prayi.html

💭 ቴክሳስ፤ ሶስት ሙስሊሞች የክርስቲያን ወጣቶች ቤዝቦል ስፖርት አሰልጣኙን ከቡድኑ ጋር ለመጸለይ በሜዳ ላይ እንዳለ ተኩስ ከፈቱበት።

💭 A youth baseball coach in Texas was gunned down while praying with his team. Three men, Mahmood Abdelsalam Rababah, Ahmad Mawed, and Mustafa Mohammad Matalgah, are in custody. Just pause on that for a second. This is where we are now: coaches praying with kids get targeted, shot, and left fighting for their lives.

The truth is ugly, but it’s staring us in the face: prayer is under attack, family is under attack, America is under attack.

According to the Waller County Sheriff’s Office, the three suspects fired guns from a nearby pasture in the direction of the field.

Coaches told KHOU 11 News they could hear gunfire throughout the weekend at the complex, and gunshots could be heard during an online stream.

The Rac Katy owners stated on Facebook Monday morning that three individuals were target practicing 600 to 700 yards away. Initially, the Rac Katy stated police were "immediately notified of possible illegal hunting" and responded to the scene.

💭 Texas & Tegray (Ethiopia) Massacres + Tedros (TE) & The Queen | ትግራይና ቴክሳስ + ቴድሮስ & ንግሥቲቱ

https://www.bitchute.com/video/g5mCQ8yM2u4I/



Black Palestinians Face Diabolical Racism and Discrimination Within The Arab Community

https://www.bitchute.com/video/mBTMKgSODFXx/

https://rumble.com/v6zgaa2-black-palestinians-face-diabolical-racism-and-discrimination-within-the-ara.html

😔 ጥቁር ፍልስጤማውያን በአረብ ማህበረሰብ ውስጥ ዲያብሎሳዊ ዘረኝነት እና መድልዎ ይደርስባቸዋል

😔 ዛሬ በጋዛ ብሆን ኖሮ ምናልባት በባርያዎች ምድር እኖር ነበር።

ዛሬ የሚካሄደው ጦርነት ምናልባት የጥቁር ፍልስጤማውያንን ዘር ለማጥፋት ታቅዶ የሚካሄድ ይሆን? በኢትዮጵያ የምናየው ይህን ነው፣ ጥንታውያኑን ክርስቲያኖች ለማጥፋት ሲባል ነው በሰሜን ኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት ጦርነት የተከፈተውና” ብዬ ስጠይቀው የመለሰልኝ፤ “ሊሆን ይችላል!” በማለት ነበር።

በምድር ላይ እንደ አረብ ሙስሊም አረመኔ ቆሻሻ ሕዝብ የለም በማለት አፌን ሞልቼ መናገር እደፍራለሁ። እኔም በግሌ ያየሁት ክስተት ነው። እግዚአብሔር አምላክ ከአጋሮቻቸው እና ደጋፊዎቻቸው ጋር እሳቱን በቶሎ ያውርድባቸው!!!

እነዚያ 'አፍሮ-ሴንትሪክ' የሆኑ 'ልሂቃን' ስሌዚህ አስከፊ ክስተት ዝም፣ ጭጭ ነው የሚሉት። ወራዶች! እርካሾች!

ለአረብ ሙስሊም ዘረኝነት ተገቢው እና ብዙ የሚያሸልመው ምላሽ እስልምናን ለቅቆ መውጣት ብሎም አጋንንታዊውን የአረብኛን ቋንቋ በጭራሽ አለመናገር ነው! ጥቁር ሕዝቦች፣ ኩርዶች እና የፋርስ ሰዎች ይህን ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

እንዲያውም ጋዛ የኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ከተማ ነው! አለመታደል ሆኖ ዛሬ ከሃዲ፣ ደካማ፣ ልፍስፍስ፣ መንደርተኛና አርቆ ማየት የማይችል ትውልድ ስለገጠመን ነው እንጂ ሱዳንን፣ ግብጽን፣ ጋዛን፣ ሶማሊያን እና የመንን ከትርኪምርኪዎቹ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች ነፃ ማውጣት የነበረብን ዱሮ ነበር።

[የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፰፥፳፮፡፳፰]❖

የጌታም መልአክ ፊልጶስን። ተነሥተህ በደቡብ በኩል ከኢየሩሳሌም ወደ ጋዛ ወደሚያወርደው ምድረ በዳ ወደ ሆነ መንገድ ሂድ አለው። ተነሥቶም ሄደ። እነሆም፥ ህንደኬ የተባለች የኢትዮጵያ ንግሥት አዛዥና ጃንደረባ የነበረ በገንዘብዋም ሁሉ የሠለጠነ አንድ የኢትዮጵያ ሰው ሊሰግድ ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ ነበር፤ ሲመለስም በሰረገላ ተቀምጦ የነቢዩን የኢሳይያስን መጽሐፍ ያነብ ነበር።”

አፍሮ ፍልስጤማውያን እነማን ናቸው?

በጋዛ ውስጥ ያሉ አፍሮ-ፍልስጤማውያን 2.3 ሚሊዮን ከሚሆነው የጋዛ ህዝብ 1% አካባቢ ናቸው። ትክክለኛ የህዝብ ቁጥር ለማግኘት አስቸጋሪ ቢሆንም፣ በእስራኤል እና በተያዙት የፍልስጤም ግዛቶች እስከ 350 እና 450 የተመዘገቡ ሰዎች በ50 የተለያዩ ቤተሰቦች የተከፋፈሉ ማህበረሰቦች እንዳሉ ይታወቃል።

በጋዛ አል ጃላ አውራጃ በግምት 11,000 አፍሮ ፍልስጤማውያን የእስራኤል ወረራ ከመጀመሩ በፊት በጥቅምት 2023 ይኖሩ ነበር ። አፍሮ ፍልስጤማውያን በመላው አፍሪካ ሊገኙ የሚችሉ የተለያዩ መነሻዎች አሏቸው።

ብዙ አፍሮ ፍልስጤማውያን መነሻቸው ግብፅ፣ ሱዳን፣ ናይጄሪያ፣ ሴኔጋል እና ቻድ ናቸው። አንዳንድ አፍሮ ፍልስጤማውያን ከሰባተኛው/7ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ ጀምሮ በአረቦች የባሪያ ንግድ ወቅት አፍሪካውያን በባርነት ወደ ፍልስጤም በአሰቃቂ ሁኔታ ወደ ፍልስጤም የተነደፉ ቅድመ አያቶች አሏቸው። ከአስራ አራተኛው/14ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ በኦቶማን የግዛት ዘመን ብዙዎች በባርነት የተገዙ የጉልበት ሠራተኞች እንዲሁም ነጋዴዎችና ወታደሮች ሆነው መጡ።

😔 If I Were in Gaza Today, I’d Probably be Living in The Land of Slaves.

Who are the Afro-Palestinians?

Afro-Palestinians in Gaza make up around 1% of Gaza’s population of 2.3 million. While accurate population numbers are hard to come by, it is known that there are communities spread across Israel and the Occupied Palestinian Territories with up to 350 to 450 documented people distributed across 50 different families.

In the Al Jalla’a district of Gaza roughly 11,000 Afro-Palestinian people resided before the Israeli invasion began in October 2023.Afro-Palestinians have diverse origins that can be traced across Africa.

Many Afro-Palestinians have roots that could be traced to Egypt, Sudan, Nigeria, Senegal and Chad. Some Afro-Palestinians have ancestors who were brutally trafficked to Palestine as enslaved Africans during the Arab slave trade from the mid 7th Century. Many came as enslaved labourers as well as merchants and soldiers during the period of Ottoman rule from the 14th century.

❖[Acts 8:26-28]❖

“Now an angel of the Lord said to Philip, “Rise and go toward the south to the road that goes down from Jerusalem to Gaza.” This is a desert place. And he rose and went. And there was an Ethiopian, a eunuch, a court official of Candace, queen of the Ethiopians, who was in charge of all her treasure. He had come to Jerusalem to worship and was returning, seated in his chariot, and he was reading the prophet Isaiah.”


The Gaza Double-Standard: Exposing Anti-Black & Arab-Supremacist Bias

https://www.bitchute.com/video/z1jvWohHXweT/

https://rumble.com/v6zg6oo-the-gaza-double-standard-exposing-anti-black-and-arab-supremacist-bias.html

👹 የጋዛ ድርብ-ስታንዳርድ፡ ፀረ-ጥቁር ዘረኝነት እና የአረብ-ላዕላይ አድሎአዊነትን ማጋለጥ

🙈 ስለ ኮንጎ፣ ናይጄሪያ እና ኢትዮጵያ ክርስቲያን ጀነሳይድ ማን ያወራል? ማንም

ይህ ዓይንን የሚከፍት ቪዲዮ የአረብ የበላይነት እና ጸረ አፍሪካ/ጥቁር ዘረኝነት አለማችንን እንዴት እንደሚቀርጹ ያሳያል።

በአንድ በኩል በአፍሪካ እና በሄይቲ ጸጥ ያለ ስቃይ - ችላ ተብለዋል, ችላ ተብለዋል እና የተገለሉ. በሌላ በኩል፣ የመገናኛ ብዙሃን ትኩረት፣ እርዳታ እና ፖለቲካዊ ድጋፍ በጂኦፖለቲካዊ አድሎአዊ አጉልቶ የተነሳ ወደ ጋዛ በከፍተኛ ሁኔታ ተመሩ።

🔹 በከንቱው የተባበሩት መንግስታት እና በአለም አቀፍ ተቋማት ውስጥ በስርአታዊ ዘረኝነት ላይ የተመሰረተውን ኢ-እኩልነት በማጉላት

🔹 የጥቁር እና የአፍሪካ ህይወት ምን ያህል ዋጋ እንደሚቀንስ ሲገልጽ ሌሎች ደግሞ ያልተመጣጠነ ትኩረት እና እርዳታ እንደሚያገኙ ያሳያል።

🔹 እነዚህን ልዩነቶች የሚደግፉ ትረካዎችን መቃወም

እነዚህን ኢፍትሃዊ ድርጊቶች ለመጋፈጥ እና እውነተኛ እኩልነትን ለመጠየቅ ጊዜው አሁን መሆኑን የሚጠቁም ነው።

  • አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
  • የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

👉 ቀይ ጭንቅላት ያለው ኤሳው የዱር አህያውን እስማኤልን እያጎለበተውና እያበረታታው 👈

🙈 Who talks about the Christian genocide in Congo, Nigeria and Ethiopia? No one!

  • ☪ The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!
  • ❖ People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!

👉 Red-Headed Esau Empowering Ishmael, the Wild Donkey 👈

🌍🚨 Exposing Global Racism & Disparities behind the Pro-Palestine Movement 🚨🌍

This eye-opening video uncovers how systemic Arab-Supremacy and anti-African/Black racism shape our world.

On one side, silent suffering in Africa and Haiti—ignored, neglected, and marginalized. On the other, the media spotlight, aid, and political support overwhelmingly directed toward Gaza, fueled by geopolitical biases.

🔹 Highlighting the inequality rooted in systemic racism within the UN and global institutions

🔹 Revealing how Black and African lives are devalued while others receive disproportionate attention and aid

🔹 Challenging the narratives that sustain these disparities

It’s time to confront these injustices and demand true equality.

😈 Shame on You, South Africa! Are You More Concerned For Arab Muslims than African Christians?

https://wp.me/piMJL-c98

https://www.bitchute.com/video/PeL5ZhDrhwqR/

😈 ደቡብ አፍሪካ ማፈሪያ ነች! ደቡብ አፍሪቃ ከአፍሪቃውያን ክርስቲያኖች ይልቅ ለአረብ ሙስሊሞች ተቆርቋሪ ናትን?

💭 Nigeria, Congo and Ethiopia Pegged as Most Deadly Countries For Christians in a New Report

https://wp.me/piMJL-efr

https://www.bitchute.com/video/6HtbnqmaSvmB/

https://rumble.com/v6dmkkp-nigeria-congo-and-ethiopia-pegged-as-most-deadly-countries-for-christians-i.html

ናይጄሪያ፣ ኮንጎ እና ኢትዮጵያ ለክርስቲያኖች ገዳይ ሀገራት ተብለው በአዲስ ዘገባ ተመድበዋል

በአለምአቀፍ የክርስቲያን እርዳታ "2025 ቀይ ዝርዝር" ውስጥ እስላማዊ ማሕበረሰባት እና አገዛዞቻቸው በሚቆጣጠሯቸው የአፍሪካ ሀገራት ለክርስቲያኖች በጣም አደገኛ ለሆኑ የአለም ሀገራት አራቱን ከፍተኛ ቦታዎችን ይይዛሉ - በቅደም ተከተል፤

  1. ናይጄሪያ

  2. ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ

  3. ሞዛምቢክ

  4. ኢትዮጵያ

ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ በትግራይ ክልል እየተካሔደ ያለው ጦርነት ሥርዓት አልበኝነት እና ብጥብጥ እንዲስፋፋ በማድረግ የክርስቲያን ማህበረሰቦችን የበለጠ አደጋ ላይ ጥሏል። ብሏል ዘገባው።

Christian Genocide in Africa: The Edomite + Ishmaelite World Has NO EMPATHY For Christians & 'Blacks'

https://wp.me/piMJL-exk

https://www.bitchute.com/video/GVVaCU2WY8iU/

https://rumble.com/v6q019w-christian-genocide-in-africa-the-edomite-ishmaelite-world-has-no-empathy-fo.html

100+ Christians Have Been Massacred in a Brutal Muslim Attack on a Catholic Parish in Congo (DRC)

https://rumble.com/v6zg332-100-christians-have-been-massacred-in-a-brutal-muslim-attack-on-a-catholic-.html

https://www.bitchute.com/video/uA0iCac9ShXF/

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/ ./ ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞

😔 በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ሙስሊሞች በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አጥቢያ ላይ በፈጸሙት አሰቃቂ ጥቃት ከ፻/100 በላይ ክርስቲያኖች ተገድለዋል

"ለክርስቲያኖች የሀዘንና የጥፋት ምሽት ነው።" የአፍሪካው ሕብረትና አብዛኞቹ 'አፍሪካውያን' ግን ስለ ወገኖቻቸው አሳዛኝ እጣ ፈንታ ዛሬም ዝም ጭጭ ብለው ለአሸባሪዎቹና ጥቁር ፍልስጤማውያንን ለሚበድሉት ፍልስጤማውያን አረቦች ድምጽ በማሰማት ላይ ናቸው! ወራዶች! ማፈሪያዎች!

ልክ በጳጉሜን ፫ (ሩፋኤል) /ሴፕቴምበር 82025 ዕለት– ከ፻/100 በላይ ክርስቲያኖች በሁለት ቀናት ውስጥ ተገደሉ።

በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት ለተለዩት የቤተ ክርስቲያናቸው አባላት ክብር ለመስጠት መጥተዋል። ሰኞ ሴፕቴምበር 8 ከቀኑ 9 ሰአት ላይ በንቶዮ መንደር ያሉ ክርስቲያኖች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ምስራቃዊ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ተሰበሰቡ።

በሰሜን ኪቩ አውራጃ በንቶዮ መንደር በሚገኘው የማንጉሬድጂፓ የቅዱስ ዮሴፍ ሰበካ አባላት በእስላማዊ አማፂ ቡድን አባላት ከባድ ጥቃት ሌሊት ሞቱ።

ቢያንስ ፷፬/64 ክርስቲያኖች ተጨፍጭፈዋል - ብዙዎቹ ተጠልፈው ተገድለዋል - ሌሎች ደግሞ በጥይት ተደብድበዋል። ተጎጂዎቹ ለለቅሶ/ሃዘን ሥነ ሥርዓት ተሰበሰበው እንዳሉ ነው ጅራፍ፣ ሽጉጥ እና መዶሻ የተለቀቀባቸው። ከዚያም ሙስሊሞቹ አጥቂዎች የክርስቲያኖቹን ቤቶች አቃጠሉባቸው። የአካባቢው ባለስልጣናት ጥቃቱ በግልፅ የታሰበበት ነው ብለዋል።

"It is a night of sadness and desolation for Christians."

September 8, 2025 – 100+ Christians Killed in Two Days

They had come to pay tribute to one of their church members who had recently passed away. At 9 pm on Monday, September 8, Christians in Ntoyo village gathered at the funeral service in the eastern Democratic Republic of the Congo.

A violent onslaught by members of the Islamist rebel group Allied Democratic Forces struck the parish of Saint Joseph of Manguredjipa in the village of Ntoyo, North Kivu province, in the dead of night.

At least 64 people were slaughtered—many of them hacked to death—while others were shot or bludgeoned. The victims had gathered for a mourning ceremony, unsuspecting and vulnerable, when machetes, firearms, and hammers were unleashed. Some attackers then set homes ablaze. Local officials say the assault was clearly premeditated.

Aid to the Church in Need (ACN) has condemned the atrocity and expressed deep solidarity with the bereaved. The charity emphasises that such acts of violence are not isolated but part of a devastating pattern in eastern DRC, where Islamist militants aligned with IS-CAP (Islamic State’s Central Africa Province) operate with alarming impunity.

"They arrived and started killing," said Rev. Mbula Samaki of the 55e CEBCE church in Mangurejipa. "Those who tried to flee were shot dead, and others were killed with machetes."

Abbé Paluku Nzalamingi, a parish priest, described the scenes he saw when he went to the site: "It's horrible what I saw. [Bodies of] women on mattresses in the living room ... others in the corridor, still, others outside in the plot. Some bodies are on the road, in plots close to the centre of Ntoyo. They killed almost all the people gathered at the place of mourning."

In two days, a total of at least 100+ Christians lost their lives in the DRC because they choose to follow Jesus in a region that Islamic extremists want to turn into a caliphate.

Bishop Melchisédech Sikuli Paluku of Butembo-Beni offered a message of spiritual comfort to the afflicted. He prayed that God, through the intercession of the Blessed Virgin Mary, would console the bereaved and guide the faithful beyond these days of suffering toward enduring peace. Local authorities have begun burying the dead and instituting new security measures, although the scale of militia operations in the region remains severe.

The ADF began as a Ugandan rebel movement before migrating into eastern Congo; in 2019 it formally pledged allegiance to IS-CAP. Since then, its signature brutality—including beheadings, decapitations, and mass killings of civilians—has disproportionately targeted Christian communities.

In nearby Ituri province only months earlier, at least 34 worshippers were massacred in a church, and in July, an attack on a night vigil in a Catholic church in Komanda claimed the lives of dozens.

In February this year, more than 70 corpses were discovered in a Protestant church in Lubero, many with their hands bound and heads severed.

Despite the presence of the Congolese armed forces, Ugandan troops, and the UN peacekeeping mission (MONUSCO), violence in North and South Kivu continues unabated.

The Congolese bishops’ conference has repeatedly denounced the “odious massacres” inflicted upon innocent faithful, and ACN has called urgently for international intervention to protect civilians, uphold religious freedom, and restore order.

Christians in Africa are some of the world's most resilient believers, but the incessant killings are taking their toll.

France-CIA-USAID-Sponsored Muslims Behead 70 Christians Inside Church In Congo

https://wp.me/piMJL-et1

https://www.bitchute.com/video/n7bES9fMM9xp/

https://rumble.com/v6nlcm0-france-cia-usaid-sponsored-muslims-behead-70-christians-inside-church-in-co.html

በፈረንሳይ-.አይ.-በዩኤስ.ኤይድ የሚደገፉት ሙስሊሞች በኮንጎ ቤተክርስቲያን ውስጥ የ፸/70 ክርስቲያኖችን አንገታቸውን ቆርጠዋል

👹 ደቡብ አፍሪካ 100% የምትገዛው በሰይጣን እና 'በሰው' ወኪሎቹ ነው።

👹 South Africa is 100% Ruled by Satan and Its 'Human' Agents

😈 Shame on You, South Africa! Are You More Concerned For Arab Muslims than African Christians?

https://wp.me/piMJL-c98

https://www.bitchute.com/video/PeL5ZhDrhwqR/

😈 ደቡብ አፍሪካ ማፈሪያ ነች! ደቡብ አፍሪቃ ከአፍሪቃውያን ክርስቲያኖች ይልቅ ለአረብ ሙስሊሞች ተቆርቋሪ ናትን?

💭 Nigeria, Congo and Ethiopia Pegged as Most Deadly Countries For Christians in a New Report

https://wp.me/piMJL-efr

https://www.bitchute.com/video/6HtbnqmaSvmB/

https://rumble.com/v6dmkkp-nigeria-congo-and-ethiopia-pegged-as-most-deadly-countries-for-christians-i.html

ናይጄሪያ፣ ኮንጎ እና ኢትዮጵያ ለክርስቲያኖች ገዳይ ሀገራት ተብለው በአዲስ ዘገባ ተመድበዋል

በአለምአቀፍ የክርስቲያን እርዳታ "2025 ቀይ ዝርዝር" ውስጥ እስላማዊ ማሕበረሰባት እና አገዛዞቻቸው በሚቆጣጠሯቸው የአፍሪካ ሀገራት ለክርስቲያኖች በጣም አደገኛ ለሆኑ የአለም ሀገራት አራቱን ከፍተኛ ቦታዎችን ይይዛሉ - በቅደም ተከተል፤

  1. ናይጄሪያ

  2. ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ

  3. ሞዛምቢክ

  4. ኢትዮጵያ

ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ በትግራይ ክልል እየተካሔደ ያለው ጦርነት ሥርዓት አልበኝነት እና ብጥብጥ እንዲስፋፋ በማድረግ የክርስቲያን ማህበረሰቦችን የበለጠ አደጋ ላይ ጥሏል። ብሏል ዘገባው።

Christian Genocide in Africa: The Edomite + Ishmaelite World Has NO EMPATHY For Christians & 'Blacks'

https://wp.me/piMJL-exk

https://www.bitchute.com/video/GVVaCU2WY8iU/

https://rumble.com/v6q019w-christian-genocide-in-africa-the-edomite-ishmaelite-world-has-no-empathy-fo.html




At Least 14 Ethiopian Christians Killed by Oromo Muslims | በኦሮሞ ሲዖል ክርስቲያኖች እያለቁ ነው

https://www.bitchute.com/video/uxWqH30UI76E/ 😇 ገ ብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ ገመድኃኔ ዓለም  😢😢😢 ዋይ ! ዋይ...